@polle_kommer: tak for pose din neger@Hotten fra Brørup/Holsted🛵💨 #holyfknairball #viral #FYP

cleaneste-hvide-sorte-m20🖤🤍
cleaneste-hvide-sorte-m20🖤🤍
Open In TikTok:
Region: DK
Saturday 06 June 2026 21:19:06 GMT
866
38
7
5

Music

Download

Comments

den_hvide_emil6
Den_hvide_Emil :
2026-06-07 19:34:14
0
To see more videos from user @polle_kommer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

///በገባኝ ልክ /// በገባኝ ልክ,,, አሁን ሳስብ መንፈሴን ቀልቤን ስሰበስብ ሁሉ ነገር ይገርመኛል  ሞኝነቴ ጎልቶ ይታየኛል ! እየኖርኩ በኑሮ ሰው ማሳበቤ ህይወቴን ችላ ብየ የሰው ህይወት መራቤ ለነፍሴ ሳልሆን !  መፈለግ በሰው መከበቤ በዚህ ጉዞው,,,, ቆቼለው በጅልነት ቀልቤ እንጂ ,,,! እኔም እንደ ሙሉ ሰው ባመሰግን ቅናት እና ክፋአት ባልጎነጉን እንደዚ ባልሆነ ነበር የኔ ድርሻ በአማረ ነበር የሀሳቤ መጨረሻ  ሰው በመሆኔም ብቻ ብ'ደሰት ሌላ ነገር በሀሳቤ ባልወስልት ያለኝን ፡ የተሰጠኝን _ብቆጥር አልገባም ነበር ! የአምላኬን ስራ ለመጠርጠር !!  እኔ ግን  ,,,  ?🤷‍♂️ በሰው ቅኔ ተጠምጄ ከተሰጠኚን ደረጃም ወርጄ እንደ እንትና ለመሆን መገዱን,,,ስከተል  የእንትና ሀሳብ እንጂ ስል ትክክል !  ብዬ ስባክን_ _ _ ስባክን_ _ _ እስከአሁን ለራሴን ሀሳብ ለሚሆን ቦታ መቼ አገኘሁኝ !! አው ማርያሜን ያስጠላል ! የሰው ልጅ ከራሱ ሲፈነግጥ ጸጋው ይሸፈናል ህይወቱም እንዳይለወጥ የሚኖርለት እላማም እንዳይኖረው  ቁጭ ያድርገዋል እርኩስ መንፈስ አስሮ  በገባኝ ልክ ,,,! ነፍሴ አሁንም አልረፈደም ከወሰንሺ የሰውን ተራራ ሀሳብ መከተል ትተሺ ጫማሽ ውስጥ ያለ ጠጠር አርቀሽ ከጣለሺ ራስሸን ከራስሽ ቁጭ ብለሽ ከተመካከርሺ አው ! ላለፈው ግዝያት ሁሉ እንዳለው ተቀብለሽ ዛሬን መኖር ነው ዋናው እራስሽን መስለሽ !! _______________ @_______________ ምሳሌ 12:11  መሬቱን የሚያርስ የተትረፈረፈ ምግብ ያገኛል፤   ከንቱ ተስፋን የሚያሳድድ ግን ማመዛዘን ይጐድለዋል።    Haben ,Gabr/kel _ እኔም እንደ ሰው ! ✍️ዕለት 15/11/2025 !

About