@nura.nura81: #ቲቸርዬ እንወድሀለን big love and respect for you 🥰🥰🥰🥰###

Nu-rita
Nu-rita
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 16:31:41 GMT
295905
14907
443
1125

Music

Download

Comments

bahirdar_comission_agent
🌴🌴ባህርዳር ኮሚሽን ኤጀንት🌴🌴 :
የመምህር መላኩ ትምህርት ለመማር ከሌላ ት/ቤት መጠው በአጥር ገብተው የሚማሩ ተማሪዎች ነበሩ. የተለየ መምህር ነበር ሁሌም በየ አመቱ ነበር የሚሸለመው 🥰🙏
2026-06-09 04:43:40
261
bossnastinge
እናቴ ናፋቆቴ :
ለምን ደስ አላለውም ?
2026-06-09 12:43:01
27
abricreativestudio
abri creative studio :
our favorite teacher
2026-06-09 15:42:21
3
robel.wakijera
Robel Robel :
2026-06-09 12:00:23
12
fking1221
F/king Man :
ቲቼር መለኳ ይለያል ከመምህር በላይ ነው አባቴ ይኸው ዛሬ የህግ ተማሪ ነኝ እሱ አስተምሮኝ🙏🙏 የመሰናዶ እንቁ ነው!!!
2026-06-09 01:38:37
42
ezedin466
Ezedin :
lefurefa endimechachew new miss
2026-06-08 18:19:04
13
19fasikaw
gunners(አባባ) :
pree school
2026-06-10 02:15:18
2
mikyyaman
miky🔥🔥ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
አስለቀሳችሁኝ ማርያምን በጥዋት😭😭
2026-06-09 03:39:37
19
user15480375486120
Shega@2412 :
የኔም ኬሚስትሪ መምህሬነበር ፕሪ በ2009 ዓም አስተምሮኛል እኔም አሁንየኬሚስትሪ መ/ርነኝ የሱውጤትነኝ።
2026-06-09 07:00:06
14
kidestalemye
Kidest Alemye :
አስተማሪ ሲከበር ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
2026-06-09 09:55:43
12
amare742
user3409587132614 :
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲ የእውቀት አባት ሲወደስ ከምንም በላይ ያስደስታል ተባረኩ ተማሪወች!!!
2026-06-09 15:03:13
6
abrsh1929
አብርሽ ኦንላይን እጣ! :
ቲቸር መላኩ😍 chemistry ለመማር እሱ ሚያስተምርበት ክላስ የምንዞረው መቼም አይረሳኝ ቅን መምህር😍🙏🙏🙏
2026-06-08 23:25:49
15
hamdu.osman0
hamdu :
big love teacher
2026-06-08 17:08:55
10
abduraje3
@Äbđů raĵė :
እንደኔ የተባረረ 😭😭😁
2026-06-09 06:38:46
8
jon34777
jonyy :
ለመምህር ክብር መስጣታችው እጅግ በጣም ደስ ይላል🥰
2026-06-09 10:57:58
5
birefx2116
bire Resilience :
yememihir tigi maleti yihe new i remember when i was 10 and 12 he teached me
2026-06-09 15:39:23
2
habtazethiopia
ሰላም ለሁሉም :
Owwww,My best teacher.
2026-06-09 09:18:52
2
.the.legend365
@ the legend :
good vibe. bless
2026-06-09 06:13:16
2
abrishh1
Abrish ዘልደታ🌴 :
የምንግዜም ምርጥ መምህሬ ለዚህ ለመድረሴ ምክንያት መምህር መላኩ🥰🥺
2026-06-09 06:09:27
5
jo904994
11 :
ጀግናው መምህር
2026-06-08 20:19:44
7
lukas15gech
ሉቃስ 15 :
የህይወቴ ትልቁ genius መምህር ጋሽ መላክ ሽህ አመት ኑርልን
2026-06-09 06:06:17
6
user378583815103
papa :
ለምን ደስ አላለዉም
2026-06-09 11:31:16
12
makeupbylemi
make-up by lemi :
በየ አመቱ ምርጡ የኬሚስሪ መምህር ሁሌም ተሸላሚ ሁሌም በተማሪዎቹ ተወዳጅ ብዙዎች በቃላት እንኳነ እመግለፅ ማችሉት መ/ር መላኩ የኔኩራት ሺአመት ኑርልኝ አባቴ ታላቄ የኔ አስተዋይ ወንድም ሁሉም ነገር ላንተ ያንስሀል 🙏🥰🥰ውድ ተማሪዎቹ ለናንተ ምንም ቃል የለኝም በጣም ምትገርሙ ናችሁ ስላከበራችሁት ፈጣሪ ያክብርልን 🔥🔥🙏🙏
2026-06-09 09:23:29
9
ayu984550
Ayu :
wawu
2026-06-09 13:22:26
1
yabe3421
Yabe :
የት ሀገር ነው
2026-06-09 16:52:34
1
To see more videos from user @nura.nura81, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About