@mahionelove1: #tiktok

Mahider 🥳❤️
Mahider 🥳❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 14:11:14 GMT
272409
7996
231
7471

Music

Download

Comments

nunumelkam
nunu melkam🙏 :
እራሳቸው ነበሩ እንዴ እያገቱ የሚቀበሉት😳😳😳
2026-06-09 14:03:37
46
www.tiktokaibanana
AI :
ይህን ዘገባ ሲናገሩ "ከእገታ 5 ቢሊዮን ብር አገኘን" ማለታቸው ብዙ ጊዜ ከህገ-ወጥ ንግድ (ኮንትሮባንድ)፣ ከጉምሩክ ጥሰት ወይም ከተያዙ ህገ-ወጥ እቃዎች የተገኘ ወይም የተዳነ ገንዘብ ማለት ነው። ማለትም መንግስት ወደ ግምጃ ቤት ሊገባ የሚገባውን ገቢ ከህገ-ወጥ ንግድ በመከላከል አስመልሶ አግኝቷል ወይም አድኗል ማለት ነው። � Africa Press English +1 ነገር ግን "እገታ" የሚለውን ቃል በ"ሰው ጠለፋ (kidnapping)" ትርጉም ካሉት ከሆነ፣ መንግስት ከሰው ጠለፋ 5 ቢሊዮን ብር አገኘ ማለት አይደለም። በኢትዮጵያ የገቢዎች ሚኒስቴር ዘገባዎች ውስጥ በብዛት የሚነገረው ስለ ኮንትሮባንድ እቃዎች ዋጋ ወይም ስለ ተሰበሰበ ታክስ ነው። � FSX Business +1
2026-06-09 07:35:48
47
bitanyagashaw
Bitanya Gashaw :
ewnet new
2026-06-09 18:08:15
0
endris742
endris742i :
እገታ ማለት ያለደረሰኝ ሲቀሳቀስ እደማለት ነው
2026-06-09 15:25:55
27
kidistalemayehu21
kidist kidan :
ሀቀኛ ሰው ናት
2026-06-09 09:13:44
27
abebe.belay085
FARES :
መቸም በስህተት ሊሆን አይችልም ምክንያቱ የታገቱ ሰዎች ቤተሰቦች በባንክ አስገቡ ስለሚባል
2026-06-09 08:16:35
25
user5970210226969
user5970210226969 :
ቃል በቃል ስትል ብታሳዩን አሪፍ ነበር ይሄ ግን አያሳምንም።
2026-06-09 14:17:19
6
sebsbe.zy
አያሌው ብሩ :
የሚሰማን አጣን እንጂ ተናግረን ነበር የመንግስት እጅ አለበት
2026-06-09 20:08:54
4
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
ኮንትሮባንድ ለማለት ነው
2026-06-09 10:26:28
7
fish.man125
fish man :
የገታው ብር እኮ በባንክ ነው የሚተላለፈው
2026-06-09 15:38:19
3
user3110181347756
user3110181347756 :
እውነት አጋለጣቻቸው
2026-06-09 13:37:27
6
mengistudegu
mengist :
ምን ያረጋል ሁሉ ነገር ኖርማል ነዉ በዚህ መንግስት
2026-06-09 09:23:28
5
.3329021
እናታለም ጎንደር :
ምን ጉድነው እናቴ ኢትዮጵያ
2026-06-09 07:19:33
5
zed41360
zed :
ምን ይገርማል በግልጽ ስለተናገሩት ነው
2026-06-09 06:52:17
4
ebraihmhusan
ebra :
ai ነው በሉኝ
2026-06-09 18:55:41
1
znebebe
wend zenebe :
የሞቱት ነው የሚሳዙኑኛ
2026-06-09 10:40:21
2
bineyamtekle
bineyam :
wrong information
2026-06-09 20:20:46
0
meaz58
Meaza Lakomelza :
🥰🥰🥰🥰🥰ere gud🥰🥰🥰🥰
2026-06-09 14:38:49
0
desalgne.s11.19.21
ሰው ሁን 💪 💚💛❤️🇪🇹 :
ወገን እውነት ነው
2026-06-09 05:03:17
4
hailebelay54
hailebelay54 :
አገች መንግሰት
2026-06-09 16:17:37
1
kalkidan7194
ጊዜ ዳኛው :
እግዞኦ ፡ ወይኔ ፡ ሀገራችን
2026-06-09 09:11:30
3
martialman6
Martial man 6 :
ያሳዝናል አገሬ በንደዚህ ወሮ በላ
2026-06-09 08:59:09
2
arefayensemachw
አረፋይኔ ሥማቸው :
ስለዚህ የደብረማርቆስ አየር ማረፊያ አይሰራም ማለት ነው
2026-06-09 09:54:14
2
dagawaweke
Dagaw Aweke :
ነው እውነታቸውን ነው ብልፅግና ብልፅግና።
2026-06-09 13:32:22
1
user6370361384800
kirubel :
በለው
2026-06-09 14:00:48
1
To see more videos from user @mahionelove1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About