@frew_nahiii: እግዚኣብሔር ይመስገን! ከልጅነቴ ጀምሮ በክርስቶስ ወንጌል አማኝ ቤተሰብ ውስጥ ብወለድም ነገር ግን ይሄ ወንጌል ሳይገባኝ ደስታን ፍለጋ በብዙ የሀጥያት ጨለማ ህይወት ተዘፈኩኝ፤ ይሁን እንጂ ከብዙ ዓመታት በኃላ የገባውበት የጨለማ ህይወት ነፍሴን ሊነጥቅ አንድ እርምጃ ሲቀር ኢየሱስ ወደ ህይወቴ መጣ። እኔ የማልጠቅመው ሀጥያተኛ ሰው በወንጌል እውነት አምኜ የእግዚአብሄር ልጅ ተባልኩ ሀሌሉያያያ። ከእንግዲህ ወዲህ በብዙ ድካምና ብርታት እያለፍን ከወንድም እህቶቼ(የክርስቶስ አካል) ጋር ይህን ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ለዓለም ሁሉ እንሰብካለን፤ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን። "ሮሜ 8፥35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?"
Nahom
Region: PL
Tuesday 09 June 2026 10:39:55 GMT
Music
Download
Comments
lidiya✝️ :
አንተ የትውልድ በረከት ነክ🥰🥰
2026-06-09 11:49:26
167
daveangel :
ክብር ለእየሱስ ይሁን
2026-06-09 15:52:35
88
Nardi :
ናዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-09 14:39:51
68
zola :
ይሄን ባርኮት እኔም ተገናኘውት በኢየሱስ ስም እድለኛ ነክ ወንድሜ ሰው በሚረገምበት ዘመን በረከት you are lucky bro 🙏🙏🙏
2026-06-09 12:24:55
34
Gelila✝️ :
You’re a blessing for this generation God bless you brother 🙏🏽💙
2026-07-07 16:32:09
1
Kidest Fikadu :
ተባረክልእ ዘመን የጌታ ይሁን
2026-06-09 12:31:09
18
Fevi ♋ :
ኢየሱስ ማንንም ጥሎ አያውቅም ክብር ለስሙ ይሁን ከቤቱ ለራቅን ለሁላችንም እንዳንተ መመለስ ይሁንልን🥰am happy for u
2026-06-10 05:22:57
9
Mekdes :
በጌታ ስም የኔስ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰
2026-06-09 18:32:57
4
Lalala :
So proud of you stranger 🥹🩷 Egziabher yichilal!!!!
2026-06-10 21:35:58
4
Rahel 🕊 :
ክብር ለእየሱስ ይሁን🙏👏👏👏👏👏👏
2026-06-09 10:51:41
8
eldu :
እድለኛ ነህ ❤️እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን🙏
2026-06-10 06:14:59
6
Helina Dawit :
Speechless 🥹❤️
2026-06-09 18:27:29
10
obani :
እንኳን ጌታ ረዳክ 🙏🙏
2026-06-09 20:22:37
3
@Bezy choosen1272 :
እውይ 🥲🥲🥲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-09 11:12:37
3
ሪቾ 🤍 :
አሜን አሜን አሜን🤲 🥺
2026-06-09 18:25:50
2
Happy Tinsaye :
O my goodness ❤️
2026-06-09 17:46:38
1
𝕨ግ :
ታድሎ
2026-06-14 13:52:48
3
Hiwottil :
ክብር ለእየሱስ ይሁን🥰🥰🙏
2026-06-19 16:15:50
1
Betty Amrachwa :
ታድለህ🥺🥺🥺
2026-06-09 19:18:53
8
selamawitmatewoss :
በእውነት አንተ በረከት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
2026-06-09 17:57:09
9
Yidu ✝️ :
wow🥺❤️
2026-06-09 12:14:00
1
sisters :
መጣ ወደ ጌታ
መጣ ወደ ጌታ
ዳግም ተመልሶ
2026-06-10 10:53:19
1
GENET KIFLU :
🥰🥰🥰ወንድሜ
2026-06-09 11:44:16
1
Richo C :
እንኳን ደስ አለህየጌታ ስለሆንክ የኔ ጌታ እየሱስ የጠፋን መፈለግ የወደቀን ማንሳት ልማዱ ነው ክብር ለእየሱስ🙏🙏🙏🙏
2026-06-09 19:14:23
2
sis_ko :
አሜን lnenm yehun🙏
2026-06-09 18:00:43
0
To see more videos from user @frew_nahiii, please go to the Tikwm
homepage.