@endofdays0808: #creatorsearchinsights 📚🇪🇹 Reading books opens the door to knowledge, wisdom, and imagination. ነገሮችን በጥልቀት እንመርምር #EthiopianBooks #BookReading #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia @End of days
End of days
Region: CA
Monday 08 June 2026 16:54:40 GMT
Music
Download
Comments
tsega🧚♀️ :
ሳልሰማ እኮ ነው Like ማደረግው ስለማምንሽ🥰🥰🥰
2026-06-08 16:58:11
271
******* :
ፕሮቴስታንት ድርጅት እንጂ ሀይማኖት አይደለም በሚስጥራዊው የጨለማው አለም የሚመራ ነው
2026-06-16 10:44:32
29
Mesele :
End of days
2026-06-09 05:43:15
1
Ras wele 🦁 :
እንኻን ሰላም ተመለሽ እህታችን ከይቅርታ ጋር ስለ the family የሚለው ሰፋ ኣርገሽ ብታስረጂን ኣመሰግናሎ 🙏🙏🙏
2026-06-08 18:11:50
61
Ashem020 :
የመናፍቃን ቤተ እምነት ስለማስፋፋት የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጲያላይ በግልፅ ተቀምጧል ቀድመው ያሰቀዱትን ነው አሁን ያሳኩት
2026-06-09 05:08:38
43
Rozi :
ጌታዬ ሆይ ቪዲዮሽ ሲመጣልኝ ለምን ደነገጥኩኝ አምላክ በሚያውቀው ትላንት ከጓደኛዬ ጋር እያነሳንሽ ነበር እንዃንም በሰላም ተመለሽልን በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን🥰🥰🥰
2026-06-08 17:01:35
62
ሚዴቅሳ :
ኦርቶዶክስ ሗላ ቀር እና ከሌሎች ከሙስሊምም ሆነ ኦርቶዶክስ ካልሆነ አካል ጋ አብረው ለመስራት የሚያስችል ብቃትም እውቀትም ቀናነትም የላቸውም ። ፍጹም ምቀኛ ናቸው አገሪቱ የክርስቲያን ደሴት ናት ይሉሀል 😅 ሁሉም ሀይማኖት መጤ በመሆኑ አገሪቱ የኦርቶዶክስ አለመሆኗን ያሳያል። በነገርሽ ላይ አገሪቱን ረሀብተኛ ያረጋት ኦርቶዶክስ በመሆኑ ወደ ስልጣን መቼም ድርሽ አይልም😏 do you think አሜሪካና የአረቡ አለም ጨፍጫፊው ኦርቶዶክስ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ሚፈቅዱ😅 ብዙዎች መሬት ወስደው ቸርች ገነቡ😳 ገናነው ጅማሬነው።
2026-06-14 06:47:06
0
calaa 🖤💜💚✅ :
sewodesh eswa tetebekesh🥰
2026-06-12 11:08:38
17
Abent ግዜ ለኩሉ :
the familyማ የእርኩሳን ስብስብ የጭካኔ መንበር ከጅማሪያቸው እስካሎበት /ለንበት መድረስ የፈለጉበት /ሊያደርሱን የፈለጉበትን ! በግልፅ ለዕለም የነገሩበት አንደበት ነው !!😒
2026-06-08 18:30:48
15
ታዳኤል የቅዱስ አግናጥዮስና የሰማዕቷ ልጅ :
አጠያየኩኝ ስላንቺ እንኳን ሰላም ሆንሽ
2026-06-08 21:01:52
16
Brook Alemayehu Asfaw :
የአሜሪካ 20% ኢኮኖሚ ከፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያኖች የሚለገስ ስለሆነ ከመንግስት ነፃ የሆነችን የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ደሞ ብልፃግና አይፈልግም. ያው ያየሁት አይቅርብኝ ስለሆነ ጴንጤኒዝምን ለማስፋፋት ስራ ላይ ናቸው.
2026-06-08 18:19:11
12
elu አቡሽ :
ሀዬ እሺ
2026-06-08 17:20:13
41
/دانيال :
ዲሞክራሲ ለሚለው ለሰይጣን የሚስማማ ለማለት ነው ከኦርቶዶክስ በስተቀር ሁሉም ለሰይጣን ሰለ ሚሰሩ ይመቻሉ መንቃት ክርስትናችን አጥብቀን እንያዝ
2026-06-14 03:09:47
5
selam lealem :
ሚዛናዊ ሁኚ
2026-06-16 02:06:54
0
Mekdes ketema🕊 :
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ጠፍተሽብኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣሽ
2026-06-09 02:22:01
10
fikir ☦️❤️🔥🫶 :
የኔ ጎበዚ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 17:38:15
8
rut ruta :
እውነት የጠየኩ መልስ ያጣሁ ነበር ባአንድ በኩል ኦርቶዶኩሱ ያልቃል ባአንድ በኩል ሙሲሊሙ ያልቃል ባድ በኩል ሙስሊሙም ኦርቶዶኩሱም ያልቃል ሌሎቹ የት ሔዱ እያልኩ በየ ኮመቱ የጠየኩ ነበር 🥺እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችን ይጠብቅ😢
እህታችን ፈጣሪ ማስተዋሉም ጥበቡም ይጨምርልሽ🥰
2026-06-08 19:55:29
6
ክርስቲና💙መተከል :
በርች እህታችን💙💙💙
2026-06-08 17:10:20
7
yeshi🥰 tsegaw❤ :
ይህ ነው አውነቱ
2026-06-08 17:52:27
8
@e :
100% ልክ ነሽ በተጨማሪ ሰለፊ/ውብ-አህያ የሚባሉትም ለአገዛዙ ተፈላጊ ናቸው ምክንያቱም ገዳይ ስለሆኑ
2026-06-12 19:39:44
4
Ephphatha✝️ :
ኦርቶዶክስን መምቻ እነርሱን ተጠቅመዋል በመጨረሻም የሚመቱት እነርሱ ናቸው አያምኗቸውም በሳጥናኤል ጎል ላይ ያለው ነው እየተፈፀመ ያለው
2026-06-10 13:56:58
4
𝚖𝚎𝚔𝚎𝚍𝚎𝚜 :
የኔእናት ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል ጠፍተሸነበር 😍🥰
2026-06-12 10:46:53
2
fantahun :
100% ልክ ነሽ በተጨማሪ ሰለፊ/ውብ-አህያ የሚባሉትም ለአገዛዙ ተፈላጊ ናቸው ምክንያቱም ገዳይ ስለሆኑ
2026-06-12 06:22:18
2
የኔ ጎንደር❤️ ⚡ :
እህቴ ዎደ ሥራ ተመልሳለች ፍጣሪ ይጠብቅሺ 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪
2026-06-09 09:32:13
2
tommy :
ቸርቾቹን እራሱ pp ነው የሚያስገነባቸው A.A.C.A
2026-06-11 04:10:19
2
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.