@liligashaw23: የምንገደለው እኛ ተገለንም በግፍ እንደወንጀለኛ አትግደሉን በማለታችን የምንታሰረውም እኛ ምድርራዊያን ባለስልጣናት ፈጣሪን ፍሩ እሱ መልስ የሰጠ ቀን ከባድ ነው ምላሹ ።ወላጅ እንደሌላችው አልተዋቸውም ያለንን ቃል እናምነዋለን የእግዚአብሔር ዝምታው ሲበዛ እንደሌለ መሰሎቹ አትግፋን አትግደሉን አያል አምላክ አለን። ለእኛ ፍትን ማሰከበር ቢከብዳቹ ተጨማሪ አሳዳጅና ገዳይ ሆናቹብን የእግዚአብሔርንን ሕዝብ የበደለ ሁላ ምላሹን በከፋ ሁኔታ ተቀብሎል፤ እናም ልባቹን ክፈቱ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ አታሳዱኝ የመውጊያው ብረት በናተ ይብሳል ይላል አሜን!ማራናታ ጌታ ሆይ ና 🥹

Lily 💒☦️
Lily 💒☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 06:21:37 GMT
41264
8102
119
3671

Music

Download

Comments

mesimesii949
Mesi Mesii :
አቤቱ ማረን አሜን አሜነ አሜነ ጌታሆይ አስበን
2026-06-10 11:30:39
23
rachelabera2
rachelabera2 :
ይቅር በለን ጌታኦይ👏
2026-06-10 13:33:27
8
seinetxkidus
seinte 🇯🇲 :
አሜን ጌታ ሆይ አሰበን
2026-06-10 11:50:46
10
messssss21
እግዚአብሄር ይረዳኛል አምናለሁ። :
ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
2026-06-10 13:20:28
3
absalat121212
አብሳላት :
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 11:57:20
6
nigist21
nigist21 :
Amen🙏🙏🙏🙏
2026-06-10 16:52:54
1
beytiy7
jo :
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏🙏
2026-06-10 11:06:50
2
asnakuasefa
asnaku asefa :
አሜን አስበን ጌታ ሆይ
2026-06-10 11:38:50
3
betelh17
betelh17 :
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏
2026-06-10 11:30:44
2
yonsaa.ye.maryima
Yonsaa ye maryima lij :
💖💖💖💖
2026-06-10 11:05:42
1
user9002823032795
shewit :
2026-06-10 11:06:09
1
mehret675
ምህረት የፍቃዱ ልጅ :
አባቴ መዳኒአለም አስበን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 17:49:28
0
yitu121
Yyearsema :
አሜን
2026-06-10 11:03:41
1
user6150578687575
Messi :
አሜን
2026-06-10 17:56:21
0
user12732778831336
werke :
አቤቱ ማረን ጌታሆይ አሰበን
2026-06-10 17:26:21
0
user583745392062
ምሲጥርኛዬ ነሸ ማርያም መፅነኛዬ :
አሜን አሜን አሜን 🥺🥺🥺🥺
2026-06-10 13:33:23
1
masaratsalamon
ልዩ :
የኔ አባት 🙏🙏🙏
2026-06-10 14:14:41
1
meazateshome84
+አቤቱ ማረን ይቅርበለን :
አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏
2026-06-10 12:29:17
0
etalembasha
etalem basha :
አሜን አስበን ጌታ ሆይ
2026-06-10 16:36:59
0
maranata003
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው። :
የኔ መልካም አባት
2026-06-10 16:51:49
0
emaset_1
እማሴት ሸዋቀና. የሸዋ ፋኖ :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-10 16:59:51
0
pbtgep4020
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ :
አሜን አሜን አሜን ።
2026-06-10 16:44:38
0
m8610291
m :
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማረን
2026-06-10 17:58:08
0
misrakzeleke57
misrakzeleke57 :
አሜን
2026-06-10 17:00:07
0
gosaye01
gosaye01 :
አሜንአሜን
2026-06-10 14:00:45
0
To see more videos from user @liligashaw23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About