@zelealem.official: 🌱የዛሬ ስንት አመት እኔና ፍቅረኛየ በፍቅር ቅልጥ ብለን ከንፈን ነበረ።እኔ ከእሷ ውጭ ሴት ያለ መስሎ አይታየኝም ነበረ። በአንድ ወቅት ጥንዶች ራሳቸውን ለማወቅ HIV መመርመር እንደ ፋሽን የሆነበት ወቅት ነበርና። ፍቅረኛየ”አባ እኛም እንመርመር” አለች። እኔም እንድህ ስል መለስኩላት “እሽ የኔ ፍቅር ሂጂና ተመርምረሽ ውጤቱን ንገሪኝ” አልኳት። በዚህ ጊዜ ከት ብላ ሳቀች😀 ምን ነው እናት ያስቃልዴ?! ስል ጠየኳት። 🌱እሷም አይ! አለች ሳቋ ድክም እያረጋት “እኔ የምመረመረው የራሴን ነው ታዳ የኔ የምርመራ ውጤት የኔን እንጅ ያንተን አያሳይም ብየ ነው” አለችኝ። እኔም እንድህ ስል መለስኩላት የኔ ውብ አንቺ ያለብሽ እኔ አለብኝ፤እኔ ያለብኝ ደግሞ አንቺ ያለብሽን ነው ብየ በማሰብ ነው ተሳሳትኩዴ? አልኳት። ታዳ እስካሁን ድረስ ትዝ ሲላት “የኔ የዋህ” እያለች ትስቅብኛለች። 🌱እኔም እስካሁን የጥያቄየ ስህተት ወይም የዋህነቴ ሳይገባኝ በፈገግታዋ ደስ እያለኝ አለሁ። ☑️እስኪ መልሱልኝ በፍቅር ግኝኑነት ውስጥ እያላችሁ “HIV positive “ብትባሉ አንዱ በአንዱ ላይ የመፍረድ ስልጣን አላችሁ? ወይስ ውጤቱን በፀጋ ትቀበላላችሁ? ታማኝነታችሁና ፅናታችሁስ እስከ ምን ድረስ ነው?! ✅ሰወች በፈቃዳቸው ሞኝ ሲሆኑልን እኛ ብልጥ የሆን መስሎ አይታየን!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።
ስለ እናት
Region: US
Monday 08 June 2026 22:48:45 GMT
Music
Download
Comments
𝓼𝓪𝓻𝓲✝️፲፮✡️ :
ሰወች በፍቃዳችን ሞኝ ስንሆንላቸው
እራሳቸውን እንደ ብልጥ ያያሉ ግን ለምን?🥺
2026-06-09 06:25:46
20
ሀኒ ባለ ማህተቧ✝️ :
ማርያምን 😁እያልኩነዉ የጨረስኩት 👌😍
2026-06-09 00:50:04
4
דסגבכה تبيشي🤘 :
አሁንም
2026-06-17 17:13:58
0
Meron :
yes
2026-06-12 14:01:44
0
እፁብየእግዚአብሄር አብ ልጅ :
እውነት ነው መታመን ግን😭ለራስ ነው አንድቀን ይክሳል
2026-06-10 21:32:07
2
ኪዳነምህረት እናቴ ❤16❤ :
ትክክል🙏🙏
2026-06-14 12:41:44
0
Brother my big supporter ❤J❤💪 :
በfb እጠብቅካለሁ ይች ፖስት 🥰🥰🥰🥰
2026-06-09 14:44:24
1
@Abebina 🥀💦 :
"እኔ በፈቃዴ ሞኝ ከሆንኩልህ ያንተ ብልጥ መሆን ለምን አስፈለገህ''!!😌
2026-06-18 12:17:03
1
ኤፍራታ ✝️⛪🇨🇬✅✅ :
ግን ቴሌግራም እምሸርተውን ፍታልን ለሌች እድንሸርትላቼው እዳይሸርት አድርገኸዋል ወንድም
2026-06-10 16:32:36
0
*LEO ♌👸🤍 :
አስተሳሰብህ👌👌
2026-06-09 04:41:02
1
🎯ገጠሬዋ🐝 :
አውቀን ሞኝ ሆነን ሥንቱን አየን አልምሀምዱሊላህ
2026-06-13 05:23:49
0
Sun-design 21 :
Ewnet new enamesegnalen🥰❤️❤️❤️
2026-06-09 20:20:50
1
be greatfull :
true 👍
2026-06-09 06:45:29
1
ሂዊ የሩፋኤል ልጅ ☦️👸🦅 :
እውይይይ ደሰጠብሎኝ እየሳኩ ነዉ ያነበብኩት❤️🥰
2026-06-08 23:33:05
0
DAN16 :
እውነት ነው
2026-06-09 12:12:01
0
ኢማየ ንሪልኝ ባንች እኳ ነው የዚ የደረሰኩት :
እውነት🥰🥰🥰
2026-06-09 16:27:48
0
ኤፍራታ ✝️⛪🇨🇬✅✅ :
ትክክል👍
2026-06-10 16:28:58
0
🎯ገጠሬዋ🐝 :
አውቀን ሞኝ ሆነን ሥንቱን አየን 🤗አልምሀምዱሊላህ 👍
2026-06-13 05:25:45
0
selam :
betam
2026-06-09 07:31:40
0
🔥MY❤Orthodox👑🙏 :
ወይኔ🥺በሳቅ🤣🤭
2026-06-09 09:42:51
0
Maryam enata 21 :
እውነት ነው ❤️❤️❤️
2026-06-09 10:27:06
0
Serkalem Nigusse62 :
እውነት 🙏🙏
2026-06-10 07:21:40
0
Astu ydgl maryme lej💒✝️ 🆘️ :
yes👌
2026-06-09 11:05:11
0
moges teshome :
some people 🌚
2026-06-09 12:06:24
0
ጊዜ ፈራጅ 😥(👸🦋 :
ሳህ❤
2026-06-09 04:01:39
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.