@endofdays0808: #creatorsearchinsights አርሲ We must stand together. #አርሲ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 04 June 2026 15:23:13 GMT
49586
8617
596
3135

Music

Download

Comments

ffdsdfghhtjutddd
akia :
ውይ የኔ ውድ ደናነሽ በፈጣሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
2026-06-05 00:51:45
304
tsion.tsi3
𝐘𝐞𝐌𝐚𝐫𝐢𝐲𝐚𝐦💝 :
የኔ እናት እንኳን ደና መጣሽ🥺🥰
2026-06-04 17:08:57
200
fta474
frita 96 :
Well come konjo 🥰🥰
2026-06-09 08:47:03
1
lilasweet6
lilasweet new :
ኧረ በማርያም አትጥፊ እህታችን, የእውነት genuinely የምንወድሽ መጥፋትሽ የሚያሳስበን ሰዎች አለን
2026-06-04 22:31:14
87
emuye065
ቢቲ :
ወይኔ ድምፅሽን ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት እህቴ በስመአብ ሁሌ ነበር ማስብሽ እውነት, እንኳን ሰላም ቆየሽልን,እንኳን በሰላም መጣሽልን 🙏🏾🥰
2026-06-05 00:12:00
54
ayeledereje
ayeledereje :
አረ እህቴ እንዴት ነሽ አለሽ እንዴ ድምጽሽን ስለሰመው ደስ ብሎያል
2026-06-04 17:04:38
56
ttiye23
ሰማያዊ :
End of days well come back🙏🙏🙏 all things are Okay by your side ? becouse you gone for long!! You right to say the video🙏🙏🙏(God Bless Ethiopian Orthodox christian)
2026-06-05 18:22:47
0
musemoses2
እግዛብሄር ያውቃል :
እናቁጭብለን እንሙት ነው እህቴ???
2026-06-05 03:58:50
5
shewitgrey
shewit 19👸🦋 :
welcome yene enat🥰
2026-06-04 17:16:38
24
hilmeyawa
ዘ💙ተዋህዶ🙏🌻 :
በማርያም አንች ግን አለሽ?ፈጣር ይመስገን ጠፊተሽብን ነበር እኮ እንኳን ደህና መጣሺ🥰
2026-06-05 03:43:19
19
life.is.not.balan1
Life is not balanced. :
ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰
2026-06-04 21:03:29
14
kito8298
kito :
እንኳን ደህና መጣሽ የገበያ ሰው ሲገናኝ ይገናኛል ሲጠፋፉም የሚጠየቅ ሰው ስለሌለ እንደገና እስኪገናኙ አይ አንድ ሰው እዚህ አውቅ ነበር ብሎ ማሰብ ብቻ ነው የኛም አንችን ከሶሻል ስናጣሽ የሚጠየቅ ጠፍቶ ነበር ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል🙏
2026-06-04 21:15:24
6
ghznew
ሒወት :
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ ደስ ብሎኛል
2026-06-04 17:07:21
11
1sukuna18
☦︎ 𝐒𝐮𝐊𝐔𝐍𝐀 :
Well come girl ✨
2026-06-09 02:05:04
0
jesi6649
jesi🇹🇷🇬🇧 :
ወይኔ መጣሽ እንኳን በሰላም ተመለሽ🥰🥰
2026-06-04 19:18:43
13
hana.hailemariam5
Hana Hailemariam💚💛❤️ዮድ :
ድምጽሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰
2026-06-05 10:11:39
6
lovelyw1
lovely 😍 :
እረ ጠፋሽ ድምጽሽን ስሰማ ደስ አለኝ
2026-06-04 20:06:14
8
mina.love746
Mina love :
enkan dena metash🥰
2026-06-05 11:05:25
1
yenea_coo
yenea_coo :
I Miss you so much. በሰላም ነው?
2026-06-04 18:52:00
6
tesfahunnigusse
Tesfish :
ስለ ጃፓን በአሰፋ ማመጫ የተፃፈውን ''የጃፓን መንገድ'' የሚለው መፅሐፍ ላይ አንብቤዋለሁ እህቴ ትለያለሽ የምለው እኮ በምክንያት ነው
2026-06-04 17:27:14
14
nahomtedros805
🅽︎🅰︎🅽︎🆈︎🅴︎ :
welcome back
2026-06-04 17:09:54
7
yordanos.yordi5
Yordanos 👸 :
Wyy alesh enkuan beselan metash 🌸🌸
2026-06-05 08:44:10
2
real215709
real21 :
እውይ ጠፍተሽብን ደህና ነሽ
2026-06-05 05:30:46
1
19zenash71
19zenash71 :
እንኳን ደህና መጣሽ።
2026-06-05 05:03:50
1
ayaanabdala
ልኑር ተደብቄ :
አለሽ እዳዉበታይጠፈተሽኝ ጨቆኝነበር እኳንደናመጣሽ
2026-06-05 05:11:52
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About