@thaidan_22:

Nguyễn Thái Đan
Nguyễn Thái Đan
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 05 June 2026 17:24:54 GMT
190
38
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thaidan_22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

... የሆነ አይነት ፍቅር አምሮኛል የሆነ አይነት መፈቀር ገና እሱን ሳስበው ሰውነቴ የሚደነግጥለት አይነት ፍቅር   የሚበላውን ጣዕም ያለቀውን ማስቲካ ካፉ ወስዶ ጥፍጥናውን በከናፍሩ መቀበል ያለው ጣፋጭ የሆነ  ፍቅር ፈልጌያለሁ  አለ አይደለ አዩ አወሩ ሳልል ልክ እንደ ህፃን ልጅ እንዳሻዬ የምሆንበት ፍቅር አምሮኛል  ገና ሳየው ሰውነቴ የሚዝልለት ፍቅር አይኔ እንባ የሚያቅርለት ፍቅር ፈልጌያለሁ  ስሙን ሲጠሩት የልብ ምቴ የሚጨምርለት አይነት ፍቅርን እንዲይዘኝ ነው የፈለኩት በነፃነት እርቃኔን ቆሜ የምንጎማለልለት  ቲሸርቱን አልያም ሸሚዙን ለብሼ የምጨፍርለት አይነት ፍቅር ነው መጠለፍ የምፈልገው  አደባባይ ላይ በኩራት እጆቹን ይዤ የምወጣለት ፍቅር ነው ያሰኘኝ የሆነ እሁድ እለት ለሊት እቤቱ ተደብቄ ገብቼ የሞቀው አልጋው ውስጥ እቅፉ ውስጥ የምገባበት ፍቅር በጠዋቱ ውርጭ የቀዘቀዘውን እግሬን በ እግሮቹ አማሞቅበት ፍቅር  በ እንቅልፍ የደከሙትን አይኖቹን ቁንጩን ከናፍሩን ከ እንቅልፉ እስኪነቃ ድረስ የምስመው ሰውነቱ ውስጥ ሽጉጥ የምልበት ፍቅር አሰኝቶኛል  ቁምጣውንና ቲሸርቱን ለብቼ ቁርስ የማበስልለት ቡና ሳፈላ እየረበሸ የሚስመኝ አይነት ፍቅር ይሔ ሁሌ ንፁህ ንፁህ የምንሸትበት ፍቅር ነው የፈለኩት  ሁሌ እሱን እሱን የምሸትበት ፍቅር ነው ያሰኘኝ ሻወር ስወስድ መቶ የሚረብሸኝ ፀጉሬን የሚያጥበኝ አይነት በ አረፋ ተሸፍነን የምንላፋበት ፍቅር ነው ያሰኘኝ  ጎደኞቹ ፊት አክብሬ የማስከብረው አይነት ነፃነቱን የማውጅለት ፍቅር  አንገቴ ስር ያሉትን ጥንጥ ፀጉሮቼን በምላሱና በጥርሱ ስሚያ የሚለቅም አይነት ፍቅር  ጆሮዎቼን የሚስምልኝ የሚነክሰኝ አይነት ልጅ ለመውለድ ስንጥር ስናልም የውሸት ሳምጥ አብሮ የሚጨነቅልኝ አይነት ወለድኩ ብዬ አሸንጉሊቱን ስሰጠው የ እውነት እርካታና ደስታ ያለውን ፈገግታ እሚፈግግልኝ አይነት ፍቅር ነው ያሰኘኝ  የቤቶቻችንን እቃዎች በምናባችን የምንስልበት ይሔ እቃ እዛጋር እዚጋር መሆን አለበት ብለን የምናወራለት ፍቅር ስለ ቤተሰቦቻችን በፍቅር የምናወራበት አይነት  የሱ እናትና አባት የኔ ቤተሰቦች እስኪመስሉ ድረስ ለኔ የሚወግኑበት የኔ ቤተሰቦች የሱ እናትና አባት እስኪመስሉ ድረስ ለሱ የሚወግኑበት አይነት ፍቅር ነው ያሰኘኝ  አይኖቻችን የሚያወሩበት ትንፋሾቻችን የሚኖሩበት እጆቻችን የማይላቀቁበት ፍቅር ነው ያሰኘኝ አው እሱን ፍቅር ነው መፈቀርም ማፍቀርም ያሻኝ  ነበር ያልሆነ ፍቅር ነው ምፈልገው ነበሩ ሳይሆን አሉ የሚያስብል ፍቅር ነው ያሰኘኝ  ✍🏻አሃቲዬ #አሐቲዬ

About