@gvinleuktwd: Con este esmalte en gel de secado rápido, lograr unas uñas hermosas nunca había sido tan fácil. No necesita lámpara, tiene un brillo espectacular y una duración increíble.​ 🌈 Más de 90 colores para elegir y combinar con cualquier estilo.​ 🔥 Aprovecha la promoción y elige tus tonos favoritos antes de que se agoten.​ 🛒 Haz clic en el carrito naranja y luce unas uñas perfectas todos los días. #ViralMX #Mujer #ComprasTikTok 💅✨🌈🛒🔥 #ModoPartido #Seasonal Trend

ValeBeauty
ValeBeauty
Open In TikTok:
Region: MX
Friday 05 June 2026 09:20:00 GMT
433
5
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gvinleuktwd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤✅​የህይወት እውነተኛው ሚዛን✅🌺 🌻#​ሰው በምድር ላይ ሲኖር ሌት ተቀን የሚደክመው፣ የሚለፋውና ላቡን የሚያፈሰው የራሱንም ሆነ የወዳጆቹን ህይወት ለመቀየር፣ የተሻለና የተደላደለ ኑሮን ለመምራት ነው። የድካማችን ሁሉ ግብ ራሳችንን ማሻሻል፣ ሰላምና እርካታን ማግኘት ነው። ✅​ነገር ግን ብዙ ጊዜ በጉዟችን ላይ የህይወትን እውነተኛ ትርጉም ስንስት እንታያለን። ድካማችንን ሁሉ ከሌሎች ጋር ወደ መፎካከርና ሰውን ወደ መብለጥ አዙረን ራሳችንን በከንቱ ውድድር ውስጥ እናስገባዋለን። ይሁንና እውነተኛ ስኬት ማለት ከሰው መበለጥ ወይም ሌላውን ጥሎ መውጣት አይደለም። ከሰው ለመብለጥ መኖር መጨረሻ የሌለው የጭንቀት አዙሪት ውስጥ ይከታል፤ ምክንያቱም ሁልጊዜም ቢሆን ከእኛ የበለጡ ሌሎች ሰዎች መኖራቸው አይቀሬ ነውና። 🌺​ማሸነፍ ማለት ትናንት ከነበርንበት ማንነት ዛሬ የተሻልን ሆነን መገኘት ነው። ትልቁ ትግል ከማንም ጋር ሳይሆን ከራሳችን ጋር ነው። ራሳችንን ለማሻሻል፣ የተሻለ ኑሮ ለመኖርና በነገራችን ሁሉ ፍሬያማ ለመሆን ስንጥር ነው ህይወታችን ትርጉም የሚኖረውና እውነተኛ ሰላም የምናገኘው። ማንም ላይ ሳንቀና፣ የሰውን ስኬት ሳንቀማ፣ በቅንነትና በታማኝነት የራሳችንን መስመር ይዘን ስንጓዝ የደረስንበት ቦታ ሁሉ የተባረከና የከበረ ይሆናል።      🌺--ቃኘው እሸቱ (ዳዊት) ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን!! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

About