@masterbelachewgirma: ድንቅ የመንፈሰ ቅዱሰ አሠራርና የልሳን ትርጉም ኃይል ተሞልቶ ሌላው ኃይል ሰተላለፈ።ቦታው ጠፎ ከሲሲድ ጀርባ በ70ደረጃ የሕብረት ቃለሕይወት ቤ/ክ የተመሠረተች ገና በሸራና አዋራ አፈር ባለች የገጠር ቤ/ክ ማንንም የማይንቅ ጌታ ለ2ኛ ጊዜ በዋናዋ ቤተክርሰትያናችን እንዳገለግል ሰላክ በታማኝነት በፍቅር ታዝዥ በመሔድ በዝህ ቀድሞ ኦርቶዶክሰ ዳያቁን እያለ በመጠጥና በመናፍሰት አሠራር እሰራት የነበረ የወለጋ ነዋር ከብዙ የመናፍሰት ማንከራት ቦኃላ ታላቅ የወንገል ኃይል ወድቆበት ሌላ ጳውሎሰ ሆኖ መነሳቱ ሌላ ቄሰ ከሌላ ሰው ጋር መጥተው ከነመሰቀል መቋምያ ጭምር በኢየሱሰ አምናችሁ ዳኑ ብለው!ጌታን ዳግመኛ አንግሰው ንሰሐ ገብተው ደሰ ብሏቸው ከሄዱ ቦኃላ በ በቨጨቃ ደብሳ የጀመረው እሳት ጉባኤውንና አልፎ አንድት ነብይና እኔንም አገልግሎኛል ተደንቀአለሁ! በሁለት እህቶች የ7 ወር ጽንሰ አዘልሎአል!ጉባኤው እንዳልሃሄድ የሌለ ቁርጠት የቤተሰብ ጭምር የበሸታ ቀሰት ተወርውሮ ጌታ ሰብሮ አሰደንቆናል ተከታተሉ ለቀጣይ የምሰክርነት ተከታታይ ቨድዮወች አሉ ጌታ በሥራ ላይ ነው። ሸር ኮፒ ልንክ ፎሎ አርጉ መንፈሱ ያግኛችሁ ተባረኩ!
MasterBelachew Girma
Region: ET
Tuesday 09 June 2026 04:15:42 GMT
Music
Download
Comments
መኩ መለሠ :
ጌታ እየሱስ ከዚ ክፉ መንፈስ ይሰውራችሁ
2026-06-09 10:00:12
64
Dawit Abebe :
የሰይጣን መጫወቻ ከመሆን ሁላችንንም ይሰውረን !
2026-06-09 06:49:02
22
Prince :
ትርጉሟን ቁጭ ከተቻለ
2026-06-09 13:08:17
15
MasterBelachew Girma :
መንፈሰቅዱሰ የምተረጉመውን ተርጉሟል
አዳምጥ አዳምጭ!ምድርቱን እንወርሳለን ማንም አይቋቋምም!ያዮ ጾፈተ መታሔው!እቆማለሁ አንድም ሰው አያሰቂመኝም!
2026-06-09 19:20:20
2
Obsa Firdessa Official :
God bless you
2026-06-09 07:12:14
0
Abiraham my❤❤❤ :
Amen🙏🙏
2026-06-09 20:10:12
0
ጄኔራል ባራቴሪ :
በጣም ነው የተከራከሩት
2026-06-09 11:49:04
11
❤️Love :
ቢያንስ ልጆች ፊት እንደዚህ አታርጉ እባካችሁ 😭
2026-06-09 14:13:26
5
solomon abubeker :
የሳቁ ንጉስ 😂😂 ልታስቀን መጣህ
2026-06-13 20:14:50
1
ፈጣን ጨዋታ :
በሳቅ አላዋጣ ስሊክ በጩወት ጀመርክ
2026-06-09 15:13:22
8
ሲና ቆንጆ :
እንዴ ፕፕሉ ሁሉ ስራ አድርጎት የለ😂😂😂😂
2026-06-09 18:35:11
4
Meron Amare :
ከሳቅ ንጉስ ወደ ስብክት😁😁አዋጭ ስራ ነው 😅😅😅😂😂
2026-06-09 12:22:50
6
ነባ ኤሌክትሮኒክስ :
አዲስ የስራ እድል 😁😁😁😁
2026-06-09 14:18:58
2
Chere369 :
እያየን እንጨምራለን የሆነ እምነት
2026-06-09 12:05:22
2
Mikias :
ቻንካ ቡንካ ቺንካ ቡቺካ ካካ SAKAA
2026-06-09 15:04:16
2
ሙሉቀን ክንፈ ሩፋኤል :
ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “ሐሰተኛ ክርስቶሶችና ሐሰተኛ ነቢያት ይነሣሉ፤ ታላላቅ ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋሉ...”
2026-06-09 11:22:17
4
baba baba :
በጌታ ስም ምን ጉድ ነው
2026-06-09 10:14:59
3
zed rom :
ወይ ዘንድሮ ለይተህ ምታ
2026-06-09 19:13:02
1
me get269 :
ልጆች ከኋላ🙄🙄🙄👀👀👀
2026-06-09 12:42:58
0
Firafis Abdi Olani :
God bless you
2026-06-09 06:03:31
0
Henacha :
አረ ገላግሏቸው እንዳይገዳደሉ 🤣😂😂🤣
2026-06-09 10:58:18
2
new___ethiop :
ወይኔ በላቸው ማለት አሁን ነው ። የሳቅ ንጉስ ነኝ ያለው አቶ በላቸው እኮ ነው ። በሳቅ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለ እውነቱን ነው
2026-06-09 15:59:11
2
habtamu :
ኣይ የሳቅ ንጉስ ሳቅህ ብቻ ሳይሆን ስብከትህም ኣሳቀኝ
2026-06-09 16:47:09
1
Get Debero :
ቡም ሻካ ላካ ebs ሙዚቃ
2026-06-09 12:54:46
1
gizaw ab 16 :
aganentamoch
2026-06-09 10:01:46
1
To see more videos from user @masterbelachewgirma, please go to the Tikwm
homepage.