@369mesfin: #የዝምታ ሚስጢር#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #creatorsearchinsights

መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 03:04:38 GMT
22024
4166
154
858

Music

Download

Comments

girmakassa47
Yehanna G :
“ በከመ ምሕረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ “ 😭😭😭😭😭
2026-06-10 03:09:29
30
matisema06
mati :
አዎ ወንድሜ ገጠር መቀደሻ ያጡ ብዙ ቤተክርስቲያን አሉ ለነሱ መስጠት ይሻላል።
2026-06-10 06:31:39
28
hirutadugna4
BLACK➛ MOON :
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!!!! እግዚአብሔር ሃያ ዓመት ሙሉ ተናገር አልሰማ አንጅ
2026-06-10 05:26:20
17
user3961232188520
sem211629 :
አስራት አልሰጥም አይባልም ብልሹ አሰራር ቢኖርም ደግሞም ጠላቶቻችን የሚፈልጉት ይህን አይደል
2026-06-10 13:49:35
3
hiwotteferra
Hemen Style :
አትፍረድ ይፈርድበሃል ነው እነሱ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እያለፉ እንደሆነ አናውቅም ቢቻለን ሁላችንም ለሐይማኖታችንና ለሃገራችን መፀለይ ነው አስራትም ቢሆን እግዝያብሔር እኛ መስጠታችንን ነው እንጂ የሚያየው ለከተማ ወይ ለገጠር ቤተክርስቲያን መስጠታችንን አይደለም ከኛ ከወጣ ምንም ቢያደርጎበት እግዚአብሔር የሚጠይቀው እነሱን እንጂ እኛን አይደለም ስለዚህ ማንም ማንንም መውቀስ የለበትም ከቻልን ለሃይማኖታችን እና ለሃይማኖት አባቶቻችን መፀለይ ነው
2026-06-10 13:24:28
4
zelalem.wubshet
አናንያ ዳግም :
ከጽሑፍህ በላይ በልጅነቴ አእምሮዬ ውስጥ የተቀረጸው በገና ድምጽና አባቴ እየገዛ የሚመጣው ካሴት ልጅነቴንና የወቅቱ ንጽህናችን ታወሰኝ😭😭😭
2026-06-11 22:45:41
4
user212729121914
መቅዲ መቅደስ :
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!!!! እግዚአብሔር ሃያ ዓመት ሙሉ ተናገር አልሰማ አንጅ
2026-06-10 04:04:36
16
user5081991806888
ቸርነት ዘለቀ :
ካንተ ብዙ ተምሬ ነበር ከከባድ ሀጥያት ተመልሼ ነበር ግን አስራት አትስጡ የሚል ምክር ይገርማል
2026-06-10 16:51:17
1
ultraynwa0
𝗝𝗨𝗡𝗜𝗢𝗥 𝗬𝗡𝗪𝗔 ⛹️ :
አንድ እኛ ሰፈር የገጠመኝ ልንገራቹ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነው እና ካህናት የንስሀ ልጆቻቸውን በማስተባበር የቤተክርስቲያኗን ሀላፊ ድርሻችን ይሰጠን ብለው እስከመደባደብ ደረሱ ሀላፊው ቤተመቅደስ ገብቶ ነው የተረፈው ከዛ ፖሊስ መጥቶ ነው ያተረፈው ከዛ ቄሶቹ የተወሰነ ቀን ታስረው ተፈቱ ከዚህ በፊት ለህንፃ ማሰሪያ የተሰበሰበ 1M ብር ተሰረቀ አሁን ደግሞ ይህ ተፈጠረ ቤተክርስቲያኑ በእንጥልጥል ቀረ በጉዳዩ ላይ የቄሶቹ ሚስቶች ባሱ ምን ታዘብኩ መሰላቹ አብዛኛው ሰው አስራት በኩራት የሚያስገባው ገንዘቡ እንዲባረክለት ቤተክርስቲያንም በገንዘቡ እንድትጠቀም ቢሆንም ግን ደግሞ ገንዘቡ መፈንጫ መሆን የለበትም እና ከአሁን በኋላ በገጠር ለሚገኝ የገብርኤል ቤተክርስቲያን አስራቴን ለማስገባት ወስኛለሁ የእኔ ገንዘብ መደባደቢያ አይደለም
2026-06-10 09:08:38
8
haimi397ey
haimi :
አስራታችንን ለገጠሩ ቤተክርስቲያን መስጠት ወይ መላክ ነው
2026-06-10 09:52:26
5
socenagirma
Socena Girma :
ወንድሜ ወንድሜ መፅናኛዬ ተስፋዬ እንደው የምትለቃቸውን ሳነብ በቃ በጣም ነው ተስፋ የማገኘው ።
2026-06-14 07:50:24
2
tamrat.1.nigus
𝕥𝕒𝕞𝕣𝕒𝕥 𝕟𝕚𝕘𝕦𝕤 :
ወጣቱ ሀሞቱ ፈሷል ምን ይሻላል 🥺ግን
2026-06-10 12:03:11
5
nani.2983
ዘኪዳነምህረት :
በገጠር ላሉት ነው እኔም አስራቴን የማወጣው ለጠገበው እያጠጋገብን ነው እንዲህ መጫወቻ የሆነው የፈጠረን ይመልከተን ከእንግዲህ ከቤቱ የሚመለከተን ይኖራል ብዬ ተስፋ የማደርገው የለኝም በራሴ በዓት ጸሎት እያደአኩ በዝምታ እኖራለሁ የአንተ ዝምታ ግን ስለምታካፍለን መረጃ እንዳይሆን አደራ የምንጠብቅህ ብዙዎች ነን
2026-06-10 16:39:40
2
netsi232110
Netsi yemaryam lij :
ተደራጅተንም እራሳቺንን እንከላከል በዚህ እንስማማ ነጌ ሁላችንም ጋር ይመጣሉ እንተባበር
2026-06-11 07:51:06
1
wubshetayele369
wubshet :
🙏✟✟✟🙏
2026-06-10 13:33:25
1
abeba..3
abeba..3 :
ፈጣሪየ አንተ ድረሰልን ይቅርም በለን
2026-06-10 08:08:16
1
user7596526834460
mula :
ቆየው እኔ መስጠት ካቆምኩ
2026-06-10 08:02:27
1
emati412
Geni@add :
አውነት ነው ምንም ሳንቲም መስጠት እናቁም
2026-06-10 06:06:24
2
hdusyeg3b
hdusyeg3b :
ከአዲስ አበባ ውጪ ላለ መስጠትስ
2026-06-10 05:55:40
4
user6950166162869
endu 19 :
መስፍኔ እሺ ምን እናርግ አስራታችንን አንስጥ መስፍኔ
2026-06-10 06:03:17
1
user4911935180344makbaby
makbaby :
የምወድህ የማከብርህ በምክንያት ነው መሽዬ መኑ ይታደገነ ወየው ለኔ😭😭😭😭😭
2026-06-10 08:13:37
1
wendedada
wende,dada :
ያለመስጠት ቻሌጅ ተፋፍሞ ቢጀመር እንዴት አሪፍ ነበር እኔ መስጠት ካቆምኩ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው
2026-06-10 16:05:42
1
user6372303236974
ፍርድ አለ በሰማይ :
ለምን ማን ያውቃል ከአስር አንዱ ሊሰማህ ይችላል ተደራጅቶም እራሱን ሊከላከል ይችላል
2026-06-10 21:48:30
2
madanitigirma
መ :
እውነት ነው ወንድሜ
2026-06-10 07:41:44
1
alemfanta0
Ethiopian love :
ትንሸ ዘገየህ እንጂ መውሰንህ መልካም ነው ውንድምአለም
2026-06-10 05:53:11
1
To see more videos from user @369mesfin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About