@yilugg: ለእግርም ለሀሳብም መንገድ ግድ ነው። እግርም ማሰብ መቻልም ለመንገድ ግብዓት ናቸው። በሀሳብ ላይ መንገድ ማበጀት ደግሞ የጀግና ልኩ ነው። በመንገድ ማሰብም የጠቢብ ሰው ግብሩ ነው። ታዲያ በዚህ ኹሉ የድኅነት እና የፀጥታ ሠላም ውስጥ እንደ ግዑዝ መቆጠር ፈገግ አያሰኝም 🤔 ከራስ ጋር መጋተር እንደ ዕብድ ሲያስቆጥር ያዝማሪዋ ስንኞች ብቅ ይላሉ "መሄዴ ነው እንጂ ትንሽ ያበረደኝ ኗሪ ሰው በሆንኩኝ እንዴት በነደደኝ" የሀሳብ መንገደኛ 🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️

𝙮𝙞𝙡𝙖𝙦 𝙜-𝙜𝙞𝙤𝙧𝙜𝙞𝙨
𝙮𝙞𝙡𝙖𝙦 𝙜-𝙜𝙞𝙤𝙧𝙜𝙞𝙨
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 07:27:10 GMT
66234
2077
11
146

Music

Download

Comments

mekdeshumanhair8
mekdeshumanhair8 :
መሄዴ ነው እንጂ ትንሽ ያበረደኝ ኗሪ ሰው በሆንኩኝ እንዴት በነደደኝ ብየ አሰቤ ሰቱ ታገስሁት❤️‍🩹
2026-06-08 08:26:34
2
derara69
Mr Derara :
🤔🤔
2026-06-18 14:11:47
2
wendye.amde
Wendye Amde :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 07:10:53
2
getnet.getu2
GETNET GETU :
💕💕💕💕
2026-06-17 06:25:47
3
tiktokbw12
Bw :
❤️❤️❤️
2026-06-14 13:33:05
2
mulukenahmed163
Muluken muhammed :
🥰🥰🥰🥰🥰👌🙏🙏😁
2026-06-08 11:31:40
2
alemalina396
🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 :
🥹🥹🥹
2026-06-09 09:06:15
2
judikassa1
Judi kassa(ሕ) :
👌👌👌
2026-06-08 08:33:12
3
kedir5225
Lij kedir :
🥰🥰🥰
2026-06-19 09:54:06
1
sisaygirum
Sisay Girum :
😃😃😃😃
2026-06-17 20:51:54
2
temu_beauty_salone
Temu beauty salone :
🙏🙏🙏
2026-06-16 19:34:24
2
To see more videos from user @yilugg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About