@derejeteshome211: የትግራይ ተወላጆች እውነቱን እንደ ፖፖ ተጋፈጡት!! እኛ ከትግራይ ጦርነት ያገኘነው ደም ግፊት እንጂ ምንም ነገር የለም:: ስለትግራይ ምንም ነገር ለመናገር ፍላጎት የለኝም:: ያተረፍኩት ነገር ስድብና ውርደት እንጂ ምንም አይነት ፍቅር አይደለም:: ስለእዚህ ዝናብ ወረደ :ድሮን ወረደ የሚያገባቸው የትግራይ ልጆች እንዲህ እንደ ፖፖ አይነቶች ወጥተው ይናገሩ:: በትግራይ ጉዳይ በአሁኑ ሰአት ምንም ስህተት የሌለበት የፌደራል መንግስቱ እንደሆነ ማንም ያውቀዋል:: የችግሩ ባለቤቶች ራሳቸው ይትግራይ ተወላጅ ነን የሚሉት የሻብእያ ገረድ የሆኑት ህወሓቶች ናቸው:: ስለእዚህ ይሄ ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ጦርነትን የሚጠየፉ የትግራይ ተወላጆች በመላው ኢትዮጵያ የሚኖሩ በየከተማው ተቃውሟቸውን ማሰማት መቻል አለባቸው!! ዲያስፖራው እንኳን በትግራይ ህዝብ ደም እና እንቧ የሚነግድ የህወሓት ክንፍ ነው:: ከጥቂቶቹ በቀር አብዛኞቹን ማለት ይቻላል!! በተረፈ ሰላም ለህዝባችን ብርታትና ማስተዋል ለመሪዎቻችን ይሁንልን!!
Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Region: US
Sunday 07 June 2026 05:39:35 GMT
Music
Download
Comments
Wegahta-Tigray❤️🧜🏽♀️💛 :
Yes it’s heart breaking 💔
2026-06-15 04:40:34
0
onlyjinan_ :
Like new 🙏🙏🙏
2026-06-07 15:03:27
1
Never Kneel :
None sense
2026-06-07 16:05:39
2
galila808 :
no more war
2026-06-09 10:42:30
0
Ewnetn Flega :
you're right, No war !
2026-06-08 03:04:12
1
Eshetu Abose :
like.now.bro.
2026-06-07 16:51:55
0
Tedele kebemo :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-07 14:00:10
3
tigi :
🙏🙏🙏
2026-06-08 15:44:12
0
mama Africa rasta salon🇪🇹💊 :
😪😪💔😭
2026-06-08 02:25:29
0
Nayel :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-09 09:19:41
0
user6274005 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-08 05:46:30
0
Sendo❤️ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-08 01:40:51
0
Helmona ❤️ :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-06-08 00:29:54
0
gual agame :
🤔🤔🤔
2026-06-07 18:42:53
0
Nigisty haile :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-08 06:18:43
0
user5119992277578 :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-08 10:00:57
0
lwaam :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-08 12:39:52
0
To see more videos from user @derejeteshome211, please go to the Tikwm
homepage.