@l_12_o1: مرني ولو صدفه بحلم#دمعاتي#حسن_الاميري #🖤🥀 #fypシ #تصميمي❤️لايك_فولو_كومنت_اكسبلوررر_🖤😴

مُكتَفية بِنَفسي🤍🦋
مُكتَفية بِنَفسي🤍🦋
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 10 June 2026 16:52:09 GMT
21857
1590
13
265

Music

Download

Comments

a9.bj_nb
✨آبًوٌ آحًيَدٍر ✨ :
2026-06-17 05:49:55
0
user4759730596520
آلصہقہر🦅 :
🥰🥰🥰
2026-06-17 18:23:38
0
user9617478467667
صكر الشمري ☠️💀🇹🇷 :
🥰🥰🥰
2026-06-17 10:45:30
0
a9.bj_nb
✨آبًوٌ آحًيَدٍر ✨ :
❤️❤️❤️
2026-06-17 05:49:46
0
abood.987
عبودي :
🥺🥺🥺
2026-06-16 19:48:28
0
user39695873888137
رعد ال جبوري 🦅 :
🥰🥰
2026-06-16 17:00:10
0
.2546912
عباس الحميداوي 🦅 :
🥰🥰🥰
2026-06-16 09:09:27
0
abo.mohammed.alkar
Abo mohammed alkarboly :
🥰🌹🥰🥰🌹🥰
2026-06-10 23:58:35
1
bayarsherwany4
Bayar Sherwany536 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 22:20:20
0
sa1986n
💞 وᯨردة النہرجہسہ 💞 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-10 17:07:47
0
th._2.2m
مﮧلﮧكﮧ آلﮧقﮧلﮧوبﮧ آلﮧمﮧجﮧروحﮧ. :
🥰🥰🥰
2026-06-10 16:57:45
0
user6977243233252
صكر العاشق الوحيد 💔 :
🥰🥰🥰
2026-06-17 20:08:59
0
To see more videos from user @l_12_o1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ክፍል ሁለት፡ መፅሀፍ ቅዱስ፣ ሔኖክና የጣኦታት ጦርነት ተወዳጆች ሆይ #በክፍል_1 ስለ ሆረስ (Horus) ማንነትና ጣኦታዊ ምስጥር፤ አሁን ሴቶች በመኳኳል እንዴት በስጋ እንደገለጡት እንዲሁም እውነተኛውን አምላክ ኢየሱስን እንዴት እየጋረደ እንዳለ ተመልክተናል (ያላነበባችሁ ተመልሳችሁ እዩት)    ✍️✍️✍️ክፍል ፪✍️✍️✍️ ​እኛ እንደምናውቀው፣ እግዚአብሔር የግብፅን ጣኦታት ፈርዶባቸዋል። እንደ ቅዱስ ጳውሎስና እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ የእውነተኛው አምልኮ ሐይል፣ የጣኦታትን ሐይል ያጠፋል። ቅዱስ ጳውሎስ እንደነገረን (ሐዋ 19፥23-27)፦ ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን በሰበከ ጊዜ፣ የእውነተኛው አምልኮ ኃይል የጣዖት አምላኪዎችን ንግድ እስከማክሰም ደርሶ ነበር።ድንቅ የሆነ የአጋንንትን ኃይል መፈራረስ ደግሞ 2ኛ ቆሮ (10፥4-5) ይመልከቱ በተመሳሳይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ​በቅዱስ ባቢላስ ላይ የጻፈው ድርሳን (Homily on St. Babylas)፦ ይህ ትልቅ ታሪካዊ ማስረጃ ነው። በወቅቱ የነበረው የሮም ንጉሥ ዑልያኖስ ከሐዲ (Julian the Apostate) በዳፍኔ የሚገኘው የአጵሎን ጣዖት እንዲናገረው ቢጠይቅም፣ ጣዖቱ ግን አጠገቡ ከተቀበረው የቅዱስ ባቢላስ አጥንት (የእውነተኛ አምልኮ ኃይል) የተነሳ መናገር ተስኖት ዝም ማለቱን አባታችን ቅዱስ አፈወርቅ በሰፊው ገልጾታል።
ክፍል ሁለት፡ መፅሀፍ ቅዱስ፣ ሔኖክና የጣኦታት ጦርነት ተወዳጆች ሆይ #በክፍል_1 ስለ ሆረስ (Horus) ማንነትና ጣኦታዊ ምስጥር፤ አሁን ሴቶች በመኳኳል እንዴት በስጋ እንደገለጡት እንዲሁም እውነተኛውን አምላክ ኢየሱስን እንዴት እየጋረደ እንዳለ ተመልክተናል (ያላነበባችሁ ተመልሳችሁ እዩት) ✍️✍️✍️ክፍል ፪✍️✍️✍️ ​እኛ እንደምናውቀው፣ እግዚአብሔር የግብፅን ጣኦታት ፈርዶባቸዋል። እንደ ቅዱስ ጳውሎስና እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ የእውነተኛው አምልኮ ሐይል፣ የጣኦታትን ሐይል ያጠፋል። ቅዱስ ጳውሎስ እንደነገረን (ሐዋ 19፥23-27)፦ ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን በሰበከ ጊዜ፣ የእውነተኛው አምልኮ ኃይል የጣዖት አምላኪዎችን ንግድ እስከማክሰም ደርሶ ነበር።ድንቅ የሆነ የአጋንንትን ኃይል መፈራረስ ደግሞ 2ኛ ቆሮ (10፥4-5) ይመልከቱ በተመሳሳይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ​በቅዱስ ባቢላስ ላይ የጻፈው ድርሳን (Homily on St. Babylas)፦ ይህ ትልቅ ታሪካዊ ማስረጃ ነው። በወቅቱ የነበረው የሮም ንጉሥ ዑልያኖስ ከሐዲ (Julian the Apostate) በዳፍኔ የሚገኘው የአጵሎን ጣዖት እንዲናገረው ቢጠይቅም፣ ጣዖቱ ግን አጠገቡ ከተቀበረው የቅዱስ ባቢላስ አጥንት (የእውነተኛ አምልኮ ኃይል) የተነሳ መናገር ተስኖት ዝም ማለቱን አባታችን ቅዱስ አፈወርቅ በሰፊው ገልጾታል። "የክርስቶስ ኃይል በደረሰበት ስፍራ የጣዖታት ድምፅ ይጠፋል" ይለናል። አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ቀጥቅጦ ያዋረደውን አጋንንት ሴቶቻችን እንዴት በገዛ ስጋቸው ላይ እንዲገለጥ ስላደረጉትን ስለ ሆረስ (Horus) ቅዱስ መጽሀፋችን ስለሚነግረን ቁልፍ መልዕክታት እንቀጥል:- ​2.1 መፅሀፍ ቅዱስና የግብፅ ጣኦታት ፈርዶች ​እግዚአብሔር በፈርኦን ላይ ባመጣው በአስሩ መቅሰፍቶች፣ ሁሉንም የግብፅ ጣኦታት ፈርዶባቸዋል (ዘፀ. 12፡12)። ሆረስ፣ የሰማይ አምላክ ተብሎ ይመለክ ስለነበር፣ በአራተኛው መቅሰፍት (በጨለማ) ላይ፣ እውነተኛው እግዚአብሔር ፀሐይንና ሰማይን በመሸፈን የሆረስን ሐይል አልባነት አሳይቷል። ሆረስ የፈርኦን ጠባቂ ነበር፤ እግዚአብሔር ፈርኦንን በባህር አስጥሞ የጣኦቱን ጠባቂነት ዋጋ ቢስ አድርጎታል። ​2.2 ቅዱስ ሔኖክና የወደቁት መላእክት ትምህርት ​ቅዱስ ሔኖክ እንደሚነግረን የወደቁት መላእክት ለሰው ልጆች ካስተማሯቸው የተከለከሉ ምስጢራት አንዱ ኩል (Khol) ነው አዛዝኤልም ሰይፍና ጩቤን፣ ጋሻንና ጥሩርን መሥራት አስተማራቸው፤ ከእነርሱም በኋላ የሚመጡትን የዓይን ኩልንና ኩል መኳልን፣ ልዩ ልዩ የሆኑ የከበሩ ድንጋዮችንም ማውጣትን፣ ቀለማትንም ሁሉ አስተማራቸው።" (ሔኖክ 2:14-15) በአንዳንድ ትርጉሞች ሔኖ 8:1 ያገኙታል ስለዚህ ኩል መኳል የቅድስና ሳይሆን የወደቁ መላዕክት ትምህርት መሆኑን ልብ ይሏል። ​ክፍል ሶስት፡ የዘመኑ ሴቶችና የአምልኮው መጋባት ​አሁን ላይ፣ አጋንንት በዘመናዊ ዘዴዎች እራሳቸውን እየገለጡ ነው። የሆረስ አምልኮ በዘመናችን በሴቶች በኩል እንዴት እየተጋባባቸው እንደሆነ፣ ጥንታዊውንና ዘመናዊውን በማዛመድ ምስጢሩን እገልጣለሁ። ​3.1 የዐይን ኩልና የዘመኑ "ካት አይ" (የዘመኑ ሴቶች በኩል) ​ቅዱስ ሔኖክ እንደተናገረው፣ የወደቀ መልአክ ያስተማረው ኩል፣ ዛሬ በሴቶች ዘንድ እንደ ውበት መስፈርት ይታያል። ሴቶች ዐይናቸውን በኩል (Eyeliner) ሲኳሉ በተለይም አሁን ላይ የተለመደውን "ካት አይ" (Cat Eye) ወይም የሆረስን ዐይን ምልክት (ምስሉን ይመልከቱ) የሚመስል አኳኳልን ሲጠቀሙ፣ ሳያውቁት የዚያን ጣኦት አምልኮት አሻራ እየደገሙ ነው። ይህ አኳኳል፣ "ለመጠበቅ" ወይም "ለማራከብ" የተነደፈውን ጥንታዊውን ሰይጣናዊ ምስጢር ይኮርጃል። ​3.2 የአምልኮው መጋባትና የመንፈሳዊ ውበት መጥፋት ​ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው፣ "የሴት ውበት በባህሪዋ እንጂ በፊቷ ቀለም አይደለም"። የዘመኑ ሴቶች በኩላቸውና በመሳሰሉት ነገሮች ውበትን የሚፈልጉት በራሳቸው የመንፈሳዊ ንፅህናና በእግዚአብሔር ፀጋ ሳይሆን፣ በጣኦት ምልክቶችና በአውሬያዊ አኳኳሎች ነው። ይህ፣ የሰይጣን ጥልፍልፍ ወጥመድ ነው፤ አላማውም ሴቶች፣ እውነተኛውን የዐማኑኤልን ምስል ጥለው፣ የአጋንንትን ምልክት እንዲይዙ ማድረግ ነው። አምልኮው ይጋባባቸዋል ስንል፣ ምስሉን በመጠቀም የዚያን ጣኦት መንፈሳዊ ተፅእኖ (ተለዋዋጭነት፣ ዝሙት፣ ኩራት) ወደ ሂወታቸው እየሳቡ ነው። ​ማጠቃለያ ​የወልድ ልጆች፣ የክርስቶስ አካላት፣ እኔ በአይን ኩል የነበረኝ ቆይታዬ እዚህ ጋር አበቃለሁ። ቀጣይ በእያንዳንዱ የእለት ከእለት ህይወታችን ሳናውቅ እንዴት የአጋንትን አስተምህሮና ልምምድ እየኖርን እንደሆነ እገልጣለሁ እስከዛ ትንሹ ብላቴና ካሳወቅኋችሁ ጠንቆች ተጠበቁ። ሴቶች ሆይ ከግብፁ ጣኦት ከሆረስና ከማንኛውም የጣኦት ምልክቶች ራቁ። እውነተኛው ውበት የእግዚአብሔር ቃልና የቅዱሳን ህይወት ነው። የአኳኳላችሁና የጌጣጌጣችሁ ምንጭ አጋንንት ሳይሆን፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ይሁን። የእውነተኛውን እግዚአብሔርን መጠበቅ በቁስ ሳይሆን በቅዱስ ስጋውና ደሙ ተቀበሉ። ​ከእግዚአብሔር ፀጋ አትለዩ። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። ቀጣይ ስለምፅፋቸው የድብቁን አለም ምስጢርና የትውልዱን አኗኗር በዲያብሎሳዊ አሰራር ስላለው መጠለፍ እንዲደርሳችሁና እንድትጠበቁ Follow ብታደርጉ አትጎዱም። ቀጣይ አጠቃላይ የምልክቶች፤ የአራድነት ቋንቋ ልምምድ፤ መሃላ፤ ኮኮብ ቆጠራ፤ የሟች መንፈስ መጥራት፤ Media &Entertainment, Warm Video, Game, Yoga, እና ኢትዮጵያዊያን ስለገባንበት ወጥንቅጥ ሽርብርብ የዲያብሎስ ሴራ ወዘተ እና የመጨረሻው የአውሬው 666 መንግስትና ስለቀሩን ተስፋዎቻችንና መፍትሔዎቻችን የሚቀጥሉት ልዩ ትንታኔዎቼ ናቸው። እስከዛ በፀሎታችሁ እርዱኝ (ገብረ መስቀል) ብሩክ✍️✍️✍️

About