@an.war6646: 1. ራስን ውድ ማድረግ (ተደራሽ አለመሆን)፦ 👉 ትኩረትህንና ጊዜህን ለማይገባቸው ሰዎች አትስጥ። መራጭ በመሆን እራስህን ውድና ተፈላጊ አድርግ። 2. ለራስ ዋጋ መስጠት፦ 👉 ሰዎች ላንተ የሚሰጡህ ዋጋ፣ አንተ ለራስህ የምትሰጠው ዋጋ ነጸብራቅ ነው። ለራስህ ክብር ቅድሚያ ስጥ። 3. አላማን መርጦ መናገር፦ 👉 ንግግርህ ይነስ እንጂ ተፅዕኖ ፈጣሪ ይሁን። ሀሳብህን አጋራ የምትለው ጠቃሚና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ይሁን። 4. በራስ መተማመን፦ 👉 በራስህ እመን። በንግግርህ፣ በተግባርህና በጠቅላላ ማንነትህ ላይ ድፍረትን፣ ቆራጥነትንና ጀግንነትን አሳይ። 5. እውቀት፦ 👉 እውቀት ያለው ወንድ በውስጡ ትልቅ አቅምና ስልጣን ይዟል። እውቀትህን ለሌሎች አካፍል፣ ክብርንም አትርፍ። 6. ኃላፊነት መውሰድ፦ 👉 ትኩረት ያለህ፣ ተጠያቂነትን የምትቀበልና ለአላማህ ታማኝ ሁን። ለምርጫዎችህና ለምትወስናቸው ውሳኔዎች ሙሉ ኃላፊነት ውሰድ። 7. የፋይናንስ አቅም፦ 👉 ገንዘብ ጠንካራ የኃይል/የስልጣን ምንጭ ሊሆን ይችላል። ተፅዕኖ ለመፍጠር የገንዘብ አቅምህንና መረጋጋትህን አሳድግ። 8. ማስተናገድ/ሳቢነት (Charisma)፦ 👉 ማራኪ ባህሪን አውጣ፣ ከሰዎች ጋርም ውጤታማ በሆነ መንገድ መግባባትን ተማር። ጓደኞችን አፍራ፣ በሌሎች ላይም ተፅዕኖ ፍጠር። 9. ስልታዊ ጓደኝነት፦ 👉*ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሰዎች ጋር ጥምረት ፍጠር። አዳዲስ እድሎችን ለማግኘት የእነሱን ትስስርና መረብ (Connections) ተጠቀም። 10. ዲስፕሊን (ራስን መግዛት)፦ 👉 የህይወትህን መሪነት በእጅህ አስገባ፣ ትኩረትህንም አትስረቅ። ራስን የመግዛት ብቃትን አሳድግ፤ አልጋ በአልጋ ባይሆንም እንኳ ግቦችህን ለማሳካት መደረግ ያለበትን ሁሉ አድርግ። እነዚህን 10 መርሆዎች በመለማመድ፣ ተሰሚነትንና ስልጣንን ማግኘት እንዲሁም ጠንካራ ወንድ መሆን ትችላለህ... 👇👇👇 ምን አሰብክ comment ላይ ፃፍልኝ #power #Love #fyp #100millionviews #content
An war
Region: ET
Saturday 06 June 2026 13:31:09 GMT
Music
Download
Comments
Master Abdurabu Abdurahim Ayub :
Good 👍👍
2026-06-07 05:27:04
6
@Kibrir :
Good lesson
2026-06-07 09:29:34
5
@Fana'el2016🌹❤❤🌹🙏 :
Good ideas🙏🙏
2026-06-19 20:19:05
1
ጊዜ ነዉ ሚዛኑ!! :
👍:ደስ የሚል አርፍ ምክር ነው
2026-06-08 07:55:05
5
aymen.nasir4 :
Very nice 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 10:48:32
5
ሙንጣዝ➰️ :
How are you?😊
2026-06-15 20:14:58
0
tatoa :
እውነት ነው
2026-07-17 16:09:30
0
belabela :
Very helpful advise. Thank you
2026-06-20 11:51:56
1
farxiyaxashi3 :
ትክክል 🥰🥰🥰
2026-06-08 05:38:49
1
Mafiosis :
Thank you
2026-06-21 12:32:53
0
people's voice :
👍👍👍 እውነት ነው
2026-07-08 18:34:59
0
alebel.shifon :
betam
2026-06-08 17:56:55
1
Werku Mulat :
እዉነት ነዉ በትክክል
2026-06-10 14:45:02
1
Bitew Bekele :
Nice words 🥰
2026-06-07 14:48:05
6
Hassen :
Nice advice
2026-06-09 12:04:07
1
Robi H-Town :
አንተ አግኝ እኔ አሁን አግንቼ ተነሳው
2026-06-23 07:28:09
1
Abriham Dubale :
ደስ የሚል አርፍ ምክር ነው
2026-06-07 07:49:06
4
Ogolis Mohammed ✅ :
🥰🥰🥰
2026-06-07 14:51:16
2
Dammaan-makaa :
❤️
2026-06-08 09:15:43
1
yotor :
🙏🙏🙏
2026-06-07 19:14:13
1
Alexoo Androo :
👍👍
2026-06-08 09:42:51
1
edil09 :
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2026-06-08 15:37:32
1
Mohammed Hamed Mohammed :
👌👌👌
2026-06-07 05:18:46
2
ras k :
🙏🥰🥰🥰
2026-06-07 05:34:54
1
24 gym#Asella :
🥰🥰🥰
2026-06-07 07:33:13
2
To see more videos from user @an.war6646, please go to the Tikwm
homepage.