@yen230421: #drpong #gelchammun #TikTokShop66 #SaleVuiSinhNhat #yen230421

𝓓𝓲𝓲 𝓷𝓮̀...🍀
𝓓𝓲𝓲 𝓷𝓮̀...🍀
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 07 June 2026 23:00:00 GMT
888
3
1
1

Music

Download

Comments

buinhung_1987
NhungAnh shop :
Đã săn được hàng
2026-06-08 00:44:55
1
To see more videos from user @yen230421, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እናቴ__እመቤቴ_ኪዳነምህረት_ሆይ፦ ሁለንተናሽ ያማረ የተወደደ በመንፈስ ጌጥ የተጌጠ ነው፤ የምስጋና መብራት ይከብሻል፤ ከመለኮታዊ ብርሃን ጋራ የብርሃን እናት ሆይ የመሢህ እናት የአምላክ እናት የአለም መድሃኒት እናት የናዝሬቱ ኢየሱስ እናት ሆይ ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልኝ፡፡ ለስጋየ መበረታታትን ለነፍሴ እረፍትን ለልቤ ሃሴትን ከዛሬም እስከዘላለም ድረስ ሕይወትን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሰጭኝ፡፡ #እናቴ_እመቤቴ_ሆይ፦ ከሞት ለዘላለሙ ታድኝኝ ዘንድ አድኝኝ አልልሽም እንዲህማ እል ዘንድ ለዘለአለም የሚኖርስ ሞትንም የማያያት ማነው? እኔስ የምለው እንዲህ ነው ፦ ንስሐ እስክገባ ድረስ እንዲቆይልኝ #የንስሐ ፍሬንም እስካቀርብለት ቸርነቱንም ደስ እስካሰኝ እንዲጠብቀኝ ነው፡፡ #እናቴ_እመቤቴ ሆይ አንቺ ጠብቂኝ ለዘወትርም ከእኔ እንዳትርቂ ነፍስና ስጋየን ወዳንቺ አደራ እሰጣለሁ በእድሜየም ሁሉ ለዘወትር አትተይኝ በዚህ አለምም በሚመጣውም አለም እኔን ባርያሽን ከሚመጣብኝ መከራ ሁሉ ጠብቂኝ፡፡” #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ የኪዳነምህረት አማላጅነት አይለየን🙏       @መሀሎን 999 @solo't @ፎጣ ለባሽ  🛫🛫🛫

About