@zumer_islamic_media: #ያሳዝናል! ይህ ወንድማችን ራሱን ለበጎ ስራ አሳልፎ በመስጠት ቀባሪ ያጡ ሟቹችን በመቅበር የተሰማራ ወንድማችን ነው ቢሆንም ግን በተደጋጋሚ ከመጅሊስ አካላቶች በኩል ጫና እየተደረገበት እንዳለ ብዙ ጊዜ ተናግሯል ይባስ ብሎ አሁን ላይ ደግሞ በሰሞኑ ትንሽ ትልቁን ያሳዘነው ቀልባችንን የሰበረውን በአሰቃቂ ሁኔታ ግድ*ያ የተፈፀመባቸውን ሟቾች መረጃ ለምን ቀድመህ አወጣህ በሚል የመጅሊስ አካላቶች ክስ እንዳቀረቡበትና ወደ ቀብር ግቢ እንዳይገባ ክልከላ እየተደረገበት እንደሆነ ተናግሯል! መጅሊሱ በግፍ የተሰዉ ወንድሞቻችን ጉዳይ ሳይሆነ የመረጃው መውጣት አለመውጣት ነው እያሳሰበው ያለው! ረሱል ﷺ እንዲህ ይላሉ ለእናንተ መሪ ተደርጎ የተቀመጣላችሁ ለቦታው የሚገባ መሪ ከሆነ አታልቅሱ ነገር ግን ቦታውን የማይመጥን መሪ ከተደረገላችሁ ያኔ አልቅሱ! ይላሉ።
ZUMER_MEDIA
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 13:38:10 GMT
Music
Download
Comments
Lyu.liyan 3900 :
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ😥🥰
2026-06-10 14:16:16
2
algebertyi الجبرتي :
حفظك الله حبيبي
2026-06-10 17:15:20
0
Semira :
ወንድሜ ትክክል ነህ አላህ ይጠብቅህ
2026-06-10 17:13:06
0
nurhusennn :
Ayyy mejlis
2026-06-10 13:45:25
1
urjiiahbaash :
ajib naw wallahi😢😢😢😢
2026-06-10 15:19:48
0
bint baba :
አላህ ይጠብቅህ
2026-06-10 14:50:55
0
simrih😘😘🇪🇹 :
አላህ ይጠብቅህ
2026-06-10 16:44:59
0
Rahma🌹 :
Allah yetebken Yareb 💔😭
2026-06-10 17:06:57
0
jilalu :
አላህ.ይጠብቅህ
2026-06-10 17:42:09
0
Abu firdews1288 :
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
2026-06-10 14:58:15
0
Fiziya06 :
allahe yetabekhe
2026-06-10 14:11:07
0
እድሪስ :
መጀልሲ አለ እዴ
2026-06-10 15:20:55
0
sahlu love 💕💕 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 13:50:43
1
Yነኝየረሱልወዳጅ :
🥰🥰🥰
2026-06-10 15:04:00
0
urjiiahbaash :
🥰🥰🥰
2026-06-10 15:10:30
0
Sefa :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 17:07:54
0
I am muslim :
😭😭😭😭
2026-06-10 15:42:59
0
Hidiya :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁
2026-06-10 17:35:56
0
الهام :
😭😭😭😭
2026-06-10 14:14:34
0
MAAHI&JAALATAA RASUULAA :
💚💚💚
2026-06-10 16:32:26
0
nhgyjcf :
💪💪🤙
2026-06-10 14:37:13
0
nurhusennn :
🥰🥰🥰
2026-06-10 13:45:11
0
firdos 🌺 :
🥺🥺🥺
2026-06-10 13:41:03
0
awahid526 :
🥰
2026-06-10 17:44:37
0
To see more videos from user @zumer_islamic_media, please go to the Tikwm
homepage.