@amharicnews1: Dramatic News Intro "ኢትዮጵያ በለንደን ፍርድ ቤት ልትቆም ነው?#Ethiopianews #LondonCourt #BreakingNews #amharicnews #ViralVideo

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 June 2026 08:57:32 GMT
174248
13520
357
3254

Music

Download

Comments

thug.life5935
የዋህ ሰው ለራሱ ክፉ ነው :
እዛ ወስዶ ነው ምያስሩን
2026-07-23 15:10:39
185
lion.fox85
Lion Fox :
እዛ ወስደው ቢያስሩን ከብልፅግና ግፍ እናመልጥ ነበረ
2026-07-23 22:01:27
97
benja75819
benja :
aye engliz
2026-07-26 18:26:05
0
atsedeasefa
atsedeasefa :
ወስደው ይሰሩን እንኳን የምንከፍለው የምንበላው የለንም
2026-07-24 14:43:36
13
user8162068844
Alazar :
ልጆቻቸውን አሜሪካ ልከው በ35.000 ዶላር የሚያዝናኑት ይከፍላሉ ሰው የጅን ማግኝት አለበት
2026-07-24 11:52:24
15
twisdom80
t@wisdom :
አንደው ፈጣሪ አርድቶን አዛው ወስደው ባሰሩን
2026-07-23 21:29:50
9
hailush.144
Hailush ##tech :
ለኔ ነው እንዴ የሰጡኝ ለሰጡት ይያዙት
2026-07-26 07:01:59
7
hmc448094
Hailu💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ :
በዱባይ በካናዳና በእንጦጦ ጫካ የገነቡትን ቪላ ቤት ሽጠው ይክፈሉት።የኢትዮጵያ ህዝብ የለበትም።🙏
2026-07-26 15:21:45
9
roba___bee
🅡🅞🅑🅐___🅑🅔🅔 :
እኔ አይመለከተኝም 🤷‍♂️😅
2026-06-05 17:45:50
42
afw576
ናቢ :
እኛም እኮ አሁንም እስር ቤት ነን ለውጥ የለውም
2026-07-23 07:25:06
9
user4204536533818
ሰለሞን :
እኔ አልተበደርኩም የለሁበተም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-06 06:03:06
18
.anber.47
@Amber ፳፻፲፰ :
ሆዳቸውን በህዝብ ገንብ የወጠሩ ባለስልጣናት ይክፈሉ እኛ ምን አገባን
2026-07-21 10:48:10
7
meserethailu254
mesi🌹🌹🌹 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-06-05 18:23:37
12
chuchualula
H2O @7777 :
ይማሩን
2026-06-05 16:02:10
9
user8594120265244
Emu2020 :
ምናገባኝ
2026-06-05 18:12:54
7
user1313031308034
የችግር ታጋይ :
አያገባኝም
2026-06-06 17:31:34
6
temsgen.abeje
Temsgen Abeje :
የለኝም እኔ ይሰማልኝ
2026-06-05 19:23:29
6
ablex2127
ይሁን እስኪ :
ተመስገን
2026-06-05 16:15:16
6
user2902704020507
መደሀኒ አልመ አባቲ :
እልልልልልልልል
2026-06-06 07:33:08
7
zedujame
Zedu Jame :
እኔ የለሁበትምምምም
2026-06-06 04:13:15
6
ketemaw.wletaw
ተበድሎ ይቅር ማለትን አንተ አድለኝ :
መሪዎቻችን በስቅላት ይቀጡ እኛ ሂደን ሰርተን እንክፈል 💪💪💪💪
2026-07-26 06:16:54
1
yeshimebetabebe12
Yeshi የሀበሻ አልባሳት :
ከዛ ሂጀ ለመታሰር ዝግጁ ነኝ
2026-07-26 14:43:47
2
yohanitsm
mesyohanit :
ድጋሚ ሊበደር ነው አይደል
2026-07-26 10:30:37
2
21212121abab
ሁሉም በጊዜው ይደርሳል :
እንደ ሃሳብ እዳውን እዛው ሂደን ሰርተን ብንከፍል ባይ ነኝ
2026-07-25 11:42:47
4
habtamu.goderaw
Habtamu goderaw :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-06-13 04:38:28
2
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About