Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@arsema61921: ፍትህና እውነት ያቀራርባሉ #justice #Journalist #Truth #Habesha #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
ተጓዡ ሚድያ
Open In TikTok:
Region: IL
Saturday 06 June 2026 13:56:31 GMT
83447
2565
358
770
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.11MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.11MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
gebremariyamgebre7 :
አዬ ሕዋሀት እማሆይን ታጥቦ ጭቃ አደረጋቸው
2026-06-06 19:23:10
18
አቢሲኒያዊ :
ኧረ እማሆይ የዛሬ ሞት አላሳሰብዎትም ማለት ነው? እርስዎ እኮ እየከፋፈሉ ነው። ክርስቲያን እኮ የትም ቦታ የአንድ እናትና የአንድ አባት ልጆች ነን። በመሆኑም መስከረም ሳትሆን እርስዎ ነዎት እየከፋፈሉን ያለው ለዚያውም በዚህ ሐዘናችን ከተራራ በገዘፈበት ስዓት ይቅር ይበልዎት።
2026-06-06 18:53:08
26
Elamu2108 :
የቆየ ቂም አለቦት እንዴ? ትልቁ ችግር የገዳም መነኩሴ ከተማ ሲርመሰመስ ነው። እባኮት ወደ ስራዎ ይሂዱ እንደ ክፉ ጎረቤት አይጨቅጭቋት።
2026-06-06 23:30:21
8
enu :
ይቅርታ አድርጊልኝና እህቴ ለመተቸት አይደለም እያልሽ ትተቻለሽ መስከረም የፃፈችው ለአመታት የተጠራቀመውን በኦርቶዶክስ ምእመናን ላይ የደረሰውን የአባቶቻችን ክህደት ነው ።ምንም አይነት አድሎ የለውም አንቺም ልቦናሽ ያውቀዋል ብቻ ግን አስተያየትሽ ጤነኛ አይመስለኝም ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
2026-06-06 19:04:04
26
Meleket Media :
እማሆይ ጥያቄዎ ለትግራይ ብቻ ማንሳትዎ ብሔርተኝነት አይደለምን? የእርሶን ጥያቄ ለምን ከቡድናዊነት የተላቀቀ በኦርቶዶክስ የቆመ ጥያቄ ቢሰነዝሩ የተሻለ ነበር ፈጣሪ ይማረን።
2026-06-06 19:19:08
20
seni :
ምነው ሰው ዘግይቶም ቢሆን በቃ ብሎ ሲጀምር ጎሽ በርቱ እንደማለት ይሄን ያህል ወቀሳ አይገባም ነገሩ ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ይመስላል
2026-06-06 20:30:22
15
ቢመሽም⌚ ይነጋል ✟🇧🇴🇴 :
አይ እማሆይ ዘረኝነት የሚባል በሽታ ስንቱን ማንነቱን ገለጠው።ረጋ ብለው በጥሞና ህዝብን ለማሳመን ያደረጉት አካሔድ ውሀ ያነሳ ነበር ግን በማር የተለወሰ መርዛዊ አካሔድና በዘረኝነት ላይ ቤንዚል የማርከፍከፍ ያህል ስሜት አለው ።እናቴ እህታችን መስከረም አበራ አልተሳሳተችም በሃገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ጦርነቶች ነበሩ አሁንም አለ። ያሳለፍነው ጦርነት በፖለቲካ ነው ለስልጣን ነው። የአርሲው ግን በስላሴ አምሳል ለተፈጠርነው ኦርቶዶክስ ነው። የህዋት እና የአፋብን ጦርነት በፖለቲካ ነው። አፍብን የሚዋጋው በሃይማኖት ቢሆን ኑሮ የሙስሊም ፋኖ መከላከያ ፣ፌደራል፣ ፖሊስ እና አይኖርም ነበር። እስኪ እማ ወደ ትችት ከመሄድ ሰከን ብለሽ አስቢ። ካቀረብሽው ነገር የምስማማበት ነገር ግን ስለ አስገደሉን ጡቁር ልብስ ስላበሱን ጳጳሳት እስማማለሁ። መነሳት ያለበት ነበር።
2026-06-07 06:46:33
9
Hizkias :
እማሆይ ባይናገሩስ ማን አስገደዎት መነኩሴ እኮ ሲጸልይ ምነው እና ወደ ጸሎት ቢሄዱ
2026-06-07 00:24:00
9
tadessegessie7 :
ጥያቄ የሁኑብን እርሰዎ ነዎት!!!እህቴ መስከረም ምንም ዓይነት መልስ እንዳትሰጭ!!! ምክንያትም ትክክል ስለሁንሽ ።
2026-06-06 18:38:14
12
Log out :
እናቴ እህታችን መስከረም አበራ አልተሳሳተችም በሃገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ጦርነቶች ነበሩ አሁንም አለ!!!! ያሳለፍነው ጦርነት በፖለቲካ ነው ለስልጣን ነው። የአርሲው ግን በስላሴ አምሳል ለተፈጠርነው ኦርቶዶክስ ነው። የህዋት እና የአፋብን ጦርነት በፖለቲካ ነው። አፍብን የሚዋጋው በሃይማኖት ቢሆን ኑሮ የሙስሊም ፋኖ መከላከያ ፣ፌደራል፣ ፖሊስ እና አይኖርም ነበር። እስኪ እማ ወደ ትችት ከመሄድ ሰከን ብለሽ አስቢ። ካቀረብሽው ነገር የምስማማበት ነገር ግን ስለ አስገደሉን ጡቁር ልብስ ስላበሱን ጳጳሳት እስማማለሁ። መነሳት ያለበት ነበር።
2026-06-06 18:20:01
10
መምህር ሳሙኤል ዘአልቦ ነገድ :
አይ እማሆይ ዘረኝነት የሚባል በሽታ ስንቱን ማንነቱን ገለጠው
2026-06-06 23:07:11
9
ኣቫኔሮ :
ሰሚ ካለ ትህትና ያለው ጥሩ መልእክትና ጥያቄ ነው እማሆይ
2026-06-06 14:29:51
16
Betigst enchalew :
ምነው ባለፈው መተቻቸት ክርስትና ነው?
2026-06-06 14:16:14
7
ሶል የቡርትዬ ልጅ :
እማሆይ ክፍፍሉ ከርሶ አይጠበቅም መስከረምም አልተሳሳተችም
2026-06-07 09:03:28
9
አባ ገ/እግዚአብሔር ዘደብረ ጽዮን :
እማሆይ በሚጨፈጨፉት ክርስቲያኖች ደስተኛ ነበሩ ማለት ነው እኔ የተረዳሁት እደዛ ነው ።
2026-06-07 11:34:45
8
Haile :
ዝም ቢሉስ መስከረም ወደኋላ ብላ አታውቅም
2026-06-06 20:10:25
7
THEOTOKOS :
ኧረ እህታለም ይህቺ ጋዜጠኛ የትግራይ ጥላቻ አለባት.... አስመሳይይይይይይ promax ናት!!!
2026-06-06 19:46:53
7
Fre :
እማሆይ እ/ር ይስጦት ትክክለኛ ጥያቄ
2026-06-06 14:45:16
5
LOGOS/ ወልደ እግዚአብሔር :
ትግራይ ላይ የነበረውን ጦርነት አብዛኞች ከሃይማኖት ጋር የማያያዙ ሁኔታ ሲስተዋል ቆይቷል፣ ይባስ ተብሎም የትግራይን ቤተ ክርስቲያን ከዋናው ሲኖዶስ ለመከፋፈል እየተሞከረ ይገኛል። ነገር ግን ትግራይ ላይ ሲካሄድ የነበረው ጦርነት፦ 1ኛ የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥቱ ሆኖ የጦርነቱ መነሻም የሀገርን አንድነት የሚያፈርስ ስለነበር ኦርቶዶክሳውያን አይመለከታቸውም ነበር። 2ኛ በወቅቱ በነበረው ጦርነት ንጹሓን ኦርቶዶክሶችና አብያተ ክርስቲያናት እንደተጎዱ ቢታወቅም ያንን በይፋ ለመኮነንም ሆነ ለመቃውም የሚቻልበት ሀገራዊ መብት አልነበረምና እያዘንንም ቢሆን በርካታ ንጹሓን ኦርቶዶክሶች ሳንወድ በግድ ተሠውተውብናል፣ አብያተ ክርስቲያናትም ወድመውብናል፤ ይኼንን እኩይ ተግባር እንዲፈጸምብን ምክንያቶቹ ደግሞ ፖለቲከኞች እንጂ የቤተ ክርስቲያን ልጆችን የሚያስጠይቅ አይደለም።
2026-06-08 12:03:49
3
Abi :
እንደ ሀገር የተደረገውን ጦርነት ከዚህ ጋር ማነፃፀር ተገቢ አይመስለኝም ምክንያቱም ይሄ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ እየተገደሉ ስለሆነ
2026-06-09 08:15:14
0
Yared Hadgu :
እማሆይ ለእውነት የቆሙ እውነትን በማውጣትዎ እነ መርጦ አልቃሾን ልክ ልካቸውን መንገረዎ ያስመሰግነዎታል
2026-06-07 07:36:28
2
wond :
አርሲ ትጣራለች
2026-06-07 19:31:43
2
atsedeweyn3 :
ትችቱ ቢቆየን በጋራ ወደፈጣሪ ቢታረቀን ይቅርም ቢለን ብናለቅስ አይሻልም?
2026-06-07 14:11:20
2
Abebu Alene :
መስከረም ሁል ጊዜም ለኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ናት
2026-06-07 14:18:32
2
To see more videos from user @arsema61921, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#bayefall #safar #18safar #magal
Sad ទ្រង់ទ្រាយធំ#pichsolikah #lyrics #song #sad
langsung aku skip story nya….
The shibal is insane. || #squidgame #leemyunggi #squidgameedit #yimsiwan #foryoupage ac: @nj.audios scp: dkv1nyscp on ig ORIGINAL CONTENT ALL FAKE
Part 2:- My sister was locked in a basement by her own son. He left her there to vanish... #familydrama #satisfying #viral #fyp #redditstoriess
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy