@yededeyaguzo: ጅሩ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ ገዳም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ከአዲስ አበባ በደብረብረሀን 177 ኪ.ሜ ርቆ የሚገኝ ገዳም ሲሆን የቃልኪዳንና የበረከት ቦታ ነው ዶ። ገዳሙ ጋ ለመድረስ ከ3:00 በላይ የሚፈጅ አድካሚ የቁልቁለት የእግርጉዞ ቢሆንም ከገዳሙ ደርሶ በረከቷን አግኝቶ የሚመለስ ሰው ግንምንም አይነት የዳገት ድካም ሳይሰማው ይመለሳል ። የሰንከታ ቅድስት አርሴማ ጽላት በሰው እጅ የተቀረጸ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ የሰማእቷ ስም ተጽፎበት በመንበሩ ላይ የተገኘ ሲሆን ሰማእቷ በጸበሏና በእምነቷ ለሰዎች ተዓምርየሚትሰራበት ገዳም ነው ፪። በገዳሙ ልባቸው ንጹህ የሆኑ ሰዎች ሲመቱት ዘንባባ ወይም የሰማእቷ ስዕል የሚገኝባቸው ድንጋዮች ያሉ ሲሆን ከዚህ ድንጋይ ውስጥ የተገኘውን ዘንባባ ወይም ስዕሏን ይዞ ወደ ቤቱ አስገቢቶ ያስቀመጠ ሰው ምንም አይነት የጠላት አሠራር በቤቱ የማይገባና በበረከት የሚሞላእንደሆነ ይነገራል ። በአከባቢው እመቤታችንና ጌታችን በመርሃ ስደቷ የተቀመጡበትና ምንም አይነት ረሃብ አይግባብሽ ተብሎ ቃልኪዳን የተሰጠው በልበሊት ኢየሱስ ገዳም ይገኛል 🌹 ጅሩ  ቅድስት አርሴማ ከይዲዲያ ጋር አብራቹን እንድትጓዙ አዘጋጅተንላቿል መነሻ ቀን : ሰኔ 5 መመለሻ ቀን : ሰኔ 7 መነሻ ሰዓት : 11:00 የጉዞ ሁኔታ 2 ቀን አዳር መነሻ ቦታችን ሜክሲኮ ልደታ ቤተክርስቲያን፣ ፒያሳ ጊዮርጊስ እና አዲሱ ገበያ ዋጋ መስተንግዶን ሳይጨምር ማረፊያን ብቻ 2000 ብር ለበለጠ መረጃ  ስልክ ☎️0904643793 ☎️0984725131 ☎️0907198661 በዚህ ደውለው ይመዝገቡ አዘጋጅ ይዲዲያ ጉዞ  ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዳይለዮ#ጅሩ_ቅድስት_አርሴማ_ገዳም❤❤❤ #fypシ゚viral #ይዲዲያ_ጉዞ

ይዲዲያ ጉዞ
ይዲዲያ ጉዞ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 June 2026 11:59:53 GMT
5778
855
6
97

Music

Download

Comments

yuti23233
yutinas😘 :
yene berhan🥺
2026-06-07 16:32:56
2
abresh.aresma.6.21
🕷️ᗩᗷᖇEᔕᕼ🕸️🥷 :
ለምን የዘማሪውን ስሙን አነግሩኚም
2026-06-09 15:27:48
0
habeshawikeyan
Nael💀 :
yene enate🥰
2026-06-07 17:11:23
1
wehib_
Wehib :
🙏🙏🙏6❤️❤️❤️6🙏🙏🙏
2026-06-07 18:37:23
0
josiyemaryam
✨Josi 21 💫 :
🥰🥰🥰
2026-06-07 19:37:00
0
st.viva
Adane 27 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-07 16:27:36
1
To see more videos from user @yededeyaguzo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About