@meregata09: ፩. #ትዳር (ባል/ሚስት) ጓደኝነት ለሚገረግር ➪ጓደኝነት ጀምሮ መቋረጥ ➪ትዳር መስርቶ መለያየት ➪ወንዶች ቀርበው መራቅ ➪ሴቶች ቀርበው መሸሽ ➪ሕልመ ሌሊት ➪ሴቶች ላይ የወንድ ዛር ሲቆጣጠር ➪ወንዶች ላይ የሴት ዛር ስትቆጣጠር ⏯#ትዳር_ለሚገረግር_መፍትሔ 👉የሴት ቀስት ሥር 👉የጎበዝ ጠቀስ ሥር 👉የቄስ በደጄ ሥር 👉የንብ ጥራ ሥር በእንድ አድርገው ከሁሉም እኩል እኩል መጠን አድርጎ ከ7-14ቀን መታጠን ፍቱን መፍትሔ ነው ፪. #ለውለሽ ወይም #ለመተት መፍትሔ ⏯አንድ ሰው ላይ መተት ከተመተተበት ውለሽ ከተዋለበት #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት ፣ መጨናነቅ ፣ ፍርሃት መሰማት የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት የልብ ምት መጨመር የሚል ስሜት መሰማት የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት ማጣት የባሕርይ ለውጥ ማሳየት ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት ማቅለሽለሽ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላትና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት ፣ መጨቃጨቅ አጋር ጋር እንለያይ ማለት አጋርንና ልጆችን መጥላት ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡ 👉 ⏩የዝግባ ቅጠል ⏩የሙጫ ቅርፍት ⏩የስረብዙ ስር ቅጠል ⏩የአቱች ስርና ቅጠል በአንድ አድርጋችሁ ለውለሽ ለመተት በአዲስ ሸክላ እየዘፈዘፋቹሁ ለሰባት ቀን መታጠብ ወይም መጠመቅ ፫. ➠የግመሮ ➠የአጋም ➠የጥንጁት ➠ታሪገማ ስራቸውን በእንድ አወሕዶ ጭቁኝ ጨምሮ ለሕጻናት በአንገታቸው ማሰር ለትልቅ ሰው ለሰባት ቀን መታጠን አያስነካም ተጠቀሙት ፬. መፍትሔ 💛የችብሀ 💛የሎሚ 💛የበለስ ተቀጽላቸውን በአረብ ቆዳ ሰፍተህ እሰር ፍቱን መፍትሔ ነው ይጠቀሙ ፭. መፍትሔ ✅ትዳር ለሚገረግረው ✅ስራ ለሚገረግረው ✅ገንዘብ ለሚገረግረው ✅ጓደኛ ለሚገረግረው ✅ትምህርት ለሚገረግረው ✅እድል ለሚገረግረው ➡የቀጠጥ ➡ጥፍሬና ➡እጸ መናሂ ➡ታሪገማ ስራቸውን በአንድ ቀምመህ ጸሎተ ንድራን ሰባት ጊዜ ጸልዮ ዘፍዝፎ መጠመቅ። ፮. ሞገስ መፍትሔ 👉 ጸጉር አሰረህ ከእጸ አንበሳ ጋር በቅብዐ ሜሮን ለውሶ መነቀስ የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
መሪጌታ መላከ0940553255
Region: ET
Saturday 06 June 2026 13:08:14 GMT
Music
Download
Comments
lidetu :
MN madreg new
2026-06-08 13:58:01
0
To see more videos from user @meregata09, please go to the Tikwm
homepage.