@theo9114: gold old childhoods🥺 #fyp #viral #habesha

𝗧𝗵𝗲𝗼🀄
𝗧𝗵𝗲𝗼🀄
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 06:40:36 GMT
438269
46027
315
6657

Music

Download

Comments

besufikad049
@Besufikad 19 :
የማፈቅራት ልጅ ሰፈር ሄጄ ፊቷ ላይ ወድቄ የገረጣሁትን I will never forget it😅
2026-06-09 03:46:40
1312
natnael_224
Nati🦅 :
ለበዓል ነበር በጀማ የምንከራየው ❤️
2026-06-09 06:15:19
510
abenzer546
Abenzer :
then u decided to go to ur crush sefer😁
2026-06-08 18:36:16
252
no_one2123
Flacko :
ቱቦ የገባሁት እኔ
2026-06-09 07:30:58
275
asahyl21
. :
ከቆመ ሚኒባስ ጋር የተጋጨሁት እኔ 😭
2026-06-09 19:24:01
49
binaman380
ኪያ Arsenal :
ቤተ ⛪ ክርስቲያን ተሳልሜ ነበር ምመጣው 😥❤️
2026-06-08 19:27:50
78
mule.cr77
የማንቼው ኬክ🍰 :
PlayStation መጫወት እንዳይረሳ ለበአል😎😭
2026-06-09 09:06:41
15
unknownditcha
-.. .. -.-. .... .- 👍👍 :
man ሩቅ ሰፈር ሄደን ስንመለስ ሰዓት አልፎ ነበር መላ አልያዝንም ነበር እና የበላነው ኩርኩም በስማም 😭😭😭
2026-06-09 15:11:18
23
beki171858
beki1718 :
በ10 ብር ተከራይቼ ሁልግዜ ወንድሜን አፈናጥጬ እነዳ ነበር ከዛም አባቴ እስከመች የሰውን ሳይክል ብሎ አዲስሳይክልገዛልኝ😁
2026-06-08 19:36:42
34
mehaliy_7
mason_mehaliy :
እኔ ካልኩት ሰፈር ውጭ አንሄድም የምል ጀለስ ነበረኝ አሁን እስር ቤት ነው አንድ ቀን ተፈቶ ይሄን ቪዲዮ አሳየሁ ይሆናል 🥺
2026-06-09 20:20:46
14
tsinukal.mamo
Kal🚛🚛Trucking☦️🇪🇹 :
ፍሬን የሌለው ሳይክል 😭😭😭😭😭
2026-06-09 15:55:18
7
nvdauio9
. :
መጀመሪያ ዲዛ ለቅመን እንሸጣለን። ከዛ ደሞ PS እንጫወት ወይስ ሳይክል እንከራይ በሚለው እንከራከራለን። ከዛ የት እንሂድ ሌላ ክርክር። ምን ያደርጋል ዛሬ ብትንትናችን ወጣ።
2026-06-08 22:53:23
30
abupeter02
A𝕓𝕦 :
ጀለስ x ሰፈረ ካልሄድን ያኮረፊል
2026-06-09 12:43:37
6
dangamer11
ᴅᴀɴ ⚡ :
የሳይክል ባለቤቶች እስቲ 😊🙌
2026-06-10 03:33:49
8
yngx82
N† :
"left us with memory"
2026-06-08 18:13:02
15
mymom8088
abu መንጋዳኛው 🙏🙏❤ :
ሰይክል አካራይ የሆኩት እኔ ❤👍
2026-06-09 10:05:24
19
To see more videos from user @theo9114, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About