Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nuhamin.wakjira: ሰኔ ሁለት ቀን የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስና የነብዩ ኤልያስ ደቀመዝሙር የነብዩ ኤልሳዕ ሥጋቸው በንጉሥ ዑልያኖስ ዘመን ባስልዮስና ጎርጎርዮስን በአሠራቸው ጊዜ እነርሱ በቅዱስ መርቆርዮስ ሥዕል ፊት ሲያለቅሱ በፈቃደ እግዚአብሔር ቅዱስ መርቆርዮስ ዑልያኖስን ወግቶ ገደለው ፣ ንጉሥ ዑልያኖስ በኢየሩሳሌም የአይሁድ ምኩራብ ለማሠራት ሲያስቆፍር የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅና የነቢዩ ኤልያስ ደቀ መዝሙር የነብዩ ኤልሳዕ ቅዱስ አፅም ተገኘ፡፡ ንጉሡ ዑልያኖስ ሊያቃጥለው ሲል አይሁዳውያኑ ለወታደሮቹ ገንዘብ ሰጥተው ከመቃጠል ያተረፉትን የቅዱሳኑን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስንና የነብዩ ኤልሳዕን ቅዱስ አፅም ወደ እስክንድርያ ከተማ ለኤጲስ ቆጶሱ ለአባ አትናቴዎስ ያደረሱበት እና አባ ቴዎፍሎስ በተሾመ ጊዜ ቤተ መቅደስ አሠርቶላቸው አፅመ ቅዱሳኑ በክብር ወደ ቅዳሴ ቤቱ የገባበትና በቅዱሳኑ ሥም የተሠራው ቤተ መቅደስ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት ዕለት ነው፡፡ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ፡፡ አሜን!
Nuhamin Wakjira
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 June 2026 04:20:58 GMT
580
121
2
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝖝𝖔 :
🙏🙏🙏
2026-06-09 04:40:19
0
🀄️🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🀄️🧸🅖⓳🧸 :
🥰🥰🥰
2026-09-04 01:41:01
0
To see more videos from user @nuhamin.wakjira, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Wohi Ghar Banane Ko Dil ❤️🎧 Beautiful Naat Aesthetic 🫶 #tiktok #naat #viewsproblem #naveedaesthactic #unfreezemyaccount
🥶🥵🥶#yantoyanti
perasaan ga gini deh liriknya... . #fyp
đang chơi ff thì nhớ ra mình chưa up video mới… #desfr4 #yy_doublen #hiraly_team #darley_team #luminova_team
Lên con Đẹp Mã - @Gemini Hùng Huỳnh + @Hoà Minzy bản siêu dễ 🤟🏻😚 Dc: Me + @Just2Dance #depma #hoaminzy #geminihunghuynh #tiemgaudepmachallenge #thengoctran
Diin sesh e ami eka 🫠💔 #unfreezzmyaccount #foryou #foryoupage #viral #status
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy