@dagi_pro1: 🏠 የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና ለምስጋና እና ለበረከት ተጋብዘዋል! 🙌 ​"ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ተናግረሃልና አሁን እንግዲህ ለዘላለም በፊትህ ይሆን ዘንድ የባሪያህን ቤት፥ እባክህ፥ ባርክ፤ በበረከትህም የባሪያህ ቤት ለዘላለም ይባረክ።" 📖 2ኛ ሳሙኤል 7፥29 ​🙌 የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን፤ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አዲስ የሰራነውን የመኖሪያ ቤታችንን የምረቃ ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ተዘጋጅተናል። ​🙌 በዚህ እጅግ አስደሳች ቀን በእግዚአብሔር ፊት ቆመን ስሙን ስናመሰግንና ደስታችንን ስናካፍል፣ እናንተም ውድ ወዳጆቻችን በዕለቱ ተገኝታችሁ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ጠርተናችኋል። 👏 ✅​ የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦ 📅 ቀን፦ እሁድ ሰኔ 07 / 2018 ዓ.ም 📍አድራሻ፦ ሙዱላ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በስተጀርባ) ✅ ✉️ ጋባዦች፦ • ​ወ/ሮ ፈለቀች ለዕላጎ እና • ​አቶ ተስፋጽዮን አሾሬ ​🙌 የእናንተ በቦታው መገኘት ለቤታችን ድምቀት፣ ለደስታችን ሙሉነት ነው! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፣ መጥታችሁ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ። 🎊 ==============🏠================ የትኛውንም ፕሮግራም ቀጠሮ በማስያዝ በጥራት + በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰሩ Dagi Pro የእርሶ ተቀዳሚ ምርጫ #1 📽️ Dagi Pro ☎️ 0919297955 ​#DagiPro #የቤትምረቃ #ምስጋና #በረከት ==============🏠================

Ďagi Pro
Ďagi Pro
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 18:39:14 GMT
2882
173
6
11

Music

Download

Comments

yabesira9
yabe :
congratulations 🎊 👏 💐
2026-06-08 19:14:04
1
enuu361
enuuuy73 :
Congratulations family
2026-06-13 19:58:20
0
dereje.asefa18
ደረጄ :
congra bero❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-08 19:20:59
1
be.dagi08
(ኪ ጃን) ይሁን🙏 :
እንኳን እግዚአብሔር ረደህ ዎንድሜ🥰🥰🥰ደስ ይለል
2026-06-08 21:57:58
1
semare.marekose
Semare Marekose :
❤️❤️❤️
2026-06-08 18:54:35
1
userbekii4041
userBekii :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-09 11:50:27
0
To see more videos from user @dagi_pro1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About