@wasumohammed: "ሌሊቱን በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የድሮን ጥቃት ተፈፀሟለ"ምንጮች ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በነበሩ 9 ባለተሳቢ ተሽከርካሪዎች ላይ የድረን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።ተሽከርካሪዎቹ የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት እንደነበሩ የተጠቆመ ሲሆን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ገምሃሎ -ሽራሮ ገብተው ከቆሙ 24 ሰዓት አልፏቸዋል ብለዋል።የጦር መሳሪያ ሳይጭኑ እንዳልቀረም ተጠቁሟል።ለዚህ ማረጋገጫ የተባለው ትናንት ሌሊት የድሮን ጥቃቱ ሲፈፀም ለሰዓታት የቆዬና አካባቢውን ያናወጠ ፍንዳታ ታይቷል ተሰምቷል ሲሉ ምንጮቼ መስክረዋል።በሽራሮና ገምሃሎ የህውሃትአርሚዎችና የሻዕቢያ ሃይሎች እንደሚንቀሳቀሱ በአካበቢውም ድብቅ የጦር መሳረያ መጋዘን እንዳዘጋጁ ተጠቁሟል።መረጃውን ከእነሎኬሽኑ ለዋሱ መሐመድ ያቀበሉት የትግራይ መረጃ ምንጮች አሽከርካሪዎቹ ከመኪና ውጭ ስለነበሩ ከሞት መትረፋቸውንም ገልፀዋል።ለተጨማሪ መረዳት ምስሎቹን ይመልከቷቸው። video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #WasuMohammed #breakingnews #tiktok #foryoupage #viralvideo
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Saturday 06 June 2026 06:06:19 GMT
Music
Download
Comments
Yasin yimam :
እሰይ🥰
2026-06-06 06:48:30
72
calm down :
ይኸው ነው 👌
2026-08-01 19:58:28
1
byg :
first
2026-06-06 06:08:29
4
Ethiopia :
እሰይ
2026-08-01 09:01:57
0
Awel7324 :
aska
2026-08-01 17:10:11
0
🚵ስኬት🚣 :
እሰየ ደግ
2026-08-01 12:33:10
0
Nesit :
2026-06-06 12:43:36
3
Shife-@19 :
Abichu
2026-08-01 12:15:47
0
ወሎብለሽነይ :
2026-06-20 07:48:55
0
kidi :
2026-06-06 19:58:33
0
@asu :
[Sticker]
2026-07-28 09:29:18
0
BRUK :
2026-06-06 06:56:35
1
muruts 💪💪💪💪💪 :
2026-06-06 10:46:19
1
bikila :
አብዬ ይችላል
2026-06-06 07:15:30
36
abel♥︎ :
መኬ ይችላል
2026-06-06 08:08:13
11
0%👈👉❤100% :
የስስስስስ
2026-06-06 10:52:32
5
저 이 든 티그라이🇰🇷444 :
አስይ አልልልልልልል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-06-06 10:49:52
2
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.