@ferstlife: #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

𝐀Б∂ꪊ 𝗠𝘢𝘯 ↪⇅🤳✈
𝐀Б∂ꪊ 𝗠𝘢𝘯 ↪⇅🤳✈
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 09 June 2026 14:04:16 GMT
869871
52525
1228
8053

Music

Download

Comments

hermela.gebri
Hermela Gebri :
እህን ሙዚቃ ለመስማት ስልክ ልመና ነበር😂😂😂😂😂😂ትዝታ
2026-06-10 16:32:43
228
werke.weloyewa
Werke Weloyewa♥♥ :
ይሄን ሲጋብዘኝ አድቤ ብቀመጥስ ኑሮ 💙💙💜💜🥰🥰🥰💜💙💜🥰🥰
2026-06-10 11:02:04
81
hayat.abdu23
አልሃምዱሊላህ :
እህህ አይ ትዝታ 2012😭
2026-06-10 10:06:48
68
user73015083927
ṣïḷḷëṅẗ ṁïṣṣ 🫴Ṁ 🥹🔐 :
ትግራዌቲ ነኝ ግን ሳይገባኝ እወደዉ ነበር 🤣🤣🥰🥰
2026-06-11 15:31:25
25
user213173655firew
እኔ ምለው ግን ደህና ናችሁ?🤔 :
አፍቅሬ አልተከዳሁም ግን ለምን ይሆን እንደዚህ አይነት ዘፈኖችን ስሰማ እንደተጎዳ ሰው ሆዴ ይላወሳል! "የኔ ቢጤዎች" አላችሁ? እስኪ በላይክ😭😭😭
2026-06-10 18:33:40
38
user60142266
لا تحزن ان الله معنا :
የሆነ ሰው ትዝ አለኝ🥺🥺🤭😁😁
2026-06-10 11:09:41
43
fdgdgc8
ዜድ የካላኮርማዋ🌾🌽✝️ ራያዬ :
ሰውካላበላሸው ፍቅር አያረጂም❤🥺🥺
2026-06-10 05:19:47
19
r942886
🔷ልጂ😘 ሬች 😘የዝምተኛው💯 SiS🔵 :
ትዝታ ቀስቀስብኝ
2026-06-10 07:59:25
22
yabsira953
yabsira :
ለእህቴ ባሏ የጋበዛት 6 አመት ሙሉ ይሄን ሙዚቃ ሲያዳምጥ ሲያለቅስ ነበር ነገረ ሰሪ ገብቶ እየተዋደዱ ነገረ ሰሪ ሰምተው የነኛ ቤተሰቦችም አመረሩ ተለያዩ እሱም አገባ ግን አልቀናውም ደስተኛም አይደል እህቴም አገባች ወለደች ሁለቱም ደስተኛ አይደሉም😭😭😭
2026-06-10 13:19:59
15
bffnhfj
𝙛𝙞𝙧𝙙𝙞😉🧕 :
እናቴና አባቴ ከተፋቱ በሆላ ትመለሳለች ብሎ ጋብዟት ነበር ግን አልሆነም🥺🥺🥺
2026-06-10 17:30:44
7
user2410986161919
ተስፈኛዋ💕 :
አይይይይይ🥺ትዝታ 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 04:05:39
16
ekw.68
ramli ግምጃዬ♦️🦅 :
ወረቢን አባቴ ለናቴ ጋብዟታለ ሞትግን😥💔
2026-06-10 22:17:19
9
hjgh5082
ጎደሬዋነኛየፍራዞቀበጥ :
የሆነሰውትዝአለኝ
2026-06-10 11:54:35
5
user6956929626210
ኣቤ ወጀረተይት❤ :
የመን በዝህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለብኝ 🥺😂
2026-06-10 15:25:57
5
gaffar5247
lji sobrina❤❤ :
አብሮ መኖር እንጅ መለየት አይበጅም ❤️❤️❤️❤️
2026-06-10 13:59:17
5
adebegeawa
ያልተፈታ♨ህልም♨♥♠ :
ሰዉካላበላሸዉ ፍቅር አያረጅም😥💔
2026-06-10 11:07:34
5
rcli_i1
AN :
አይይይ ማነው ይሄንሙዚቃ የተጋበዘ ለበተሰቦቻችሁብላችሁ ፍቅራችሁንመሰዋት የከፈላችሁ አይይይ💔💔💔💔💔💔💔
2026-06-10 08:51:34
10
meriyemi
ኤልሳ የኪዳነምህረት ልጅ 16 21 19 12⛪🐝 :
ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል እደሰው ወረትን ያውቅም💔😭
2026-06-10 12:41:24
5
gxhfuvkivhi
ቤዛዬ ሸዋዬ💃👍👌 :
ተጋብዣለሁ ግን😏 እርስ ወዳድ ነው😏
2026-06-10 15:36:49
5
eldana5282
Eldana Shumye :
የኔ ውድ አባቴ 🌍በሱ ስልክ ነበረ የምሰማው 🥰🥰
2026-06-11 03:32:04
5
anjarea16
✝️🌱ትንሿ የስሪቃዋ✝️🌱 :
ድሮ በኛግዜ ባሁኑ ትውልዲማ 🥺😂😂😂
2026-06-11 06:52:55
1
wegahetay
ስውሯ ማርያም እናቴ :
የት አላቹ እድለ ቢሶች በትዝታ ምትኖሩ
2026-06-12 15:25:33
4
edu94384
Aል♤daና♡💗🫰🦋 :
የኔ ትዝታ🥺2014😂
2026-06-12 16:17:55
1
To see more videos from user @ferstlife, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About