@kabod.family.hawa: 🥰 በጉጉት የምንጠብቀው☺️ በእግዚአብሔር ፊት የምንቆይበት፣ ከአምላካችን ጋር የምናወራበት፣ የምንማርበት፣ የምንፀልይበትና ፍቅርን የምንካፈልበት የፆም ፀሎት ኮንፍረንሳችን..... ከፊታች እሮብ እየጠበቀን ነው🙌 ሁላችሁም ካቦዳውያን እና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በዛ ቀን እስክናገኛቹ ናፍቀናል😍😍 🔸ሌሎችም አብረውን እንዲፀልዩ እየጋበዛቹ እሮብ 3 ሰዓት ላይ መካነየሱስ ገስት ሐውስ ከታቦር ተራራ ስር በሚገኘው ጊቢ ውስጥ እንገናኝ🙏🙏

KABOD FAMILY HAWASSA
KABOD FAMILY HAWASSA
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 June 2026 15:07:45 GMT
1187
65
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kabod.family.hawa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About