@dr.no24: በ . . . . . . ቀ . . . . . . ል።

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 June 2026 19:14:56 GMT
365999
62917
1299
6525

Music

Download

Comments

haymitayemikael12
pure heart 🤍 :
በቀል እንደዚ ከሆነ ሁሌም ተበቀል🥰🙏
2026-06-08 22:22:09
2415
selihandmade
selina craft 🪡✨ :
ይሄን በቀል ለመበቀል ያብቃን🥰🥰
2026-06-09 10:41:44
1475
k840456
Martin :
3M ብር በቀል በለኝ
2026-06-09 02:47:17
497
amanuyee2
🅐🅜🅐🅝🅘 🅚🅔🅨 :
ጌታን ደግ ነህ ❤
2026-06-08 19:21:55
629
kiyu1214
ኪያ :
Dr.no እኔ ሁለት ልጆች ለብቻዬ የማሳድግ ሴት ነኝ ተቀጥሬ እሰራለሁ ለልጆቼ የሚያስፈልጋቸውን ለማድረግ እታገላለሁ ግን ከምታስበው በላይ ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለሁት እባክህ አውራኝ ብር አይደለም የምጠይቅህ የስራ እድል ነው
2026-06-08 21:31:11
256
kidus824
@Abila :
እርድናን ባንቺ ነዉ ያየዉት man🔥
2026-06-09 05:35:13
293
ja.man250
ja man(የጨርቆሱ)🗝 :
ከነ በቀለሽ ትመቺኛለሽ ማን✌🏽
2026-06-09 07:21:12
175
redu152
@Kumneger🌸 :
ለኛ ጎልቶ የታየን በአንተ መበቀል ውስጥ ደግነትህ ነው
2026-06-09 05:43:32
120
bark_hunter1
Bark_hunter :
ደስ የሚል በቀል
2026-07-02 15:54:12
17
asnat5613
Asnat5613 :
የዚህ አይነቱ በቀል በረከት ይደርብን❤️🥰
2026-06-30 08:10:19
15
pika_jewlerys
pika jewlerys 💍 :
የበቀል መንገድህ እራሱ ደግ ነዉ 🥰
2026-06-08 21:27:28
11
yomfamily19
Yom family 19 :
ደግማ ደግ ነህ ወንድሜ
2026-06-08 20:01:22
15
user8824450817343
ኦሮማይ aki :
እንደዚ ስትበቀል ደስ ይላል 🔥🔥
2026-06-09 02:34:46
31
beimnetu.sisay
€mňěť💀🥰 :
እጀህ ላይ የጣላቸውአምላክ ይመስገን 😇🙏 አብሽር
2026-06-09 14:57:11
8
merry21g
MerGet :
የኔ ጣፋጭ በቀል🥰🔥😂
2026-06-16 19:15:55
7
yared.kidus8
Yared Kidus :
ትመቸኛለህ ብሮዬ
2026-06-09 02:09:59
5
hayuberka
حياة 💜🍫💜🍫 :
አረ ደግ ነህ ወላሂ 🤗
2026-06-08 19:29:02
19
ziw_memu
zemu_memu :
ደግ ደግ ደግ ነህ የኔ ደግ Dr.no 🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 19:53:29
8
jossyawoke
JOSSY AWOKE🇪🇹 :
ቪዲዮውን ገና ሳላየው ነው ላይክ ማረገው
2026-06-08 23:50:31
10
mayi65023
Mayi :
Negative ሰውን በNegativeነት መመለስ ቀላል ነው፤ በPositiveነት መመለስ ግን ብስለትን እና ጥንካሬን ያሳያል። ሰዎች የሚያደርጉት ነገር ማንነታቸውን ያሳያል፤ አንተ የምትመልሰው ግን ማንነትህን ያሳያል ጀግና ነህ መበቀልህን አታቁም🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 20:35:29
47
wow12958
ኤፍራታ #ሰላም ለኢትዮጵያ :
ደግ ነህ አንተ ፈጣሪ 🙏🙏ልቦናህን አይቀይረው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏ቢቆይም ታገኘዋለህ 🥰🥰🥰
2026-06-09 08:34:10
6
user8118125632861
kokeb :
ባክህ ደግ ነህ ለዛሬህ ደግ ነህ
2026-06-08 19:37:10
21
wasewase20
wase recodes :
የናቴ ልጅ ገንዘብ ችግርን መበቀያ ነው !!!!!!!!!!!!💀💀💀💀
2026-06-09 03:42:38
6
To see more videos from user @dr.no24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About