@melegnaa: መጥበሻ ለምን እናሟሻለን በአጭሩ፡ - ምግብ ስናበስል እንዳይዝ - ለማፅዳት ቀላል እንዲሆን - ለተሻለ የሙቀት ስርጭት - የምናበስለው ምግብ ብረት ብረት እንዳይል - ዝገት ለመከላከል እና እድሜው እንዲጨምር መጥበሻወን ካሟሽን በኃላ ምን እናብስልበት ይህን የቻይኖች ዎክ መጥበሻ በአጠቃላይ የተለያዩ ምግቦችን ማብሰል ያስችላል በዋነኝነት ፡ - የሚጠባበሱ ምግቦች - ከፍተኛ ሙቀት የሚፈልጉ ምግቦች - ደረቅ ብሎ የሚዘጋጁ ጥብሶችን - ኑድል - ሩዝ - አሳ እና ሌሎች የተለያዩ ምግቦችን #foryou

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 08:20:04 GMT
412325
17317
117
1854

Music

Download

Comments

da.069
✨刀丹れ工📍 :
ይሄ እኮ ተሟሻ ሳይሆን አረረ ነው የሚባለው ውድ ሼፍ መለኛ
2026-06-08 08:30:33
506
hayat.seid551
Hayat Seid :
ግን እኮ ይዞብህ ነበረ ቆርጠኸው ነው😁😁😁
2026-06-08 10:54:12
205
user2793756616533
Flow :
ይቅርታ እኔ መጥበሻየ ሆነ ብረት ድስቴ ሲጦቅር አልወድም እንደመጀመርያው ብር እንዲመስል ነው የምፈልገው
2026-06-08 13:34:58
88
desu_soana_6_28
𝔻𝕖𝕤𝕦_6_28 :
የብረት መጥበሻውን የሸክላ አስመሰልከው😂😂😂😂
2026-06-08 14:36:46
68
ju5td0nt
No :
ለምን ጀርባው ይሟሻል?
2026-06-08 12:40:41
26
yonanita1212
𝗬𝗢𝗡𝗔🎀 :
ሼፍ ግን ይፈላሰፉብናል አደል 😂
2026-06-08 15:42:12
47
yergu_12
Yergu ዘ 12❤ :
ለድስት ይሰራል
2026-06-13 06:32:43
0
dawit_getachew0
✍️devawi✍️ :
ጠብሰን በምን እንብላው
2026-06-08 16:56:00
8
frese8696
ፍሬ ሰላም :
ጀርባው ዘይት አድርገን ብንነድስ
2026-06-08 13:57:34
17
user8162747691951
212121 :
ከዚ ሁሉ እንዳይዝ ቶሎ ቶሎ እያማሰሉ መስራት አይሻልም? እንደ ብረት ድስት? መጥበሻው እኮ ውበቱንም መልኩንም አጣ አረረ የድሮ ድስት መሰለ ሸክላ አይደለም ባይሟሽስ ደግሞ😳
2026-06-08 12:55:10
13
zeynu056
zeynu056 :
ጭራሽ በስሊንደር
2026-06-09 07:11:54
2
liztrading5
AልC :
ቀልድም ጀመርክ እንዴ?🤔
2026-06-09 11:18:24
5
yetmabebebogale
yetm abebe bogale :
ፍትህ ለመጥበሻ
2026-06-08 18:30:44
1
feker.aleme
Feker Aleme :
ሆ ተበላሸ ነው ወይስ ተሟሸ???
2026-06-10 12:13:30
2
56danayit
Danayit :
yet new mignew yhe metbesha?
2026-06-08 21:10:05
0
titilili777
titilili777 :
መጥበሻው ሳይበስል ወጦ
2026-06-08 15:49:09
4
natenaelsenbit
ናትናኤል :
መጥበሻ ጥብስ ነው 😂😂
2026-06-08 18:22:21
2
user52777070098518
user52777070098518 :
ቀለሙ የለቀቀ መጥበሻ ምን እናድርግ
2026-06-08 14:58:02
2
ciso677
Ciso :
ከዚህ ቪዲዮ የሚጠቅመው መስኮትና በር መክፈት ብቻ ነው..😂
2026-06-10 17:30:16
1
user7813427508146
EDIL💚🇪🇹 :
መጥበሻ ጥብስ 😎
2026-06-09 15:50:32
1
happy.happy163
Happy day :
ere difret demo post taragawaleg😳
2026-06-08 12:59:27
4
meba937
meba :
አሳረርከው
2026-06-08 10:55:24
4
jerusa.k
Jerusalem K :
really helpful thanks
2026-06-08 10:30:17
2
aman_fire
Aman🥏 :
አረረ እኮ ግን 😳🙄
2026-06-08 13:26:53
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About