@abu_mahir_028: የአዲስ አበባ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ አምባሳደር ዓሊ አብዶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ • ​ሀሩን ሚዲያ | ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ል ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን በ27ኛ ከንቲባነት ከ1990 እስከ 1995 ዓ.ል. የመሩት አምባሳደር ዓሊ አብዶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ። ​አምባሳደር ዓሊ አብዶ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው፣ ዛሬ ሌሊት ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል። በአርሲ ድሬ ከተማ ከአባታቸው ከአቶ ዓሊ ሱለይማን እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አፀደ ወልደማሪያም የተወለዱት አምባሳደር ዓሊ፣ ከትዳር አጋራቸው ጋር በጋራ ያፈሯቸው ሁለት ሴት እና አንድ ወንድ ልጆች አሏቸው። ​አምባሳደር ዓሊ አብዶ በቆዩባቸው የሥራ ዘመናት ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን በቅንነት፣ በታማኝነትና በታታሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪ እንደነበሩ ተገልጿል። ​የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ከጁምዓ ሶላት በኋላ፣ በዳለቲ አካባቢ በሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር ስፍራ፤ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ይፈጸማል። ​ሀሩን ሚዲያ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እየተመኘ፤ አላህ (ሱ.ወ) ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ዘንድ ዱዓ ያደርጋል። ​ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። ​📅 ዙል-ሒጃ 19 ቀን 1447 ዓ.ሂ አላህ መሐርታን ለግሶ መልካም ሥራዎቻቸውን አባዝቶ ጀነቱን እንዲመነዳቸውም ዱዓዬ ነው። . . . #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #cupcut #viraltiktok #fypシ゚

Abdela
Abdela
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 June 2026 09:19:23 GMT
28239
1418
71
548

Music

Download

Comments

abdela.shifa
Abdela Shifa :
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ 🤲🤲🤲 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን።
2026-06-05 09:34:33
25
etoeslam
etho eslamic vido# :
አላህጀነተልፈረዶውስይፍቅህ 🤲🤲🤲
2026-06-05 17:57:37
12
ebnu45
ebnu :
mashallah ! Allah will give you the highest level of Jennah amen
2026-06-05 18:08:27
4
user3048055573861
user3048055573861 :
የመልካም ሠው ሥራ ኸየው ነው
2026-06-05 15:16:45
12
ayu.lala30
ayu lala :
🤲🤲🤲አላህ ጀነተል ፈረዶውስ ይወፍቅህ 🤲🤲🤲
2026-06-05 18:08:29
13
dinsefa.temam
ካ ማቲ ካ ኦራ :
አላህ ቀብርህ ብርሀን ያድርግልህ
2026-06-05 17:01:57
9
ebrahimfurniture7
Ebrahim-furniture :
አላህየጀነትይበልህ
2026-06-05 17:53:41
5
zizu6939
ZiZu :
አላህ የጀነት ይበልህ
2026-06-05 14:42:26
4
user.tarzan3
user Tarzan :
ጀግና የሆነ ሰውዬ🥰🥰
2026-06-05 19:01:25
3
user21428677661816
አይ ኢዱንያ ስንቱን አሣየሽኝ :
አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቆት መልካምነት ለራስ ነው🙏🙏🙏🙏
2026-06-05 20:04:28
4
user936984702717
user936984702717 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Allah yirhamek wendim Ali Abdo
2026-06-05 17:28:17
3
abu.bilal05
Abu Bilal :
allahi jentl firdos allah ywefikihi
2026-06-05 14:40:04
4
mohammed.muy
Mohammed Musa :
Allah Yezenelewet!!! Awo Tekenesale!!!
2026-06-05 18:34:47
4
jibriljafer1
jibriljafer219 :
rahamatansihaqananisu
2026-06-05 18:52:05
3
belatibe
sadam jabir :
allah yerhamuhu
2026-06-05 14:55:50
3
seid.mohammed421
Seid Mohammed :
ALHA JENETL FERDOS YASGEBHA
2026-06-05 15:13:12
3
unknown983302
Un Known :
አላህ ይዘንልህ
2026-06-05 20:01:18
1
tufabekata
Tufa Bekata :
🤲🤲🤲አላህ ጀነተል ፈረዶውስ ይወፍቅህ 🤲🤲🤲
2026-06-05 19:31:58
1
user31980533174556
mohammed :
አላህ ይማረው ቤተሰብን ቴክር ማረግ አለብን
2026-06-05 18:31:14
7
ferhanme
Ferhan me :
አላህ ይዘንልህ🥺
2026-06-06 07:45:33
0
siraj6483
Sr Name :
አላህ ይዘንለት
2026-06-06 09:16:57
0
user2725289078429
Masr :
አላህ ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቆት🥰🥰🥰
2026-06-06 09:37:59
0
user1576882348239
abdi :
አላህ የጀነት ያርግህ ባለ ውለታችን
2026-06-06 06:46:23
0
aliya.ibrahim135
aliya ibrahim :
አላህ ይዝነልህ
2026-06-06 08:15:36
0
mohammed.kedir.muz
MOHAMMED KEDIR MUZEMIL :
አላህ የጀነት ያድርግህ
2026-06-05 21:25:46
0
To see more videos from user @abu_mahir_028, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About