@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 June 2026 18:54:34 GMT
823258
32585
404
3696

Music

Download

Comments

m949000
mekdi0984 :
አንተን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን🥰
2026-06-09 19:02:36
297
fitsetesfaye0
Fitsum :
ልጄን እርፍፍፍፍ ብሎ እንዲተኛ አርገህልኛል እጅግ በጣምም ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ የእጆችህን ሥራ ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏
2026-06-09 19:17:54
166
medhanit.akalu.se
Medhanit Akalu Seyoum :
Do you have tattoos
2026-06-10 21:21:50
1
abdiog04
𝓪𝓫𝓭𝓲 𝓶𝓪𝔂 𝓰𝓪𝔂 :
ልጄ 2 ከ4ወር ነው ሲተኛ ያንኮራፋል ምን ማድረግ አለብኝ የኔ ውድ ዶክተር
2026-06-09 19:19:20
32
vinabel19
VINABEL19🦋 :
እህቴን የሰራሀት አንተ ነህ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ድናለች እና እውነት ከልቤ በጣም ነው የሚወድህ🥰🥰
2026-06-09 22:22:54
24
ezu163
Alhemdulilah :
ጆረኤን ሁለቱም አይሰማኝም ግን እመግላል
2026-07-17 14:28:17
0
nigstdessie
nigstdessie :
doctor yihen eyilegn eski mndnewu
2026-08-31 12:53:32
0
usergpj6jyeyfb
ሀይሚ የአምባዋ :
የኔም እንደዛው ነው ህክምና
2026-06-10 03:57:47
2
naodman009
naodman009 :
Hello Dr. Abiy, I am a 20-year-old male, and I would like to ask for your advice regarding a problem I’ve been experiencing. Almost every morning when I wake up, I have pain and soreness in my throat/neck area around my tonsils. The discomfort mainly occurs after sleeping and tends to improve later in the day. This has been happening regularly, and I’m concerned that it may be related to my tonsils or another underlying issue. Could you please let me know what might be causing this and whether I should get it examined? Thank you for your time.
2026-06-11 07:10:06
1
abela.man39
🆎ⒺⓁⒶ🎧 :
መቼ ነው ቴክስቴን እምትመልስልኝ ግን ኧረ በፈጠረህ አንዴ አዋራኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-03 17:33:27
1
user5396799292028
huzeyfa :
selam dokter lej 3 amtu new afchaw west ketl gebto nber yaweknw koytn new ahun afchaw yeshitl ebkh mlslgni men laderg bhr dar ngni
2026-08-20 17:50:31
1
mola_viva
mola :
ዶክተር ይሔን አገቴ ላይ ያለ እብጠት እንደት ነውእይልኝ:እና እንደት እደሚሖን ንገረኝ
2026-07-25 16:38:06
1
newhana78
hana abule :
Enewedehalen Edager Doctorye 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 15:07:25
2
user77865187536967
she asefa :
የኔውድ ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 11:07:49
1
telahun.teshom
ጥላሁን የተክለ ሀይማኖት ልጂ24 :
2026-06-10 13:59:08
7
fiker21w
Dr .Abel :
እወድሃለሁ እሽ
2026-06-09 18:59:20
4
abinet7772
𝐍𝐎 𝐌𝐎𝐑𝐄 𝐀𝐛𝐢👑 𝟐𝟗🦅 :
እግዚአብሔር እኔም ተቻግረለዉ😭
2026-06-10 20:09:14
1
jamuye32
Jamu🏃‍➡️🇹🇷🌎jima :
yenmmii,nacii,🥺🥺🥺🧖‍♀️😰😰😭😭😭😭🙏🙏hultii,2,Amtii🥰😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔
2026-06-09 22:50:17
2
mirror.of_tg
Mirror.of_tg👸 :
Thank you so much Dr 🙏
2026-06-10 14:05:56
2
adanech7737
Adanu🙏🏼🙏🏼🙏🏼 :
ijoolleen koo akka kee akka ta'ni barbaada🤲🤲🤲
2026-06-10 11:02:19
1
kusun.gaul.mama
kusun gaul mama🦋🦋🦋 :
ስንት ነው ወንድሜ ሰርጀሪ ዋጌው
2026-06-10 14:29:32
1
mubarek.akemele
Mubarek Akemele :
ሰላም ዶክተር ከዚ በፉት ልጄ በር ሲበየድ ድምፁ በጣም ከብዶት አሁን የውሻም ድምፅ ይሁን የተለያዩ ድምፅ ሲሰማ ጆሮውን ይዛል ችግር ይፈጥርበታል ይሆን አስቲ መልስ ሰጠኝ
2026-09-06 16:51:04
0
leyla.keys7
Leyla ❤ 🦋 :
ዶ/ር በአላህ መልስልኝ በአላህ እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ጉሮሮየን አሞኝ ሀኪም ቤት ስሄድ የቶንሲል ኢንፌክሽን ነዉ ብሎኝ መድሀኒት አዘዘልኝ መድሀኒቱን ስወስድ ተሻለኝ ነገር ግን ወር በማይሞላ ቀናት ዉስጥ ተመልሶ አመመኝ መጀመሪያ የሄድኩበት ሀኪም ቤት ስሄድ መልሶ ኢንፌክሽን ፈጥሮብሻል አለኝ ከዛም 1 መርፊ እና ከኒና አዘዘልኝ መርፊዉን እንደተወጋሁ ትንሽ ለዉጥ አሳይቶኝ ነበር ነገር ግን ምንም አልተሻለኝም ነጭ ነጭ ነገር ይዟል በአላህ መልስልኝ ሰርጀሪ መሰራት አለብኝ እንዴ
2026-09-11 11:38:42
0
user9018887701984
አልፍየ :
ዶክታር አበቴ ሚግብ ስበለህ ማወጥ አይችልም
2026-09-13 10:16:25
0
meronzewde8
ሜሪሻ :
ለምንድነው ሁሌ ለሊት የምሠራው?🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-11 09:08:48
0
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About