@shopphukiendienthoai0: Ốp lưng hoa xinh sang cho iphone#xuhuongtiktok #xuhuong #trendingvideo #op #phukieniphone

Phụ kiện điện thoại xinh📱🎀
Phụ kiện điện thoại xinh📱🎀
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 10 June 2026 13:00:00 GMT
149
2
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @shopphukiendienthoai0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#🆚በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር እንኳን ከግፈኞች ጋር አትተባበር!! 🍀በዚህ ዓለም ላይ ብዙ ጊዜ የሰው ልጅ ጥቅሙን ፍለጋ ወይም ፍርሃት አሸንፎት ከግፈኞች ጎን ሲቆም ይታያል። ነገር ግን አንድ ነገር ማስታወስ ይገባል። እሱም 🍀 ግፍ የቆመበት መሰረት አሸዋ ነው፣ፈርሶ መውደቁ አይቀርም። እወነትን ይዞ ለጥቂት ጊዜ መገለል በሐሰትና በግፍ ተከቦ ከመኖር እጅግ ይበልጣል። የህሊና ሰላም የሚገኘው ከብዙሃኑ ጋር በመጮህ ሳይሆን ከእውነት ጋር በመቆም ነውና። 🍀 በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር እንኳ ለአመጻ እጅ አትስጥ፣ለግፍ ምስክርአትሁን፣የክፉዎች አጃቢ ከመሆን የጽድቅ መንገደኛ መሆንን ምረጥ፡፡ ብቸኝነት ጊዜያዊ ነው። የታሪክና የህሊና ተወቃሽነት ግን ዘላለማዊ ነው። ሰው ባይኖርህ ህሊናህ ካንተ ጋር ነው፣ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው። 🍀 ከብዙሃኑ ስህተት ይልቅ የአንዱ እወነት ሁልጊዜም ያሸንፋል! ክብርየሚገኘው ከፍትህ ጋር በመቆም እንጂ፣ከግፈኞች ጋር በመታደም አይደለም። ብቻህን ቁም ግን ሁልጊዜም ከእውነት ጋር ብቻ! ❤🙏የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ልኡል እግዚአብሔርፍቅርን፣ጥበብን፣ዕውቀትን፣ማስተዋልን ከትህትና ጋር ያድለን🙏

About