@dmindwarehouse: በተለያዩ ኮለም የተፃፉትን አንድ ላይ ማድረገድ ከፈለጋችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ Flash Fill በተለያዩ ኮለሞች (Columns) ላይ የተጻፉ መረጃዎችን (ለምሳሌ ስምና የአባት ስምን) በአንድ ላይ በቀላሉ ማገናኘት ይፈልጋሉ? CONCATENATE ወይም ፎርሙላ መጻፍ ሰልችቶዎታል? እንግዲያውስ ይህንን አስገራሚ የ Flash Fill ዘዴ ይሞክሩት! በሰከንዶች ውስጥ ስራዎን ያጠናቅቃል። 📌 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት ሰዓትዎን ይቆጥቡ! ላይክ እና ፎሎው ማድረግ እንዳይረሱ። #FlashFill #ExcelFlashFill #ExcelTricks (የኤክሴል ዘዴዎች) #ExcelTips (የኤክሴል ምክሮች) #OfficeTips #የኤክሴልዘዴዎች #ቴክኖሎጂ #አይቲ #ትምህርት #HowTo #ProductivityHacks (የስራ ቅልጥፍናን ለመጨመር) #TechTips #DataEntry #ዳንኤልአለማየሁ #DanielAlemayehu #DmindWarehouse #FlashFill #ExcelTricks #የኤክሴልዘዴዎች #TechTips #ProductivityHacks

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 June 2026 17:48:59 GMT
671
26
1
2

Music

Download

Comments

dagistoonerjrii
Dagi✝️Soli 🇺🇲 :
✌️
2026-06-10 17:50:42
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About