Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lachkabalaa: Не модные #лачкабаля
lachkabalaa
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 08 June 2026 06:46:59 GMT
3798
203
57
107
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.8MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.87MB
)
Watermark .mp4 (
1.8MB
)
Music .mp3
Comments
Mgmdv07 :
Ты крута черт подери
2026-06-10 19:21:20
0
♣ :
лачка?
2026-06-10 17:53:07
1
Lbznv_22 :
пощёчина
2026-06-10 13:54:15
2
iiiiiiiiiij :
Ну я понял крч
2026-06-10 17:17:44
0
𝐚𝐦𝐦𝐨𝐬𝐨𝐯𝐚. :
А ладно
2026-06-10 10:50:33
1
t333tt :
в реках летаешь 🫦❤❤❤
2026-06-08 13:34:33
4
Аsh🐾 :
краш уцы
2026-06-10 08:59:04
1
lachkabalaa :
0,5
2026-06-08 06:52:29
0
303 :
2026-06-10 18:07:23
0
вишня :
абу махи
2026-06-10 04:41:51
2
tvoyatavi :
Абубандит 😂
2026-06-08 09:30:07
3
To see more videos from user @lachkabalaa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#محضوره_من_الاكسبلور_والمشاهدات #صعدوه_اكسبلور_ومتابعة #احبكم_يا_احلى_متابعين #طششونيي🔫🥺😹💞 #متابعهه_لايكك_تفاعلل
🌱የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር እንደሆነ ሲረዳ ፍቅር እንደሚያስፈልገው ያውቃል። ክብር ስጦታ ሲሆን ፍቅር ደግሞ የክብር መጠቅለያ ወይም ማሸጊያው ነው። የክብሩን ልክ የማያውቅ ሰው ግን የሚገባውን ፍቅር ለራሱ ማግኘትም ሆነ ለሌሎች በሚገባቸው ልክ መስጠት አይችልም።ክብሩን የጣለ ሰው ክብር የሚገባውን ከማይገባው ለይቶ ማወቅ አይቻለውም። በዚህ ዘመን ወንድ ልጅ ሴት ልጅን እንደሚወዳት ሲገልጥ በየሶሻል ሚዲያው ተንበርክኮ ማየት የተለመደ ሆኗል። በሳምንቱ ግን አንገቷን ቀልቶ ሲገላት ወይም አንጀቷን አሳርሮ ደም ሲያስለቅሳት አልያም ዳግም ላትመለስ እስከወዳኛው ሸኝቷት በአደባባይ ለቅሶ እንሰማለን እናያለንም። 🌱ድሮ ድሮ ወንድ ልጅ ለሚስቱ ሲል ከሚንበረከክ ሞት ይሻለዋል ነገር ግን በተግባር ሞቷን ካንቺ በፊት ያድርገው ይላል እንጅ በፍፁም ከፈጣሪውና ሀገሩ በጠላት ተወራበት ለተኩስ ካልሆነ በቀር ወንድ ልጅ በፍፁም አይንበረከክም። ወንድ ሆይ ለሴት ልጅ ቅን ሁነህላት በትህትና ዝቅ ብለህ አክብራት፤ክብሯንም አስጠብቅላት እንጅ በጉልበትህ አትንበርከክ በጉልበት መንበርከክ የክብርም የፍቅርም መገለጫ አይደለም። ለሚስትህ ጆሮህን ሰጥተህ ብሶቷን፣ስሜቷን፣ጉዳቷን ፣ደስታዋን ፣ሀዘኗን ከልብህ አድምጣትና ተረዳት፤ከማንም በላይ ቅድሚያ ስጣት፣ታመንላት፣ቃልህን ጠብቅላት፣ በፍቅር ተገዛላት እንጅ በጉልበትህ አትንበርከክ!! ✅ወንዶች ከሴቶች ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ማድረግ የሌለባቸው እና ክብራቸውን የሚቀንሱባቸው ሁኔታዎች 1️⃣ ክብርህን ከሚያዋርዱ ቦታዎች አትገኝ ፈጣሪህ ከማይከብርበት ቦታ ድርሽ አትበል፣ እምነትህን ከሚያስክድህ ስፍራ አትቀመጥ፣ ለሴት ገላ ብለህ ፈጣሪህንና ማንነትህን አትተው። ራስህን ሳትቀበል ሴቷን ለማስደሰት ደፋ ቀና ስትል ስልጣኑን አሳልፎ እንደ ሰጠ ንጉስ አድርጋ ታይሃለች።አንተ እንደ ቅርበት ታየዋለህ — እሷ ግን እንደ መገዛት ታየዋለች። አንተ ለእሷ ያለህን ፍላጎት ከምታሳይ ይልቅ እሷ ለአንተ ያላትን ፍላጎት የምታሳይበትን መንገድ ፍጠርላት እንጅ ፈቃዷን አልፈህ አትሽቆጥቆጥ።ሴትነቷን አክብርላት እንጅ ሰውነቷን አታምልክ። በቁስ አደልላት ቁስህን ሳይሆን አንተን ለማግኘት ጥረት እንድታደርግ አድርጋት። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እንክብካቤ ፍቅር እና ትኩረት የሚገባት ፍጡር መሆኗን እወቅላት እንጅ ለግል ፍላጎትህና ለጊዛዊ ደስታህ ብለህ ለሴት ልጅ አታጎብድድ! 2️⃣ የሌላ ሰውን ሚስት በፍጹም አትንካ፤አትመኝ ይህ ጀግንነት ሳይሆን ሞኝነት ነው ለጊዜያዊ እርካታ ብለህ የሞት ፍርድህን እየፈረምክ ነው ሰላምህን ፣ ደህንነትህን ፣ ስምህን እና ምናልባትም ህይወትህን ለሌላ ሰው ንብረት ብለህ አደጋ ላይ እየጣልክ ነው።በውጭ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሴቶች አሉ የተከለከለ ፍሬን ለማግኘት ብለህ ህይወትህን አታጥፋ ስነ-ስርዓት ይኑርህ 3️⃣ ለሴት ልጅ በአደባባይ ተንበርክከህ የፍቅር ጥያቄ አታቅርብ ለሴት ልጅ በልብህ እንጅ በጉልበትን አትንበርከክ።በጉልበትህ የምትበረከከው ለፈጣሪህ ብቻ እንጅ ለሴት ገላ ብለህ አይሁን። ፍቅር በነፃነት ቀጥ ብሎ መቆምን እንጅ በማስመሰል መገዛትን አይጠይቅም። በፈጣሪህ ፊት ተንበርከክ። ሰው ፊት ቀጥ ብለህ ቁም ! በጥያቄህ ወቅት በራስ መተማመን እንጂ ተስፋ መቁረጥ አይታይብህ እውነተኛ ወንድ ሴት ልጅ "እሺ" እንድትለው አይለምንም።አጋርነትን ያቀርባል እንጂ እሺ ለማለት ያንተን መንበርከክ የምትጠብቅ ሴት ለአንተ ትክክለኛዋ ሴት አይደለችም። 4️⃣ በፍፁም አታባርራት — ይልቁንም ሳባት ለፍቀእር የምትመች ምቹ ባል ለመሆን ራስህ ላይ በደንብ ስራ እንጅ ቀሚስ ተከትለህ አትሩጥ። በህይወትህ ለአንድ ለተመረጠች ሴት ፅኑ ፍቅር ይኑር እንጅ ሴትን ተከትለህ አትሩጥ።ሴት ልጅ ትርጉም በማይሰጥ መንገድ ወደ ህይወቷ በሮጥክባት ቁጥር ዋጋህ ይቀንሳል እንጅ ክብር አትሰጥህም።ተስፋ መቁረጥ እና መለማመን ከመሳብ ይልቅ ያሸሻል። ትኩረትህ በዓላማህ ፣ በጤናህ ፣ በገንዘብህ እና በሰላምህ ላይ ይሁን።ከሴት አድናቆት ለማግኘት የሚለምን ሳይሆን በክብር የሚያዝ ህይወትን በራስህ ላይ ገንባ።አንተ ለራስህ ትልቅ ዋጋ ስትሰጥ ሴት ልጅ ለልጆቿ አባት ፍለጋ ራሷ ወደ ህይወትህ ትመጣለች። 5️⃣ ለስሜትህ ተገዥ አትሁን! ወንድ ልጅ ስሜቱን ከተቆጣጠረ አለምን ይገዛል። ስሜት በአግባቡ ከተጠቀሙበት ፈውስ ይሆናል ካዝረከረኩት ግን መጥፊያ ይሆናል። አንዲት ሴት ልታጠፋህ እንደማትችል አታስብ። ሶምሶንን ጠይቅ ፤ አዳምን ጠይቅ የተሳሳተች ሴት እጅግ ጠንካራ የሚባለውን ወንድ ልታወርደው እንምትችል አትርሳ።አንዲት የተሳሳች የፍቅር ግንኙነት የግዛትህን ፣ የትኩረትህን እና የወደፊት ህይወትህን ዋጋ ሊያስከፍልህ እንደሚችል አስብ።የስሜት መጠቀሚያ ዘዴን አትናቀው ከጥይት በላይ አደገኛ ነውናበገ ንቁ ሁን በደመ ነፍስ አትመራ። 6️⃣ በኪስህ (በገንዘብህ) አትመን ገንዘብህ ስልትህ ከሆነ ፣ የምትስበው ጥገኛ የሆኑ ሰዎችን ብቻ ነው።ትኩረቷን በገንዘብ ከገዛኸው ፣ እሷን ለማቆየት ሁሌም መክፈል ይኖርብሃል።እውነተኛ ሴቶች የሚሳቡት ለዓላማ እንጂ ለኪስ አይደለም።ፍቅርን ለመግዛት ገንዘብህን አትጠቀም።ይልቁንም ትውልድ የሚሻገር ታሪክ ለመገንባት ምኞትህን ተጠቀም። 7️⃣ ትኩረት መስጠትን ከፍቅር ጋር አታምታታ በቀልዶችህ ስለሳቀች ወይም በየቀኑ መልእክት ስለላከችልህ ብቻ ትፈልግሃለች ማለት አይደለም ሴቶች በተለይ ለአድናቆት እንደተራብክ ሲያውቁ ትኩረትን እንደ ማጥመጃ እንዴት እንደሚጠቀሙበት ያውቃሉ ኢሞጂዎችን ገ ውስጣዊ ስሜቷን (Energy) ማንበብ ተማር 8️⃣ ሴቶችን ከዓላማህ በላይ አታስበልጥ ፈጣሪ ለወንድ ልጅ የሰጠው አላማ እንጅ ሴትን አልነበረም።አላማህ የፈጣሪን ልጅነት ለማግኘት ሴት ምቹ ረዳትህ ትሁንህ እንጅ ለሴት ልጅ ብለህ አላማህን አትጣል።ከዓላማህ ይልቅ ለሴት ቅድሚያ የሰጠህ ቀን ሁለቱንም ታጣለህ።ዓላማህ የጀርባ አጥንትህ ነው።እሱን ካጣህ በህይወትህ ትልቅ መከራን ትጋፈጣለህ። መጀመሪያ የህይወት አላማህን፣ እምነትህንና ራስህን ገንባ። ገከዛ በትክክለኛው ሰዓት ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ። ትክክለኛ ሰው ለመሆን ራስህን ግዛ፣ያኔ ሴቶች በተፈጥሮ ከጥንካሬህ ጋር አብረው ይሰለፋሉ።ስለታም ሁን ትኩረትህን አትስረቅ ሴቶች የሚያከብሩት መጀመሪያ ራሱን የሚያከብር ለሷ ብሎ እምነቱን የሚጥል ሳይሆን ለእምነቱ ሲል ሁሉን የሚተው ወንድን ነው።ዘውድህን ለጊዜያዊ ምቾት ብለህ አትለውጥ!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
#megabundle #dealsforyoudays
התמונות עלו לאינסטוש🤍
funny , prank , scare , lmao :#prank #scared #funny #lmao #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy