@zelealem.official: 🌱አንድ መልካም ትጉህ ሰው ነበር፤ ሥራና ፍቅር ብቻ የሚያውቅ። ሲኖር ሲኖር ታዲያ አንዲት እጅግ የምታምር ቆንጆ ሴት ያገባል። ውበቷ እጅግ ውብ ቢሆንም ጸባይዋ ግን የመረረ፣ ሰላም የሌላት ሆነች። ጎረቤት ጋ፣ ዘመድ ጋም ሆነ ባሏ ጋ አትስማማም፤ ምንም ዓይነት ጓደኛ የላትም። 🌱“ስትወልድ ትስተካከላለች” እያለ ለመቻል ሞከረ። ሴት ልጅ ወለደችለት፤ አመሏ ግን የባሰ እየከፋ ሄደ። ሌላም አልወልድ አለች። ሰውየው ተስፋ አልቆረጠም፤ “ልጄ ስታድግ ሰላም አገኛለሁ” አለ። ልጅቷም በጣም ቆንጆ፣ ደግሞ የሷ ጸባይም ከእናቷ የባሰ ውሻ ሆነች። 🌱ተስፋ ቆረጠ፤ ግን ለመቻል ወሰነ።ልጅቷም ክፉነቷ በአገሩ በሙሉ ተሰማ። ለትዳርም ሆነ ለጓደኝነት የሚፈልጋት ጠፋ። የሆነ ጊዜ አንድ መልከመልካም ወጣት ቤታቸው መጣና አባቷን “ልጅዎን ይስጡኝ ላግባት” ይላል። 🌱አባትየውም “አይ የኔ ልጅ፣ ገና ወጣት ልጅ ነህ፤ ምን አድርገህ... የምትቃጠል፣ አትሆንህም” አሉት።ገገመ።ተው ቢሉት፣“እምቢ! ይፍቀዱልኝ ብቻ” አላቸው።“አይ ልጄን ትገልብኛለህ” ቢሉት አሻፈረኝ አለ በመጨረሻ ሰጡት።አግብቶ ይዟት ሄደ፤ ቤቱ ምንም የለም፣ አንድ ድመትና ዶሮ ብቻ ነው ያለው። 🌱ሚስቱን ገና ወስዷት ሳሎን ቁጭ እንዳሉ ዶሮው መጣና ከፊታቸው ጫረ።“ኩት” አለው፣ ደገመ፤ እምቢ ሲለው አንድ ወፍራም እንጨት አነሳና አናቱን ብሎ ገደለው።ቀጥሎ ድመቷ ሚያው…ሚያው… እለች ስትረብሽ ብስ.. አላት ደገመ፤ ዝም አልል ስትል በሦስተኛው አናቷን ብሎ ገደላት ።ሚስቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ደነገጠች።እንድህ ስትል ባሏን ጠየቀችውም “አንተዬ ያለህን ሁለት ነገር በደቂቃ ውስጥ አጠፋህ?” ስትለው ባል “ጸባዬ ነው፤ ሁለቴ እናገራለሁ፣ካልሰሙ አማራጬ መግደል ብቻ ነው” አላት። 🌱በዚህ ጊዜ ሚስት የባሏን ባህሪ አወቀችና ተስተካከለች፤ ያዘዛትን ብቻ ሳይሆን ገና ሊናገር ሲል የፈለገውን እስከማወቅ ሰለጠነች (ገራች😂 ለመናጢ የሚሆን ቃል)። ከሁለት ሳምንታት በኋላ አባቷ ሐሳብ ገባውና ሊጠይቃቸው ቢሄድ፣ ቤት አያያዟ፣ ታዛዥነቷ፣ትሕትናዋና ፍጥነቷ ሌላ ሆና አገኛት። አባት በጣም ተገርሞ፣ ተጫውቶ ተመለሰ። 🌱በሌላ ቀን ቤት ሙክቱን አርዶ መልስ ጠራቸውና ሄዱ።ልጃቸው ከበፊቱ የበለጠች ባለሙያና ታዛዥ ሆናለች። እየተጫወቱ ከርመው ሊመለሱ ሲሉ አባቷ የልጃቸውን ባል ጠሩና “ልጄ እንደው ምን አደረግካት? እንዴት ይሄ ሊሆን ቻለ? እባክህ ምስጢሩን ንገረኝና እኔም የሚስቴን አመል ልቀይርና እርፍ ልበል፤ የዕድሜ ማምሻዬንም ልደሰት፣ እናቷን የማርምበትን መንገድ ጠቁመኝ” አሉት። 🌱ወጣቱም “አንድ እርጥብ ጠማማ እንጨትና ደረቅ ጠማማ እንጨት አምጥቶ እርጥቡን እንጨት በእሳት ለብ ለብ አደረገና ሲያርቀው ተስተካከለ።ደረቁን ወደ እሳት ሲያቀርበው ሊቃጠል ነው፤ ጠማማውን ለማቃናት ሲረግጠው ተሰበረ። በዚህ ጊዜ የሚስቱን አባት እንድህ አላቸው “አባቴ የኔ ሚስት ወጣት ልጅ ስለሆነች ለመስተካከል ጊዜ አላት። የእርስዎ ሚስት ባህሪ ግን እንደ ደረቁ እንጨት ነውና ወይ ቻሉ ወይ ግደሉ እንጂ አይስተካከሉም” አላቸው። ✅በጊዜ ያልታረመ አመል ሲቆይ ማንነት ይሆናል።ከሰዎች ጋር ስንኖር ችግሮቻችንን በጥበብ ለመፍታት ካልተቻለ ሰዎች ከዚህ በፊት የነበራቸውን ባህሪ ወይም ማንነት በትግል ለመቀየር ከመሞከር ይልቅ በትዕግስትና በመቻቻል ማለፍ በሰላም አብሮ ለመኖር እጅግ ጠቃሚ መፍትሄ ነው። 🌱አንዳንድ ሰው በፈሊጥ ሲገባቸዉ፤አንዳንዶች ደግሞ በፍልጥ ካልሆነ አይገባቸውም።በህይወት ጎዳና እውቀት ቀዳሚ ነገር ነው፤ጥበብም ወሳኝ ነው፤መረዳት ከለለ ግን እውቀትም ሆነ ጥበብ ከንቱ ነው።አንዳንድ ጉዳዮች በንግግር ሲፈቱ አንዳንድ ጉዳዮች ግን አይቶ እንዳላየ ፣ሰምቶ እንዳልሰማ በማለፍ ሰዎች በራሳቸው ፈቃድ እንድስተካከሉ ያደርጋል!! 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏽 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

ስለ እናት
ስለ እናት
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 10 June 2026 11:54:06 GMT
17721
1090
41
275

Music

Download

Comments

eldantizazu2
ፍቅር ን ከክርስቶስ ትዕትናን ከማርያም✝️💒 :
ትክክል ፈገግ እየልኩ ጨረስኩት🤭😁
2026-06-10 21:48:25
4
asnakech664
𝓼𝓮𝓵𝓪𝓶😘🍫 :
እየሳቀ ያነበበ 😂🙈 ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን 🙏🏾🙏🏾
2026-06-12 09:07:15
0
heyewet.yiketlal
Ruhama Yemariam Lij :
ewenet newfetari yaremen
2026-06-10 17:25:36
0
s4049476
ታዛቢዉ✌️ :
እዉነት ነዉ👌
2026-06-12 08:52:17
0
zafuzafu49
ተስፋ ፅባሕ💭♥️ :
ፈገግ እያለኩ ነዉ ያነበብኩት ጥሩ መልእክት ነዉ🙏😁🥰
2026-06-11 19:47:45
1
wuuuuub1234
I love Israel 🇮🇱💙🤍💙🤍🇮🇱 :
መተው ሳለ መግደልን ምን አመጣዉ።
2026-06-12 05:14:15
0
my71243
💏my :
ስቄ ነው 😁😁😁😁😁ያነበብኩት
2026-06-11 21:50:09
0
never.give.up60709
Never give up :
ትክክል👌👌👌
2026-06-12 04:44:31
0
.farm052
@ህሞ ለጋ FARM 21 12 :
መሳጭ ነው
2026-06-12 06:52:17
0
ekiram..z
mk :
yes
2026-06-11 18:49:22
0
t.g111111
ምቅናይ ኩሉ ንምርኣይ :
ትክክል 👌 ፈገግ ብያ ጨረስኩት😁😂
2026-06-12 06:57:44
0
selam2181
selam :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yes
2026-06-11 18:04:20
0
raya33676
Naver Gve app :
ኡነትነው 🥰🥰🥰
2026-06-11 04:37:35
1
promis222
1_one Love🌹❤🌹❤🌹❤ :
እውነት👌👌👌👌
2026-06-11 04:20:15
1
awesome_super123
awesome_super123 :
2026-06-10 12:11:43
0
officialhelu7
ሄለን አልባሳት👗🛍 :
👌 ያ
2026-06-11 20:22:39
0
asse.tinkishu
Asse tinkishu :
የሚደንቅ መልክት ነው!!!👏👏👏 በርታልኝ ወንድሜ
2026-06-11 15:57:21
0
seni_mm
Sun-design 21 :
Ewnet new betam enamesegnalen🥰❤️❤️❤️
2026-06-10 20:52:40
0
nema67558
አስሊዋ ነኝ 👸❤️🦋😅 :
ትክክል👌🥹🥹🥹
2026-06-10 20:40:15
0
kiya.kiya0754
አትሙትብኝ አባዬ😭😭😭😭💔💔 :
ደስ የሚል ነገር ነው🥰🥰🥰
2026-06-10 13:19:08
0
hsbunallhwnemlwkele
ام زهرة ❤🌹 :
እዚህ ጋት ትንሽ ታሪኩን የሚፈርስ ነገር ወይም የቃላት አጠቃቀም አለበት ለሂወት ሰግቶ መኖር እና በፍቅር መኖር ወይም በፍቅር ማስተካከል ልዩነት አላቸው ያም ከተባለ ወዳው ለፍቅሩ ተገዝታ ሳይሆን የተስተካከለቺው የታዘዘቺው ለሂወቷ ለመኖር ስትል ነው አዎቆ ያጠፋን መምከር ከባድ
2026-06-12 09:30:31
0
chernetgosaye
ቸጎ ላይመሽ ነጋ :
ተባረክ
2026-06-11 07:37:43
0
amaregatahun4
ሙላቃው :
እውነት ነው
2026-06-11 07:48:18
0
gacho713
getachew fentaye :
🥰🥰🥰🥰 min ladrig abatea yenea bahrynew
2026-06-11 08:31:41
0
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🧕✝️የክርስቶስ እስረኛ⛪❣️ :
ትክክል ፈገግ እያልኩ ነዉ ያነበብኩት በተለይ ሁለተዬ እናገራለሁ ካልሰሙ በሶስተኛዉ እገላለሁ🤗😁
2026-06-11 11:27:18
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ʀᴇᴘᴏsᴛ ʀᴇǫᴜᴇsᴛ🤎🥹✨ .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  . TikTok Team Please Don't Under Review My Video 😭#صلی_اللہ_علیہ_وسلم  #viewsproblem  #foryoupage #fyp  #1millionaudition   .  . . . . . . . . .  Program .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  Request to Tiktok Community Please don't remove this content د + Ten Unknown Facts About  .Ten Unknown Facts About  Unknown Facts About 213.9K ... 6,229 1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains. . .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics. 213.9K ... 5. Global Presence: BMW is a global automotive Company 6,229 16K 6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury anddistinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort. .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX. 213.9K ... 6,229 8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized 16K 8,981and other countries, ensuring a global reach and localized production. .  .  .  .  .  .  .  .  .  .  9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls-Royce, catering 213.9K ... Important Note: We respectfully request the Facebook community to refrain from removing or restricting this video, as it solely aims to promote love, peace, spirituality, and education. Our content adheres to TikTok's community standards and guidelines, focusing on uplifting and informative messaging.

About