@haiyme1921: ለልጅዎ የግእዝ ስም ማውጣት ከፈለጉ እነሆ (Reposted) ግእዝ__አማርኛ ፩) መዓርዒር__ጣፋጭ ፪) አሜር__ፀሐይ ፫) አርያም_ሰማይ ፬) አምኃ_እጅ መንሻ ፭) ብሥራት___የምስራች ፮) ሰሎሜ_ሰላም ፯) አሜን__እውነት/ይሁንልኝ ፰) ሠዊት__እሸት ፱) ጸገየ___አበበ ፲) አስካል____ፍሬ ፲፩) ልዑል____ከፍ ያለ ፲፪) ሣህሉ____ይቅርታው ፲፫) ቀጸላ_አክሊል ፲፬) ሐመልማል___የለመለመ ፲፭) ከሃሊ_የሚችል ቻይ ፲፮) ጸዳሉ_መብራቱ ፲፯) ፈትለ ወርቅ____የወርቅ ፈትል ፲፰) ፊደል_ፊደል ፲፱) ማኅተም____ማተሚያ ፳) ሥዩም__የተሾመ ሹም ፳፩) ስብሐት____ምስጋና ፳፪) ስቡሕ_ምስጉን ፳፫) ተቅዋም_መቅረዝ ፳፬) ንጹሕ_የነጻ ፳፭) ሰላማ__ሰላም ፳፮) አዳም__ያማረ ፳፯) ዳግም_የደገመ ፳፰) ግሩም_ተፈሪ ፳፱) ጥዑም____የሚጣፍጥ ፴) ፍጹም__የተቀባ ፴፩) ይኄይስ____ተሻለ ፴፪) ሐዳስ/ሐዲስ___አዲስ ፴፫) ሕዳሴ__መታደስ ፴፬) ሰንኮሪስ_መምህር ፴፭) መቅደስ_ማመስገኛ ፴፮) ሞገስ__ባለሟል የተወደደ ፴፯) ትዕግሥት_መቻል ፴፰) ንጉሥ__የነገሠ ፴፱) ወራሲ__ወራሽ ፵) ውዳሴ__ምስጋና ፵፩) ጌራወርቅ____የወርቅ ዘውድ ፵፪) ማኅደር_ማደሪያ ፵፫) ምሕረት_ይቅርታ ፵፬) መሓሪ__ይቅር ባይ ፵፭) ሠምረ__ወደደ ፵፮) ሥሙር_ተወዳጅ ፵፯) ሥምረት____መወደድ ፵፰) ነጸረ__ተመለከተ ፵፱) ምሥጢሩ____ምሥጢሩ ፶) መራሒ____መሪ ፶፩) ፍሥሓ_ደስታ ፶፪) አእመረ____አወቀ ፶፫) አእምሮ____እውቀት ፶፬) ፍቅር__መውደድ ፶፭) ክቡር__የከበረ ፶፮) ደብሩ__ተራራው ፶፯) ተግባር_ሥራ ፶፰) ረቂቅ__ረቂቅ ፶፱) መብረቁ____መብረቁ ፷) ነጸብራቅ__ነጸብራቅ ። ፷፩) ይባቤ___እልልታ ፷፪) ጥበቡ___ብልሃቱ ፷፫) መሠረት__መሠረት ፷፬) ብሑት___ስልጡን ፷፭) ትሕትና___ትሕትና ፷፮) ተከሥተ__ተገለጠ ፷፯) ሃይማኖት_ሃይማኖት ፷፰) በየነ__ፈረደ ፷፱) መኰንን____ገዢ ፸) በጽሐ__ደረሰ ፸፩) መስፍን____የሚገዛ ፸፪) ምስፍና____ግዛት ፸፫) ክርስቲያን____ክርስቲያን ፸፬) ወሰን__ድንበር ፸፭) መዋዒ_አሸናፊ ፸፮) ትንሣኤ_መነሳት ፸፯) ነቅዐ ሕይወት_የሕይወት ምንጭ ፸፰) ገዛኢ__ገዢ ፸፱) ምሕርካ ክርስቶስ___የክርስቶስ ምርኮ ፹) ባራኪ____የሚባርክ ፹፩) መልአክ____አለቃ ፹፪) በረከት____በረከት ፹፫) ህላዌ_መኖር ፹፬) ኂሩት_ቸር የሆነች ፹፭) ልባዌ_ማስተዋል ፹፮) ቤዛዊት_ያዳነች የምታድን ፹፯) ስርጋዌ____ሽልማት ፹፰) ስርጉት____የተሸለመች ፹፱) ተስፋ_ተስፋ ፺) ኬንያ__ብልሃተኛ ፺፩) ኖላዊ__ጠባቂ ፺፪) መርዓዊ____ሙሽራ ፺፫) ማዕዶት____መሻገሪያ ፺፬) ወልታ____መከታ/ጋሻ ፺፭) ሐዋዝ____ያማረ ፺፮) ግእዛን____ነጻነት ፺፯) ሕሊና____ሕሊና ፺፰) ማኅሌት____ምስጋና ፺፱) ኅሩይ__ምርጥ ፻) ሲሳይ__ምግብ ፻፩) ሠናይ____ያማረ ፻፪) ፈታሒ____የሚፈርድ ፻፫) ሐሴት____ደስታ ፻፬) ትርሲት_ሽልማት ፻፭) ተዋናዪ_ተጫዋች ፻፮) ዐቢይ___ከፍ ያለ ፻፯) ትውፊት_ስጦታ ፻፰) ኃያል_የበረታ ፻፱) ጽጌ__አበባ ፻፲) ፍሬሕይወት____የሕይወት ፍሬ ፻፲፩) ምዕዳን_ምክር ፻፲፪) ንኡድ___ያማረ ፻፲፫) ነገደ___ሄደ ፻፲፬) ነጎድጓድ____ነጎድጓድ ፻፲፭) ጸዓዳ_ነጭ ፻፲፮) ሠረጸ_በቀለ ፻፲፯) ደምፀ____ተሰማ ፻፲፰) ሮሐ_ወለወለ/አራገበ/አናፈሰ ፻፲፱) ናርዶስ_ሽቱ ፻፳) እፀ ሕይወት___የሕይወት እንጨት ። #ሼር_ኮፒ_ሊንክ_10×copylink #ፈጣሪ_ኢትዮጵያን_እና_ሕዝቦቿን_አብዝቶ_ይባርክ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Region: AE
Tuesday 09 June 2026 13:13:28 GMT
Music
Download
Comments
Selam 6 :
አሜር የመዳሜ ልጅ የኔ ፀሐይ ያሳደኩት ስለየዉ በእንባ😢😢😢
2026-07-03 13:00:48
0
መሲ፣ዘ,ድንግል❤❤ :
2026-06-09 23:22:33
0
ግዜ ለኩሉ 😎🤔 :
መዋዒ
2026-06-10 15:01:52
0
✝️የተዋህዶ ልጅ ነኝ ✝️✝️ :
ልባዌ🙏🙏
2026-06-13 15:05:29
0
በፍቃድህ ልኑር ✝️🤲🥺🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 13:34:06
1
teme :
🙏🙏🙏
2026-06-14 12:02:08
0
ህልም እደፈቹ ነው☺️ :
🥰🥰🥰
2026-06-09 17:20:08
0
ለሁሉም ጊዜ አለው :
🙏🙏🙏
2026-06-12 01:33:30
0
ቅድስት ወለየዋ :
🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍😍🥰😍🥰😍
2026-06-09 22:25:05
0
Aden Aden :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-09 17:58:35
0
ባለማህተቧ✝️❤️ :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 08:53:39
0
፳፩ ልጇ ነዉ አምላኳ👑 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-09 16:18:18
0
Hope :
❤️❤️❤️
2026-06-29 03:54:20
0
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm
homepage.