@user726936291: Скучаюю❤️‍🩹 #любовьнапрокат #глубокиерекомендации #рек #дефнеомер

user726936291
user726936291
Open In TikTok:
Region: KZ
Friday 05 June 2026 12:05:31 GMT
947
72
0
5

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user726936291, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'እሹሩሩ'🤌☺️ ✨እ.ኤ.አ ሰኔ 14;1976 ነበር  ጃፓን ሀገር የተወለደው ስለ ውልደቱ ግማሽ ኢትዮጲያዊ ግማሽ ጃፓናዊ ነው ገና የአንድ ዓመት ልጅ እያለ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን በቅዱስ ዮሴፍ እና በሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ተምሯል ። በመጀመሪያ የተጫወተበት ባንድ ዳህላክ ነበር ። ከዛም በኢት-ስታር፣በዋቢሸበሌ ባንድ ተጫውቷል ። ከሀገር ከወጣ በሗላ ከሙሉቀን መለሰ ጋር ለሁለት ዓመታት ተጫውቷል ። የሙዚቃ ትምህርትን በበርክሌ ዩኒቨርሲቲ ሙዚቃ ተምሯል ።የሙዚቃው ኢንጅነር . ሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እስቲ ለታለቁ ሙዚቀኛ አበጋዝ ክ/ወርቅ ያለን ክብር እንግለፅ፤ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አስበን አበጋዝን መርሳት አይቻልም፤ አበጋዝ ያልነካው አሻራው ያለረፈበት አርቲስትም በቁጥር ትንሽ ነው (ለማስተረንግም ቢሆን ላንጋኖ ስትዲዮ የሚቀር የለም ...የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንድን ግጥምና ዜማ አቀናብረው፣ ለጆሮ ለየት የሚሉና ልብን የሚማርኩ፣ ሰዎችን በተመስጦ ወደ ሌላ ቦታ የሚወስዱ ዘፈኖችን መፍጠር ይችላሉ። አበጋዝ እውነተኛ ሙዚቃ ጆሮን ኮርኩሮ ልብን የሚመስጥ እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሚሆን ነው፡፡ ዘመን ከማይሽራቸው ዜማዎች ጀርባ ያለው አበጋዝ ነው፡፡ በሙዚቃው የተለያየ ትውልድን ማገናኘት ችሏል፡፡ ለሀገራችን ሙዚቃ የተሰጠ ልዩ አቀናባሪ መሆኑን ብዙዎች ይመሰክሩለታል።ብዙ ጊዜውን የሚያሳልፈው ስቱዲዮው ነው፡፡ .. ትህትናው፡ ብሔራዊ ስሜቱና ለሌሎች ያለውን አድናቆት ብዙዎች ያወሱለታል፡፡ በዚኽም ያከብሩታል፡፡ ከ100 በላይ አልበሞችን አቀናብሯል ጥላሁን ገሰሰ፣ማህሙድ አህመድ፣አስቴር አወቀ፣አሊ ቢራ፣ቴዋድሮስ ታደሰ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዮሀንስ፣አረጋኝ ወራሽ፣ሀመልማል አባተ፣ኩኩ ሰብስቤ፣ነፃነት መለሰ፣እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ)。。。  ከአሁኑ ድምፃውያን ደግሞ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ጎሳዬ ተስፋዬ፣ህብስት ጥሩነህ፣ሚካሄል በላይነህ፣ታምራት ደስታ፣ዳዊት መለሰ፣ግርማ ተፈራ፣ሀይልዬ ታደሰ፣ሸዋንዳኝ ሀይሉ፣ሄለን በርሄ፣የኛ。 የአበጋዝ ክ/ወርቅ የቅንብር ጥበብ ያረፈባቸው ድምፃዊያን ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ በፊልም የተሳተፈበት ቀሚስ የለበስኩለት ፊልም በ2ተኛው ጉማ አዋርድ ምርጥ ስኮር አሸናፊ ነበር አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ።👏🙏 ታዲያ ለዛሬ እሱ ከሰራቸው ውብ አልበሞች ዋነኛው ከሆነው የሶልንግስቷ አልበም 'የአስቴር ትዝታዎች' ላይ 'እሹሩሩ'ን ለትውስታ ጋብዤያቹ ላብቃ🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #አስቴርአወቀ #fyp #እሹሩሩ #musictube369 #ethiopianmusic

About