@user7618294611741: #CapCut

🇸🇦🇪🇹محمد🍫  👈
🇸🇦🇪🇹محمد🍫 👈
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 04 June 2026 23:12:58 GMT
11490
1334
147
49

Music

Download

Comments

n2338563
ألحمدلله❤️ياالله❤️A&N ፊቅሪ❤️ብቻ :
1❤️ሳለትን🥺አደራ❤️2ሠራታኞቻቹንም❤️አደራ 3❤️ሴት❤️ልጅን።አደራ 4🥺መልከም❤️ንግግር።ሰደቃ።ነው። አሉ።ያኛ።ውድ🥺ነብይ።صلي الله عليه وسلم ❤️ያአለህ ያአለህ።እዝነት።ከነሱ።ለይ።ይሁን።ከነሱ።ጎራቤት።ያርጋልን
2026-06-05 11:36:32
36
zed.987
❦︎𝑍𝒆𝒅 𝑊𝒆𝒍𝒐♡︎𝑌𝑒𝒘𝒂☪️ :
ከችግር ቡሀላ😥 በርግጥም ምቾት አለ ብለዋል የኛ ዉድነብይ🥰
2026-06-05 14:45:08
15
user8063782576630
𝄞❥ፀዴዋ♡༅የቆፍጣናዋ༻𝐒𝐢𝐒ꨄ𝐁♡𝐅᭄ :
:ﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺ ( እኔ የማዉቀዉን ብታዉቁ ኑሮ ትንሽ ሥቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር!!)
2026-06-28 18:40:30
5
ekru1888
Ekru منهاج السلفيه الحمدالله :
በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ሠው ስስታም ነው እና መልካም ንግግሮ ሰደቃ ነው
2026-06-05 10:28:05
6
sadhhg5
⏯ልጅ⏩ሡሱ♈️የወደሟ🔐 :
ሶላትአደራ
2026-06-05 08:12:55
9
aeisha1233
Aeisha123 :
ውዱነብያቺንንን S A W ❤️❤️❤️መልካም ንግግር ሰደቃነው ብለዋል
2026-06-04 23:21:51
7
elahiy14
🅣አልሀምዱሊላህ🦋 𝄞 :
طَلَبُالْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ እውቀትን መፈለግ በያንዳዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው🥰🥰صلى الله عليه وسلم😍
2026-06-05 08:52:18
5
hawdi.hadru
ስለኛ ኑሮ :
የትኛው ፅፈን እጨርሰዋለን የኛ ውዱ ነቢ ሰ አ ወ🥰🥰
2026-06-05 11:51:26
6
.z17185
አመለ🎼ሸጋዋ😘🤗 :
በምድር ላይ ላሉት እዘኑ በሠማይ ያለዉ ያዝንላችሗል🥰🥰መልካም ንግግር ሠደቃነዉ🥰🥰
2026-06-05 10:23:07
5
ma001914
M ነኝ ለቤታሰብ ዳራሽ 💫🧕 :
መልካም ንግግር ሰዳቃ ነው
2026-06-08 09:12:06
2
saeda993
Saeda :
መልካም ተናገር አለዛ ዝም በል የኛ ዉድ ነብይ s,a,w ❤️🥰❤️🥰❤️
2026-06-05 15:59:42
4
k52827
🔄منهاج اسلفيه🔄 :
ﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺ ( እኔ የማዉቀዉን ብታዉቁ ኑሮ ትንሽ ሥቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር!!)
2026-06-05 11:40:39
5
.aa18416
ቲቲ የ🅗ዩ አወል𝑠𝑖𝑠የወድሞቸ🅐🅜🅨🅢 :
ስለሏህ አለይ ወሰለም❤️❤️❤️❤️
2026-06-05 20:23:06
2
userqz4qrwil7f
susu🍫🦋 :
መልካምንግግርሰደቃነው።ሶላትንአደራ።የቲሞችንአደራ😥ሱለላህአለይወሠለም🥰🥰🥰
2026-06-05 22:35:12
1
z504431
የሚፍታህእናት🇪🇹⚖️🇵🇸 :
መልካም ንግግር ሠደቃነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰S,,A,,w❤️❤️❤️
2026-06-08 19:14:21
1
user4427538322415
❤ኩን ፈየኩን ❤ :
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
2026-06-05 17:07:36
1
hanifsheikh189
Hanif🎗️ :
መልካምንግግር ሰደቃነዉ🥰
2026-06-07 19:05:42
1
ozzypro7
life,is,shorte❤❤❤💙 :
ሶላትንአደራ❤️
2026-06-05 19:39:45
2
user5691394036873
Ⓜ ሰላም ላሀገሬ ➘🇪🇹 :
መልካም ንግግር ሰደቃነው ብለዋል የኛ ውድ ነብዪ አለዪሂ ሰላም 🥰🥰🥰❤️🌹❤️🌹❤️
2026-06-05 14:57:06
3
susu06981
የሁሡ ተማሪ 🕋🕌 :
ሶላትንአደራ 🥰🥰🥰
2026-06-06 23:12:03
1
medwelo
ኩን ፈየኩን..... :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰አላሁ መሶሌ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ወሀቢቢና ወሸፊኡ ሰለላሁ አለይሂ 🥰🥰
2026-06-11 08:54:37
0
seada7580
lij SUSU የናቷ😘🤟🕌🕋💞💫 :
መልካም ንግግር ሠደቃነዉ ሠለላህ አለይሂም ወሠለም
2026-06-07 05:55:37
2
merema.hassen
መሬም ነኝ የደሴዋ ቀበጥ🧕 :
የኛ ውድነብይ በኔላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል አሉ የኛውድ ነብይ ሰሉ አለነቢ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
2026-06-05 16:47:07
4
m292733
ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆናለሽ ✍️🥀🌿🍒 :
የኔስምተጠርቶ ሰለዋት ያላወረዴ ስስታምነውአሉ ሰሉአለነቢይ.🥰🥰saw🥰🥰saw🥰🥰🥀🥀🥀🥀ዝምያለ ሰው ነጃወጣ ሶላትንአዴራአሉ🥀
2026-06-06 00:12:34
2
To see more videos from user @user7618294611741, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About