@pencil368:

pencil ✏️
pencil ✏️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 15:01:17 GMT
112408
4625
100
1279

Music

Download

Comments

petros.picture
petros ጉዞ :
ገብቶት ነዉ እንጂ ያልወጣዉ 🥰🥰🥰
2026-06-08 15:54:15
385
naniboy171
nani boy :
አይባልም ሁሉም ወዶ አደለም አንደዚህ አይነት life አምያሳልፍ ብሳካልን ከፈጣሪ ጋር እናታቺን አደላቀን ብናኖር ደስ ይለን ነበር
2026-06-10 09:45:18
177
aderajew.fenta111
@d@ :
yehn balay malef new
2026-06-10 14:08:22
0
kfcabuki
abuኪ39🦅 :
ከ10 አመት በፊት እንዳንተ ስል ነበር አሁን እኔም እናቴ ቤት ነኝ
2026-06-10 09:32:35
83
bellingham98420
JUDE 🇬🇧 :
ፈልጎ ሚሮር የለም ተምሮ ስራ ያጣ ወይ ነገሮች ያልተመቻቹለት ቢሆን እንጂ አትፍረዱ
2026-06-10 11:47:59
57
robajov
Robera :
አረ ቢያንስ 30 አርጉልን 🫢
2026-06-10 12:21:58
19
abralo_t
abralo :
እናቴ በህይወት እስካለች ድረስ አልተዋትም
2026-06-10 07:45:22
34
user34539083370025
D and m :
በ12 አሜቴ ያባራሩኝ ቤታሳቦቸ
2026-06-10 12:31:09
4
abusha683
🥷ብቸኛው ልጅ :
ወዶ አይደለም እናቱ ቤት የሚኖርው ነብሴ አማራጭ ስለሌለው ነው ካለመኖር መኖር ይሻላል ብሎ ነው 🙏😔
2026-06-10 12:32:16
10
na22tty23
nattyBekele :
መለወጥን ይፈልጋል ነገርግን አማራጭ ስለሌለው ነው ከተቻለ ማገዝ ነው እንደዚህ አይባልም!!
2026-06-10 11:13:36
12
besufikad587
besu💥 :
በ 14 አመቴ የወጣሁት እኔ 😭
2026-06-10 09:19:30
14
abemi88
Abemelek :
Fresh ላጤ
2026-06-10 14:34:09
1
mr.stoic53
Mr.stoic :
i turned 25 with in this week and am still live with my families ግን በ 40 አመትህ ልታቀው የምትችለውን ያክል አቃለሁ✌
2026-06-10 11:44:39
2
jordan0q
Jordan :
😁😁😁 thanks
2026-06-10 11:59:57
0
zkmtmnb
ZKARIASE🇪🇷🇪🇹 :
እናቴ አለች ለምን ሀምሳ አልገባም አልወጣም ምን የሚያሰደሰት ከእናት ውጭ አለ ወጥቼ በዝህ ግዜ
2026-06-10 11:33:55
7
mese.man97
mese man ለእናቴ አኑረኝ :
እኔ ሲያቀብጠይ በ16 አመቴ ከቤቴ ወጥቸ ይሀዉ አሁን ወይ ለኔ አሎዉክኝ ወይ ለቤተሰቤ አልወንኩ 😭😭
2026-06-10 09:41:14
5
userweyni121212
weyni 🌷🌎 :
yes man
2026-06-10 14:08:05
0
endex_01
@Endalk-12 :
በ16 አመቴ ነው ወጣሁት😭😭😭
2026-06-10 12:10:05
1
dagmawit2721
Dagmawit :
ke akstu gar kenors😅
2026-06-10 11:33:42
1
biruk354102
biruk :
ተመስገን ሀያቴ ጋር ነው ምኖረው
2026-06-10 12:55:08
1
strongart3
abuki string art🕓 :
በ 25 የሙሉ ቤተሰብ ኃላፊነት ከ ጫንቃው ያልወረደለትንስ እንዴት ነው ሊገለፅ የሚችለው😔🥺🥺
2026-06-10 13:41:08
0
me7788991
Mensur@ :
45 አመት ነዉ ከኔጋስ መግባባት እንችል ይሆን
2026-06-10 07:14:59
3
bekcye12
becky Gunner 🦅 :
እኔን አይመለከትም 1wer ke 4 ken ykeregnal😊
2026-06-10 11:04:39
5
ephremeuphoria
ephrem euphoria :
ስማ አብዛኛው ሰው በተለይ ሳያገባ ከቤተሰቦቹ ቤት የወጣው ፈልጎ ሳይሆን ተገዶ ነው በተለይ አዲስ አበባ ላይ ወይ ቤተሰቦቹ ክፍለሀገር ናቸው ወይም ሊያስተምር ወይም በሌላ ምክንያት ያመጣው ሲያባረው ነው ወቶ ለመከራየት የሚገደደው
2026-06-10 12:35:13
2
To see more videos from user @pencil368, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About