@belstory27: የሰው ዝግመተ ለውጥ፡ እውነታ ወይስ አፈ ታሪክ? #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral🖤tiktok #Evolution

Bel
Bel
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 05 June 2026 16:14:20 GMT
75725
8888
125
1168

Music

Download

Comments

who_knows9630
👤@369 :
የኔ ጥያቄ ከሳይንስ በመነሳት ዝንጀሮ እራሱ ከየት መጣ? ዝንጀሮዎቹን ያመጣቸውስ ከየት መጣ?
2026-08-22 14:57:27
4
axmanss
𝚲𝛘ʍ𝛂𝛈’𝛅 :
ሳይህ በ logic የምታምን ትመስላለህ! እና ኬት መጣን ትላለህ ከአዳም እና ሄዋን? ያ ከማመን ወጭ ምን logical ማስረጃ አለህ
2026-06-06 09:39:23
38
dagihd1
dagi 19 :
የወንዶች ወደ ፊለፊት መቶ ነው 😂
2026-06-05 17:56:09
111
user51623406305308
solan888👠🎬✨🇺🇸 :
ሳይነስ😁😂
2026-06-06 09:44:49
16
nahom7590
Nahom :
አርሲ ትጣራለች
2026-06-07 09:16:24
14
ayanprinc402
ayanprinc402 :
ሳይንስ እያለ ያለው እኮ አሁን ያሉትን የቺንፓዚ ዝርያ አይደለም እነሱ ያሉት ከረጅም አመታት በፊት ይኖሩየነበሩ ዝርዮች ናቸው እነሱም ወደሰውነት ተቀይረው ዝርያቸው በሰውነት ተቀይሯል ። ስለዚህ አሁን ያሉት ለምን እንደማይቀየሩ ይገባሀል ብዬ አስባለው።
2026-09-01 22:23:30
1
noahi1002
Noahi100 :
He’s actually right 🔥
2026-06-05 19:06:52
9
weldes632
weldsh :
ትመቺያለሽ አኮ ብሮ
2026-08-25 18:48:48
1
isgodaliveor
official እውነታ truthphilosopher :
read more about evolution bro
2026-07-02 08:00:05
2
user380723701399
ወቸዉ ጉድ😏 :
አእምሮ አለዉ
2026-06-06 13:06:17
7
rihantjwue3
@ Rich BTS :
በጣም በጣም ደስ ደስ የሚሉ ታሪኮችን ነው የምትለቅልን እኔ ግን በጣም የምወደውና ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ስለጃፓኖች የሰራኸውን ነውለምን እደሆነ አላቅም።እና በድጋሚ ስለሚፈጠሩት ሰዋች ብቻ በርታ😁😁
2026-06-07 14:22:26
2
sudaistamene1
Sudais tamene :
የሰው ልጅ በ ኃያሉ አላህ ኃይል ከ አፈር እና ከ ጭቃ ነው ነብስ የዘራንበት ☝️
2026-07-27 03:14:27
3
mkshadow_1
MK :
ምንድነው ሳይነስ አድምጡት 😂
2026-06-06 17:08:25
5
user15127059198137
ISHAK- :
saynes
2026-07-11 05:41:16
1
adesu2018babilu
adesu.new :
የሴቶችን ባላቅም የወንዶች ከፊት ነው😂😂😂
2026-06-10 19:25:29
1
reja_ja12
reja_ጃ🍁 :
eyoba🥺
2026-06-06 19:48:20
2
samuelabiot183
TOME :
tebrek
2026-06-05 16:36:04
5
dereje0382
Dereje zeleke :
Arrr ante sawu, hasbun altrdahim malt kezinjero mata sayihon kecommon ''ancestor'' nw yematwu nw mibelwu
2026-06-06 12:09:23
4
habtamu121
የልደታ :
አያስኬድም
2026-06-09 16:02:52
1
itz_yosef14081
¥osa~፩፬ :
አረ Copylink እያረጋቹለት
2026-06-07 09:12:52
1
user8446068797484
Scientist & Philosopher 🥼🥼 :
ኣንተ ኣትውቅም እንጂ መጀመርያ ሁሉ ነገር ከኣይጥ ነው የምጀምረው። ሌላ ነገር ደሞ ሰውልጃ ራሳችን ዘንጀሮ ነኝ የሚል ሳይነስ የለን ከዘንጅሮ የሚመስሉ በፍልቀት ነው የመጣን።
2026-06-07 17:25:37
2
oldnati2
N.B.A :
አዳምና ሄዋንስ ሳይንሱ ውሸት ነው
2026-06-06 06:49:29
2
brukb07
Sancho :
ትችላለሽ🤜
2026-06-07 11:13:33
1
phila59574
phila :
የ ሰው ልጅ አና ቺምፓንዚ ልዳቀሉ የማይቸሉት የክሮሞዞም ቁጠር ተመሳሳይ አለመሆን ነው የ ሰው ልጅ 46 ክሮሞዞም እና 23 ጥንዶች አሉት ቺምፓንዝ ደግሞ 48 እና 24 የሄ አለመመጣጠን መራባት ላይ ችግር ያመጣል ያቺ 2 ፐርሰንት በጣም ትልቅ ለዩነት አላት
2026-06-09 03:19:24
1
lolo_wifi
LoLo_wi-fi :
ayii Ethiopia
2026-06-06 18:44:42
1
To see more videos from user @belstory27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About