@fele7269:

የመንግስቱ ሀ/ማርያም ልጅ ነኝ
የመንግስቱ ሀ/ማርያም ልጅ ነኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 10:47:38 GMT
14879
1109
120
328

Music

Download

Comments

andysolomon626
Andy Solomon :
አባቴ የወቅቱከፍተኛ አዛዥ ሲሆንተዋጊ መሀንዲስ ነውኩራት ይሰማኛል አሁንም አርጅቶ አለ እግዛብሄር ይመስገን
2026-06-15 18:18:27
1
wwwdebela
wwwdebela :
እኔም አፍቃሪው ነኝ ሊያውም ተስፈኛ
2026-06-11 07:05:54
1
newstoday005
Alebachew :
may God gives him long life time . i know Mengistu loves Ethiopian's people and hos country . i am a man of that time.
2026-06-19 07:59:34
0
addisu.nigussie
Addisu Nigussie :
አሁን ባለው ስናየው እውነትም መንግስቱ መንግስት ነበር እረጅም እድሜ ለሱና ለቤተሰቡ
2026-06-10 19:08:18
1
user9530063127767
user9530063127767 :
የ አንባ ልጅ ነሽ ?
2026-06-14 01:12:55
1
muler429
muler የማርያም ልጅ :
ላንቺም እንደ ደጉ መንግስት መንጌ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
2026-06-10 13:09:36
1
user3939652624069
user3939652624069 :
ያምራል ሀገሬ
2026-06-16 07:11:35
1
tasfaye.ragass
Tasfaye Ragass :
የጀግና :ልጅ : በመሆ ንሽ፡ ኩራ፡ አባትሽ ን፡ እግዛቤ ሔር : ይጠብ ቅልን የእኛ ም አባት ነው የደ ሃ : አባት
2026-06-16 07:40:07
1
mulunem
mulunem :
በስንት አመቴ ቢያንስ ከ33 ዓመት አይበልጥም እንደ አዲስ ሣይረሣኝ ደንግጬ ቆሜ እባዬ እየወረደ ዘመርኩት በደሜ ውስጥ ስላለ ማን ይንቀሣቀስ ነበር ያኔ... ወፍ እንኳን አታልፍም..💪💪💪🌹🌹🌹
2026-06-15 15:32:02
1
chchu949
chchu :
የሻለቃ እታፈራ ወርቁ ልጅ ነኝ ትዝ አለችኝ እናቴ
2026-06-15 12:09:08
1
tesema.worku
Tesema Worku :
መንጌ ወደ አገሩ እንዲመጣ ቢደረግ
2026-06-10 15:02:28
2
sente277
sente :
የኢትዮጵያ የእውነት አባት
2026-06-11 14:14:04
1
ategegne11
andargachewtegegn :
ምርጥ ኢቷፒያዊ
2026-06-13 23:44:30
1
kalu.feyisa
kalu Feyisa :
በማቅረብሽ አደነኩሽ ተባረኪ እድሜና ጤና እደመንጌ ይስጥሽ
2026-06-10 17:40:50
1
paulos.fantaw
Paulos Fantaw :
ሁሉ አገሩን የሚወድበት ዘመን ኑሮ ርካሽ ነበር
2026-06-12 13:29:33
1
zeuszeus8z
zeus :
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ብቻ
2026-06-10 17:52:50
1
natisho56
Natisho :
መንጌ ጀግናው!!🥰🥰🥰
2026-06-10 15:37:13
1
fere_32
user2812921457530 :
አንድነት በእንተ ግዜ ቀረ
2026-06-11 04:07:27
1
danitesfaye112
danitesfaye112elctronics :
በትክክል ይህ መዝሙር ለብልጽግና ነዉ የሚያስፈልገዉ
2026-06-13 05:03:31
1
webeshteneguseaaw
webeshteneguseaaw :
ኢትዮጵያ ሙሉ ክብር የነበራት ጀግና ጊዜ ኢትዮጵያ ጠረኗ ራሱ የሚያውድ ነነበረበት ጊዜ
2026-06-15 07:05:00
1
user54990742932330
አቢሲንያ :
እኔም
2026-06-18 14:43:57
1
meaza.kebede21
Meaza Kebede :
የማከብረዉ የኢትዮጵያ መሪ መንጌ እንወድሃለን
2026-06-11 09:52:44
1
wesane09
wasene belete :
የሀገር ወዳዱጀግነ መሪልጅ በመሆንሽ እጅግ በጣም ኩሪ ደስ ይበልሽ
2026-06-18 20:23:10
1
zegeta.tesema
zegeta tesema :
እንደ አንድ ማንኛውም ሃገሩን የሚወድ መኮንን በሱማሌ ጦርነት ግንባር ላይ የተዋጋ ጀግና ነው ሌባም አደለም ሌባንም ልክ ያስገባ ነበር መንጌ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️።
2026-06-13 19:12:04
1
firezer.kassahun
firezer kassahun :
ጥሩ አባት
2026-06-10 15:31:58
1
To see more videos from user @fele7269, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About