@edan.kibret:

Edan Kibret
Edan Kibret
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 09:12:58 GMT
219536
16535
509
12075

Music

Download

Comments

hassle2121
ግርማ ዓዲ ጎይታ መቐለ :
ግዳጅ አትስጡ።
2026-06-10 16:13:21
55
www.tiktok.kenedewa.com
ሠው ከሆንክ ለሆድህ አትኑር❤❤❤ :
አንች ማድረግ ያለብሽ ቶሎ ብላችሁ ለኢንሹራንስ አሳውቁ ከዚያ ዞን ሳይሆን መኪናው የተቃጠለበት የወረዳ ፖሊስ ጣቢያውን ነው ማፃፍ በርግጥ ከገንዘብ ውጭ ደምስሩ የሚሰራ የመንግስት ሰራተኛ ስለሌለ የተወሰነች እንደሁኔታው 2-5 ሺ ሰታችሁ ሐቀጥታ ለኢንሹራንሰ አፅፉ ጊዜ አትግደሉ በተለይ ማሳወቁን ፍጠኑ በተረፈ እግዜር ይርዳችሁ
2026-06-10 17:09:48
20
eliyasbest712
Eliyas Best :
fith yellam
2026-06-10 15:51:09
1
hirenkoo2017
Teddy Batu :
ቆይ ይሄ መኪና የኔ ይሆን እንዴ ባለቤቱ በዛሳ
2026-06-10 15:34:11
35
abirshm
አጅሪው :
እውነት ለመናገር በጣም አዝኛለሁ አይዞሽ አንችም ባለቤተሰብሽም ቤተሰቦችሽ ሰላም ሁኑ ገንዘብ ቢጠፋ ገንዘብ ይተካል ።።።።ግዜው ግን ያሳዝናልል
2026-06-10 16:59:25
21
eyerusalem.bira
samson Tamaghe :
ህዝቡን ማደህየት የተያያዘ መንግስት
2026-06-10 16:50:11
45
rasteddymekonen
ነፍጠኛው💚💛💝💪 :
ኢትዬፕያ ውስጥ ፍትህ ሞቶ ከተቀበረ 8 አመት ሞላው
2026-06-10 17:52:52
13
mekuye1414
mekuye :
አይ ሹፌሩ እረዳቱ ደህናነው ሊላው ቢቀር ነው አይይይይ
2026-06-10 18:16:33
3
ergib376
bubum :
የስንት ሰው ነው ሌላ ሰው የኔነው ብሎ ነበር
2026-06-10 15:22:18
14
abebe4189
abebe :
ሥንት ሰው ነው ባለቤቱ?
2026-06-10 15:42:08
6
mebre.amalay
Mebre Amalay :
አያቹ ለሚሞቱ ወታደሮችና የምናልቀው የእርስበእርስ ጦርነት ማንም ድምፅ የሚሆን የለም ከሰው ልጅ ንብረት ሲበልጥ😭😭😭
2026-06-10 14:59:40
7
maryabera2
Mery Abera :
አይዛሽ የኔ ውድ እህት በአሁን ሰአት ፈትህ የለም እንኳን ባለቤትሽ ተረፈለሽ🙏
2026-06-10 10:38:40
18
hibdertyfy78u33
habtamuuu4663 :
መግስት ከሰ መክፈል አለበት 100%%
2026-06-10 16:22:43
6
user95110137091604
የኔ ማወቄ አለማወቄን ማወቄ ነዉ :
ደግ አረገሽ
2026-06-10 15:52:12
0
sintayehumengist2
Sintayehu Mengistu :
yerdachu
2026-06-10 17:25:56
0
sinafi.koo
sinafi koo :
Rabbiin Guddatee Furmataa sifi haagodhuu bayyee Tokkoo nati dhagahamee makinaan kunii uuuuuuuffff
2026-06-10 17:02:38
0
mariam212729
ሳምኬት :
men ageban
2026-06-10 17:39:50
0
habiye2
habi 💊💊 :
ayzoachihu wede
2026-06-10 17:56:02
0
endrisyasuf
@ahmed266 :
መግስት በግዳጅ እና በኮትሮባድ ስም የሰውን ንብረት ተሽከርካሪ እየዘረፈ ነው
2026-06-10 16:30:40
5
tarekuzi
ሞጣ መልካም ሰው ነው :
ሚስቱ አደለችም
2026-06-10 16:45:45
0
kalmoke4
ፅኑ :
መኪናዉ ባለቤቱ በዛሳ ??
2026-06-10 16:55:08
0
user2413659543182
user2413659543182 :
ብልፅግና ለሰው ህይወት ግድ የሌለው ለመኪና ይጨነቃ
2026-06-10 16:42:06
4
user4651270243380
eshtwo asfea :
አስገራሚ ብልፅግና ብዙ እናያለን
2026-06-10 18:15:09
2
birukchelsea336
Biruk Chelsea :
ቻሌንጅ ይጀመር
2026-06-10 13:54:30
4
ethhero
Hero :
ኢንሹራንስ የለውም??
2026-06-10 17:16:48
0
To see more videos from user @edan.kibret, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About