@tewahdo60: ​"ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላኝ እወቁ። ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም አይደላችሁም፥ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።" — የዮሐንስ ወንጌል 15፡18-19 #ኦርቶዶክስ #መድኃኔዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

Mengedegnaw Christian 🕎
Mengedegnaw Christian 🕎
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 June 2026 19:14:58 GMT
124
10
2
20

Music

Download

Comments

letay9011
Letay :
besimab 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-05 07:13:44
0
mesk88763
ቡጡ :
አአረ ምን ጉድ ነው እያየን ያለነው አረ ጌታ ሆይ ለምን ይሆን ኢሄ ሁሉ ግፍ እየደረሰ ዝምታህ ለምን ይሆን ዝምታህ እራሱ እያስፈራኝ ነው 😭😭😭😭😭😭
2026-06-04 19:45:52
0
To see more videos from user @tewahdo60, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About