@ashe10a: ወጣቱ ሰባኬ ወንጌል ዲያቆን ዘላለም ታዬ ታሰረ።‼️‼️‼️‼️ ዲ/ን ዘላለም ታዬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ በማስተማር፣ በሥነ ልቦና ምክር እና በማኅበራዊ አገልግሎት የሚሳተፍ ንቁ ወጣት ሰባኬ ወንጌል ነው። በተለይም ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ተከታታይ ኮርሶችን በመስጠትና በቅን አገልግሎቱ ይታወቃል። ይህ ሰላማዊ ወጣት ሰባኬ ወንጌል ትናንት መታሰሩ ታውቋል። እስሩ የተፈጸመው ስለ አርሲ ክርስቲያኖች ፍጅት ጽፈሀል በሚል ምክንያት ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል። የታሰረው በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ፖሊስ መምሪያ ነው።          መ/ር ነቢዩ ኤልያስ #CapCut #zelalem

orthodox
orthodox
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 07:22:33 GMT
3412
279
1
166

Music

Download

Comments

asnakebahiru7
Asnake :
❤️❤️❤️
2026-06-10 12:28:48
0
To see more videos from user @ashe10a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About