@_eakasss2: የ ሰው ልጅ ነገሮች የቱጋና መቼ እንደሚያበቃ ሲያውቅ ነው አንድ ቦታ ሰክኖና ተረጋግቶ መቆየት የሚችለው its a fact!🤷‍♀️

ኤካስ_Abiye
ኤካስ_Abiye
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 June 2026 14:56:44 GMT
31153
1080
60
191

Music

Download

Comments

mitabezu
kiddy :
ምርጥ ሃሳብ ነው አቢዬ 🥰
2026-06-06 12:01:52
32
fikrte065
🌺እሙ🌺🌺የናብረዋ🌺🌺🌹🌹 :
ምርጥ ሀሰብ እንዳንች ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏በተለይ የደሞዝ ማሸሻያ ጓደኛየ አሁን አንድ ቤት ከገባች 6 ወር ሆናት ግን ምንም አይነት የደሞዝ ማሸሻያ አልተደረገላትም እና በዚሳምንት ቤት ትቀይራለች
2026-06-11 13:50:54
1
lensaunited53
lensaunited53 :
ለእነርሱ በምንከፍለው ደሞዝ ሥራ የሚያቀል ዕቃ መግዛት እንጂ ሆዳቸውና ክፍያቸው አይቻልም
2026-06-07 08:20:57
11
yaya.fafy
Fafi bint seid :
በለው ሀገራችን አረብ ሀገር ሆነች በይና
2026-06-06 17:54:07
5
user5606291145340
melos :
የኔን ልንገራችሁ።ጎበዝ ከሆኑ በየኣምስት ወር ጭማሪ ይኖራችዋል የሚጠበቅባቸውን ከተወጡ።ለ ኣንድ አመት ነው ማቆየው።በጠቅላይ በጣም ከተመቸችኝ በጋራ ፍላጎት ይቀጥላል።ለሶስት በኣል ከፍያለ ስጦታ ።በሁለት ወር አንዴ የንጽና መጠበቂያ ቅባቶች ዶዶራንት ሌሎችም።በወር አንዴ ከኛ ጋ የእራት ግብዣ።እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ ገጥመውኝ ኣያቅም።እንደሰው ክፍተት ይኖራቸዋል ያንን በመመካከር እንፈታዋለን።አሰሪዎች ክብር ፍቅር እንስጣቸው።
2026-06-06 21:54:32
2
yemata.teshager
የማታ ወርቅ :
yes
2026-06-13 16:33:58
1
efrataef
winta yo :
መዉጣት ከፈለጉ እኮ contrat አያስቀራቸዉም ቀንድሺን አስበቅለው በራስሽ እንዲታስወጫቸው ያደርጉሻል
2026-06-06 05:30:21
6
merym9273
Merry yemaryam :
ሃሳቡ ጥሩ ነው 👌 ኮንትራቱ ግን በየወሩ የሚታደስ ይሁን አይደል ለምን ብትሉ ሁሉንም እችላለሁ ይሉና ቤት ሲደርሱ ወፍ የለም
2026-06-07 04:56:39
4
neb2070
NEB :
ኩንትራት የሚያዋጣው የሙያ ሰርተፍኬት ሲኖራቸው ቢሆን ይሻላል እንጂ ሳናውቃቸው ኩንትራት ከባድነው።ወይደግሞ ኩንትራት ከመፈራረም በፊት የአንድ ወር የመተያያ ጊዜ ቢኖረው
2026-06-13 23:01:53
1
fantu.tiyee
Fantu tiyee :
ይሄ ጥሩነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 23:15:51
1
samigoropeoole
yvrkdv :
አዎ
2026-06-08 12:54:49
3
elfi.regasa
model elfi :
hagerachew selahona kaletemechachew ayisemushem ka hager wicim habesha aletachalem kaltemachew way bet yeqayeral wayem yixefal ba konterat la 3 shi 6 shi damoz esu qerto yaxena mermera benadergelachew
2026-06-05 16:17:56
1
user983678809298
user983678809298 :
በጣም ትክክል አስማት የሆነ ሀሳብ ነው ያመጣሽው
2026-06-06 07:11:56
1
user8879468990531
user8879468990531 :
አይናገሩም ብትጠይቂያቸውም
2026-06-07 16:38:23
1
user79002273135214
Bitania :
አረ በሆነ
2026-06-06 21:07:45
4
hanahabitsh5
Hanabond0516 :
betkekl👏👏👏
2026-06-06 20:42:58
3
kalkidankasahun50
kalkidankasahun :
Teru hasab neber gn ahun lay areb hager lemehed eskiyalkelachew mekoya new mifelgut ena Eshi milu ayemeslgnm
2026-06-06 19:55:24
1
lensaunited53
lensaunited53 :
አላስፈላጊ ፍጥረቶች ናቸው ጤና እንሁን እንጂ ራሳችን ተባብረን መሥራት
2026-06-07 08:17:56
2
etsubbbbbdink
Etsub dink :
ayefelgutem lensu ayemchem bezalay delaloch yehn ayefelgum
2026-06-06 12:28:03
1
user6729552861043
user6729552861043 :
የሁላችን ሀሳን ነው🥰🥰🥰
2026-06-06 14:39:38
3
ustina19a
Lidu & Yostina :
በጣም
2026-06-06 17:28:55
2
meeti673
meeti.Amboo(GDR) :
yes
2026-06-06 13:25:03
3
mahderamare45
Mahder amare :
awo yehun!!!!!!
2026-06-07 16:07:08
1
hannamamo1
hani :
hula emsbew negr
2026-06-07 12:10:18
1
To see more videos from user @_eakasss2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About