@saris.abo5: ሰንበት ተማሪዎች ልናሰምርበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡ ለዓመታት ብንመላለስም የነገረ መለኮት እውቀታችን ግን..

Saris Abo5
Saris Abo5
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 10:22:07 GMT
64837
6097
67
2004

Music

Download

Comments

user5595333108852
ተስፋ :
በሚሉት ልክ ሰንበት ተማሪ ሞልቶአል የሴትም የወንድም በደብ ያጥኑ የኔታ
2026-06-08 12:49:32
10
user5472144859184
ጌቾ🌷🇺🇸ራያ :
ቤተ ክርስቲያን በሰ/ት/ቤት ከተጎዳች ቆየች።
2026-06-10 07:24:12
1
habtata1221
Habte butik bhrdar :
ewnet new
2026-06-09 11:45:12
1
yann.51911
Nat :
ere hulum adelem ande laye atukesu demo sjimer manew werbu zemama le likawtoch becha yetsetew endi yemiyawru abatoch hula chger alebachew ande laye yewksalu yeha negrachen le አጽራራ betekerstiyan kefete yehonal senbet temert bet baynore nore betekerstiyan be bezu neger wedewala teker nber atsewelu zem belachu eyetensachu senbet temerten atukesu hulum ande adelem sjemer media lay mewtate yelbetem chger yalbet bota hedo enditarmu mardege new enasetewl
2026-06-09 08:32:12
1
user9802496805066
የደቦ ቆቶ ባይ :
ተግሳፁ ትክክል ነው ግን አፈር እያላሱ አሉን የኔታ ኧረ ተው ስንት ካህን አለ ነገረ ሀይማኖት የማያቅ አለ ግን በግርድፉ አይሳለቁ የድሮ አባቶች አይሳሳቱም ደም ሰአት ይላሉ ለት/ት 30 ደቂቃ ለልመና ግን 2 ሰአት ይሄስ እሺ በቃ አይፍቀዱ አስወጡና ወዮወዮ
2026-06-15 18:38:04
3
wokirashman
@የተክልዬ ነኘ የ❷❹☦️✨🥀 :
yitfa senbet temari indewum hatiyat yebezabin senbeti temari kemeta bohala new
2026-06-10 05:51:21
0
tesfa20176
"ክንፈ ሚካኤል "✨ተስፋ ✨ዘ አንቀጸ ብርሃን✔️ :
ሌላኛዉ ሰንበት ተማሪ አይዘምር አይወርብ ቢባል እደዉ ስታስቡት ምን ይመስላል ንግስስ ቢሆን ለቅሶ ልታስሠስሉት ነዉ ስንት ገመናችንንኮ ሸፍነዋል አይደል ድምቀቶቻችን ናቸዉ
2026-06-10 05:03:25
4
mamush_bemilew
Yosef (🙏) :
ለምን ህዝብን አቁሞ ልመና ሱቁ ህንፃው እያሉ በየግለሰብ ሊቀ እገሊ የደብራች ፀሐፊ ሁሉን ሲያሞካሹ ያድራሉ😌
2026-06-08 15:11:01
4
user91667637921942
kids taye :
እውነት
2026-06-10 12:02:11
1
nicodimosit24
ሕɭٱกค🖤 :
ሁሉም ንግግር ልክ ሆኖ ሳለ ...........ተምረን የማናገለግልበት ጉዳይ ምንድነው ? ዋናው ጥያቄ ነው ???
2026-06-16 09:19:44
2
user7958614015215
Gerawork@231 :
Kalhiwot yasmalen memhirachen
2026-06-09 10:46:50
1
tadelekebede19
ሁልጊዜ አመስግኑ :
ጥያቄ ? የእግዚአብሔር ታቦት ሲወጣ ምንድነው መደረግ ያለበት? መደረግ የሌለበት ? መማር የሚለው ተገቢ መልእክት ነው።🙏🙏🙏
2026-06-08 20:14:21
3
bettyberihun1
betty :
በትክክል አሁንማ ብሶበታል እውነት ለመናገር እያሰለቸ መጥቷል።
2026-06-10 10:11:04
1
user8772831510022
user8772831510022 :
እና ማን ያስተካክለው
2026-06-08 16:38:16
3
nebiyelias07
አሌፍ :
አይ የኔታ እረጅም እዴሜና ጤና ይስጦት
2026-06-09 17:27:38
2
yakob21.com
የእናቶችና ሕፃናት ፣ሥነ-ተዋልዶ ጤና ገጽ :
እንቁቁቁቁ የቤተክርስቲያን ሊቅቅቅ🥰🥰🥰
2026-06-08 17:37:49
3
user6855308401581
A T E 21 12 :
እዉነት ነዉ የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን፣፣
2026-06-10 05:37:06
1
wokirashman
@የተክልዬ ነኘ የ❷❹☦️✨🥀 :
ደግሞ ከልቃዉንት ጋር ፉክክራቸዉስ
2026-06-10 05:52:31
2
yohannes.sheti
Yohannes Sheti :
እንደስዎ 4 ሰዎች ቢኖሩ ለቤተክርስቲያን ይበቁአት ነበር
2026-06-08 11:33:50
8
kegodanawefit023
ከሕይወት አለም :
እውነት ነው
2026-06-08 18:16:14
1
user351128114997
fekre maryam weday :
እውነት
2026-06-08 18:09:09
1
ejolebale0
Ejole Bale :
በጣም በጣም ትክክለኛ ሀሳብ
2026-06-09 08:24:28
1
mekdesfekede7
መቅዲ የማረያም ልጅ :
አዎ ማረያምን በትክክል ገልፀውታል የኔታ🥰🥰🥰
2026-06-09 08:00:57
1
hafi4661
Hafi :
እኔ ሁሌም የምቃጠልበት ሃሳብ ነው ክርስቲያን የተሳለ ቢላ ነው ተብለን በ ት /ት ቤት ጊቢ ጉባዬ የተማርነው በአለማዊም በመንፈአውም ት /ት አሁን ት /ት ሰነፍ ባህሪው ብልሹ መረጋጋት የሌለው ነው ሰንበት ት /ት ቤት ያለው
2026-06-09 14:07:12
1
sis3865
sis :
ትክክለኛ አርማት
2026-06-09 12:53:23
1
To see more videos from user @saris.abo5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About