@plaisupapohnn: 🤧

Plai Plai
Plai Plai
Open In TikTok:
Region: TH
Friday 05 June 2026 02:17:16 GMT
11657
2371
31
100

Music

Download

Comments

sudkhet_1985
เสี่ยเขต ดีเชล :
หลงแล้ว💕😍
2026-06-11 10:25:09
0
junard310
🅙🅔🅗🅐 :
2026-06-08 15:08:14
0
admiralshadow33
admiralshadow33 :
so wonderful 🥰🥰😍😍
2026-06-14 21:52:59
0
jose.martin.reyes5
Jose Martin Reyes Labastida :
Muñequita hermosa eres una diosa divina ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-06 02:52:49
0
vygeoklexen
Alex Voon :
🥰😍Wow, it's so beautiful
2026-06-05 02:21:40
0
caital0
caital0 :
ที่รักครับ
2026-06-05 07:44:56
0
prateep1981
💮prateep💮 :
นางฟ้า
2026-06-05 19:41:05
0
sugaandy1
SugaAndy :
Baby 😉
2026-06-07 06:16:52
0
paisan_normal.one
Paisan Thammasri :
💖💖💖
2026-06-05 02:18:11
0
mat_ijon
伊容 :
น่ารัก 🥰
2026-06-05 08:23:08
0
bossgood70
Mr.Good :
2026-06-05 02:23:04
0
cholawbs47i
Boss_Peak :
ดีต่อใจ🥰
2026-06-05 05:16:13
1
keerati_i
อิฐ' บล๊อกก. :
😍😍
2026-06-08 10:27:48
0
jaytolove
ธีระ สุดหล่อ :
❤️❤️❤️
2026-06-05 09:28:16
0
songwut_chaiwangchai
Songwut Chaiwangchai :
😉😉
2026-06-07 09:00:42
0
user907612354086
มานพ :
♥️♥️♥️♥️
2026-06-07 08:24:29
0
vachpoaonann
Vachpoaonann :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-05 16:33:43
0
o_basbas_o
Bas BK :
😊😊😊
2026-06-08 02:03:20
0
warawut.cheedam
Baby Boss( 담 )🇰🇷🇹🇭 :
😊😊😊
2026-06-05 08:55:49
0
dy6fmi1x17rw
นาย โว ใจดี :
🙂
2026-06-05 07:17:40
0
black_shadowking
ณัฐวัฒน์/The JOKER. 🃏 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-05 06:37:56
0
ohojojoe
OhoJoJoE :
😳😳😳
2026-06-05 02:19:01
0
To see more videos from user @plaisupapohnn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ላገባት ያሰብኳት ልጅ ነበረች። የፊታችን መስከረም ሲመጣ ሁለት አመታችን ይሆን ነበረ። የሆነ ጊዜ ከኔ በፊት የነበራት ቦይፍሬንዷ ጋር የተለያዩበትን ምክንያት ስጠይቃት በሀይማኖት ምክንያት ነበረ ያለችኝ። አሁን ግን ይሄ ውሸት ሆኖ ተገኘ። ሀይማኖታቸው አንድ ነበረ። ንዴቴን ዋጥ አድርጌ ቀስ ብዬ ምርመራዬን ቀጠልኩ። የሀይማኖቱን ስም መጥቀስ አልፈልግም። በእርግጥ በወሬ ደረጃ ሀይማኖቷን ጠበቅ አድርጋ ለመያዝ ትሞክራለች።  ተግባሩ ላይ ግን ብዙም አይደለችም። ብቻ በቅርቡ ከኤክሷጋ እውነተኛው የተለያዩበት ምክንያት በላዩ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ማግጣበት እንደሆነ የአገር ማስረጃ አገኘሁባት። እሷም ብዙ ካጉላላችኝ በኋላ እውነቱን አምና ነገረችኝ።  ኤክሷ በሷ መማገጥ የተነሳ በጣም ተጎድቶ፣ ጤናው ተቃውሶ ፣ስራም ማቆሙን እንደምታውቅና ብዙ አቅም እያለው  ከሰው በታች መሆኑ እንደሚያሳዝናት ነገረችኝ። መቼም የማልማግጠው ላንተ ሳይሆን የሚያደርሰውን ጉዳት ስላየሁ ነው ብላ ልታረጋጋኝ ሞከረች።  በአጠቃላይ ላሳጥረውና ኤክሷ ላይ ያደረገችውን ነገር እኔ ላይ እንደማገጠችብኝ ነው የቆጠርኩት። አንዴ ከማገጠች ድጋሚ እኔ ላይ ላለመማገጧ ምንም ማሰተማመኛ ስለሌለኝ እየወደድኳት ልለያት ወስኛለሁ።  እስቲ ሀሳብ አምጡ። አይኔ እያየ ሯጭ አግብቼ ስሯሯጥ አልገኝም። ግን ደሞ እንዳይቆጨኝ ለየት ያለ እኔ ካላየሁበት አንግል አይታችሁ አብሬያት እንድቀጥል የሚያጠነክር ሀሳብ ካለ ልስማ።

About