@zinmyokhant.2010: ကျုပ်ဘဲ ရှုံးပီးသားပါ"#fypシ゚ #foryoupage #football #ရောက်ချင်တဲ့နေရာရောက် #fyppppppppppppppppppppppp

✰𝙼𝚐 𝙱𝚊𝚛𝚌𝚊ˢᵃʳᵗᵒ
✰𝙼𝚐 𝙱𝚊𝚛𝚌𝚊ˢᵃʳᵗᵒ
Open In TikTok:
Region: MM
Thursday 04 June 2026 14:52:32 GMT
18339
2339
12
1037

Music

Download

Comments

mgpj118
ဒေဝဒတ်✓ :
@ဒေဝဒတ်✓:pin vdလေးlikeနဲviewလေးကူညီကြပ့လား😖🫶🏼
2026-07-24 05:39:27
0
njrfangirl102
🅜 🅐🅡🅘🅔🅢 ♈🇲🇲🇸🇬 :
🥰
2026-06-04 15:39:19
0
zmwa246101
Z🫀 :
fဝေ့ဟုတ်လား
2026-06-04 14:58:30
0
user6928199059499
မောင်လူရိုး :
🥰🥰🥰
2026-06-16 06:32:45
0
kaunghtet5028
မောင်ဂျိုသား👽🤖 :
😏😏😏
2026-07-10 12:03:36
0
To see more videos from user @zinmyokhant.2010, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ልዑል አስወደደኝ👸☺️ ,✨በትውልዶች ልብ ውስጥ ከሚኖሩ ለስፍር ቁጥር የሚያታክቱ ዘመን አይሽሬ ጥዑም ሙዚቃዎች በስተጀርባ፣ ለዘመናት የማይነጥፍ የዜማ ምንጭ የሆነ ባተሌና ትሁት ሰው ከጎንደሯ ሊቦ ከምከም የወጣውና ፋሲለደስ ኪነት ያፈራው የዜማና ግጥም ደራሲ ታላቁ አበበ_ብርሃኔ። 🙌 ዛሬ ስለዚህ የዜማ እና ግጥም ባተሌ ላወሳ ሳይሆን ስለ ውድ ባለቤቱ ስለ ተወዳጇ አርቲስት ፍቅርአዲስ_ነቃጥበብ መግቢያ ይሆነኝ ዘንድ ነው።🥰    ✨ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅር ትውልዷና እድገትዋ ጎንደር ውስጥ ቆላ ድባ በምትባል መንደር ውስጥ ነው። እናትዋ ጠላ እየሸጡ እሷ ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ ብዙ ደክመዋል ያ ልፋታቸውም ሰምሮ ከዛ አድካሚ ስራ ገላግላቸውም ጥሩ ቤትም ሰርታላቸው እስከ ህልፈታቸው ከጎናቸው ነበረች። ፍቅርአዲስ አንድ መድረክ ላይ ለእናትሽ ይህን ሳላደርግላት በማጣቴ ይቆጨኛል የምትይው ነገር ምን አለ ? ተብላ ስትጠየቅ ለእናቴ ይሄን አላደረኩላትም የምለው ነገር የለም ነገር ግን ስለስዋ የዘፈንኩትን
ልዑል አስወደደኝ👸☺️ ,✨በትውልዶች ልብ ውስጥ ከሚኖሩ ለስፍር ቁጥር የሚያታክቱ ዘመን አይሽሬ ጥዑም ሙዚቃዎች በስተጀርባ፣ ለዘመናት የማይነጥፍ የዜማ ምንጭ የሆነ ባተሌና ትሁት ሰው ከጎንደሯ ሊቦ ከምከም የወጣውና ፋሲለደስ ኪነት ያፈራው የዜማና ግጥም ደራሲ ታላቁ አበበ_ብርሃኔ። 🙌 ዛሬ ስለዚህ የዜማ እና ግጥም ባተሌ ላወሳ ሳይሆን ስለ ውድ ባለቤቱ ስለ ተወዳጇ አርቲስት ፍቅርአዲስ_ነቃጥበብ መግቢያ ይሆነኝ ዘንድ ነው።🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅር ትውልዷና እድገትዋ ጎንደር ውስጥ ቆላ ድባ በምትባል መንደር ውስጥ ነው። እናትዋ ጠላ እየሸጡ እሷ ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ ብዙ ደክመዋል ያ ልፋታቸውም ሰምሮ ከዛ አድካሚ ስራ ገላግላቸውም ጥሩ ቤትም ሰርታላቸው እስከ ህልፈታቸው ከጎናቸው ነበረች። ፍቅርአዲስ አንድ መድረክ ላይ ለእናትሽ ይህን ሳላደርግላት በማጣቴ ይቆጨኛል የምትይው ነገር ምን አለ ? ተብላ ስትጠየቅ ለእናቴ ይሄን አላደረኩላትም የምለው ነገር የለም ነገር ግን ስለስዋ የዘፈንኩትን "እናት" የሚለውን ዘፈኔን ሳትሰማ በማለፍዋ በጣም ቅር ይለኛል። ብላ ነበር። 💔ነፍስ ይማር ፍቅር የሙዚቃውን ዓለም ከመቀላቀልዋ በፊት በልጅነትዋ ማለትም ገና የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሳለች ደንበኛ ተወዛዋዥ ነበረች።😁 ታዳጊ የወረዳ ኪነት ውስጥ ከትምርቷ ጎን ለጎን በውዝዋዜ ለተወሰነ ጊዜ አገልገላለች። ጓደኞቿ ለሙዚቃ ያላትን ፍቅር ይረዱ ስለነበር ቤተሰብዋ ካወጡላት ስም ባሻገር'' "ከበሮ_ጠራኝ '' በሚል ቅፅል ስም ይጠሩዋት ነበር።😅 ይህም የራሱ ታሪክ አለው በጊዜው ለውዝዋዜ የሚረዳ ከበሮ ከአካባቢው ሲጠፋ የፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ደረት እንደ ከበሮ ይጠቀሙበት ነበር። ያ ማለት ፍቅርአዲስ ደረትዋን በእጆቿ እየደለቀች የጭፈራውን ሪትም እንዲጠብቁ የምታደርግበት ዘዴ ነው። ከዛ ባሻገርም የወንድ ዘፈን ትጫወት ነበር። በተለይ የአረጋኸኝ ወራሽ ''ባደለሽ ፀባይ በደም ግባትሽ'' የሚለው ዘፈን ውስጧ ነው።🙌😁 በፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ቤተሰብ ውስጥ ጥቅምት ወር ልዩ ወር ተደርጋ ነው የምትታየው። የምትወደውን ባሏን (አበበ ብርሃኔን) የተዋወቀችው በጥቅምት ወር ነው፣ መንታ ልጆችን የወለደችው በዚሁ ወር ጥቅምት 13 ነው፣ ሶስተኛ ልጃቸውንም በሚገርም ሁኔታ ጥቅምት 13 ነው የወለደችው። ፍቅርአዲስ በብዛት ከሰራቻቸው ነጠላ ዜማዎች ባሻገር በቅርቡ ካወጣቺው ጋር ከዘጠኝ በላይ አልበሞች አሉዋት። ምስክር የሚለውን አልበም ባስመረቀች ግዜ ከአንድ ሲዲ ሽያጭ አንድ ብር ለኩላሊት ህመምተኖች ድጋፍ እንዲሆን ወስና እንደነበር ይታወሳል። እንዲሁም ምስክር የሚለውን ዘፈን በምትዘፍንበት እያንዳንዱ መድረክ ላይ የምታገኘውን የገንዘብ ስጦታ ለዚሁ መልካም ተግባር ታውል ነበር። ባለቀናልቧ ፍቅረአዲስ🥰🙏 ✨የፍቅረአዲስ "ልዑል አስወደደኝ" አልበም ነፍሱን ይማረውና💔 ሙሉ ቅንብሩ በሊቁ ኤልያስ መልካ በሚገርም ልህቀት የተሰራ ሲሆን ኤላ በዚህ አልበም የሚገርም ችሎታውን አሳይቶበታል እኛም ይሄን አልበም በቅርቡ የሚጣል ዘፈን የሌላቸው አልበሞች ዝርዝራችን ውስጥ አካተን እንደሰራነው ይታወሳል🥰 ታዲያ ዜማዎቹ ከ1ዱ በቀር በጠቅላላ በአበበ ብርሀኔ ተከሽነዋል "ያሙ ያሙ" ደሞ በኤላ🙌። የ 4ቱ የዘፈኖች ግጥሞች በይልማ ገ/አብ፣ 3ት በአበበ ብርሃኔ፣ 2ት በሲራክ ታደሰ እና አንድ ስራ በሀብታሙ ቦጋለ ነው የተፃፉት። ይህ አልበም ለየት ያለ ነው ግጥም ከዜማ እንዲሁም ድምፅ ከአሬንጅመንቱ ጋር በሚገባ ተዋህዶዋል። ምንም እንኳን ለዛሬ በአሬንጅመንቱም ሆነ በግጥሙ ብሎም በዜማው ፍሰት እጅግ አይረሴ ሆኖ ሁሌ የሚታወሰውን የአልበሙ መጠሪያ የሆነውን "ልዑል አስወደደኝ" ብጋብዛችሁም ከዚህ አልበም ላይ 2 ዘፈኖችን ባወሳ ደስ ይለኛል "ያነቃል"ን እና "በሀገራችን" የተሰኙትን 1ኛ "ያነቃል" ( ግጥም ሲራክ ታደሰ) ቃል ጉልበት አለው ብዙ ነገር ይፈጥራል። በቃል ፍቅር ይገነባል እንዲሁም ይፈርሳል፣ የሰው ልጅ በቃል ተስፋ ያደርጋል በተቃራኒውም ተስፋ ይቆርጣል፣ ቃል ህይወት ይቀይራል፣ ቃል ያነቃል፣ ቃል ይገድላልም'። ይሄን ዘፈን እዚሁ playlist ላይ ስላለ እንድትሰሙት ጋብዣቹአለው ጋሽ ሲራክ እጅግ ድንቅ መልዕክት ያለው የበሰለ ሙዚቃ ነው የፃፉት የፍቅር የድምፅ አቅም ሳይረሳ 2ኛ "በሀገራችን" (ግጥም አበበ ብርሀኔ) በዚህ ዘፈን ስሜታችንን እየቀያየርን ሲያሻን መጨፈር ሲያሻን ደግሞ መተከዝም እንችልበታለን፤ ይህን ዘፈን ሁሌ ብሰማው የማይሰለቸኝ፣ ከነፍስ ጋር የተዋህደ ሙሉ ዘፈን ነው። "በሀገራችን እንደው በሀገራችን እንጫወት በሚያምረው ለዛችን. . ." "ሀገር በሚያሰኘው ወንዝ በሚያስመኘው ዳብሰኝ በኛ ዜማ አካል ነፍሴን ቃኘው" . ባለሽበት ሰላም ጤናን ረጅም እድሜ ላንቺ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብሽ ተመኝቼ ለዛሬ ለብቃ ደሞ አዲሱን አልበም ወደነዋል ፍቅር🥰🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ፍቅረአዲስ_ነቃጥበብ👌🥰🥰 #ልዑልአስወደደኝ #ethiopianmusic #musictube369

About