@geramifacts: @ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬 አውሮፓውያን የደበቁት ኢትዮጵያዊው የፍልስፍና አባት! 📜🧠 ፈረንሳዊው ሬኔ ዴካርት የዘመናዊ ፍልስፍና ጀማሪ ነው ይሉናል፣ ነገር ግን ከእሱ ጋር በተመሳሳይ ጊዜ በጨለማ ዋሻ ውስጥ ሆኖ ዓለምን ያስገረመ ፍልስፍና የጻፈው ኢትዮጵያዊው ዘርአ ያዕቆብ ነው! ባርነትን ያወገዘው፣ የሴቶችን እኩልነት የሰበከው እና የሰውን ልጅ አእምሮ ከምንም በላይ ያከበረው የዚህን ሊቅ 10 ድብቅ ሚስጥሮች በሲኒማቲክ እይታ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎬 ከ10ሩ እውነታዎች በጣም አስገረማችሁ? ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን! 👇 #fypシ #ethiopianhistory #zerayacob #viral #ታሪክ

ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬
ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 05:00:00 GMT
1052
60
3
1

Music

Download

Comments

redeemedyashuwa
👸KING SHALLOM🤴 :
እዚ ታሪክ ላይ የትኛው ዘረኣያቆብ ነው አኹሱም የነበረ ዘረኣያቆብ ወንስ ከሸዋ ነው ከጎንደረ መጣ የተባለው ዘረኣ ያቆብ ግልፅ ይብራራ በተክ ወይ በውሸት ናረቲቭ የተፈጠረ አንድ ያቆብ አለ አብራራልንተረክ ዘይ ናረቲቭ
2026-06-08 07:41:37
1
henok.ketema85
Henok Ketema :
🥰🥰🥰
2026-06-08 06:37:27
0
To see more videos from user @geramifacts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About